የኢትዮጵያ ባህርሃይል ታሪክ የሚጀምረው ከ 3 ሺ ዓመታት በፊት መሆኑን የተለያዩ የታሪክ ድርሳናት ላይ ተጽፎ ይገኛል። ይህም ቢሆን ግን ባህርሃይል በኢትዮጵያ በዘመናዊ መልክ የተቋቋመው እኤአ በ1956 በአጼ ሃይለስላሴ ዘመነመንግስት በምጽዋ ወደብ ላይ... Read more »
በሥራ ዓለም ፔሮል ላይ ፈርሞ የወር ደመወዝተኛ መሆን የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዕጣ ፈንታ ነው።በዚህ ዕጣ ፈንታ እሽክርክሪት ውስጥም በወር የሚገኘው ገንዘብ ከባለቤቱ ጋር ሊቆይ የሚችለው ቢበዛ በወሩ የመጀመሪያ ሳምንት ብቻ ነው።ምክንያቱም የቤት ኪራዩን... Read more »
ኢትዮጵያ በቀጣዮቹ ተከታታይ ወራት ልታሳካ የወጠነቻቸው ሁለት ብርቱ ጉዳዮች አሏት-ምርጫና ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ ሙሌት። ይሁንና እነዚህን ሁለት ትልልቅ ክዋኔዎች ለመተግበር የማንንም ፈቃድና እገዛ ሳትጠይቅ እያከናወነች ትገኛለች። ባለመጠየቋና አቃተኝ ብላም ባለማቆሟ እድገቷን... Read more »
ሰው ሰራሽ አስተውሎት ( አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ) ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የሰው ልጆች የዕለተ ዕለት ኑሮ ለማቃለል ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረገ ይገኛል። በተለያዩ ዘርፎች ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው ። ከፍተኛ ጠቀሜታ እያበረከተ ከሚገኝባቸው ዘርፎች መካከል... Read more »
ኢትዮጵያ ሰማንያ በላይ ብሄረሰቦች የሳሏት የጋራ ምስላቸው ናት።ብዙ ሃሳቦች፣ ብዙ ታሪኮች የተዋሀዱባት የተዋጡባትም ድብልቅ እውነት ናት።ብዙ ዓይነት ባህሎች፣ ብዙ ዓይነት ስርዐቶች በአንድነት ያቆሟት የሰውነት ስጋና ደም እንዲህም ናት።በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ አለች።የእውነት ጥጋችንም... Read more »
በምዕራቡ የሀገራችን አካባቢ በመገንባት ላይ የሚገኘው የአርጆ ዴዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ሀገሪቱ አለኝ ከምትላቸው የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች አንዱ ነው። ፕሮጀክቱ በዓመት ሁለት ቢሊዮን ሜትሪክ ኪዩብ ውሃ በማጠራቀም እስከ 80 ሺህ ሄክታር መሬት... Read more »
ደብረ ብርሃን ከተማ አሁን አሁን የኢንዱስትሪዎች መፍለቂያ እየሆነች ነው። በኢንቨስትመንቱ የውጭና የሀገር ውስጥ ባለ ሀብቶችን በከፍተኛ ሁኔታ ቀልብ እየሳበችም ትገኛለች። ለዚህ አብነት ካስፈለገ ዳሽንና ሐበሻ ቢራን ጨምሮ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎችን መጥቀስ ይቻላል።... Read more »
የግልና የአካባቢን ንጽህና መጠበቅ ለጤና ፍቱን መድኃኒት ስለመሆኑ ዛሬ በኮሮና ዘመን በብዙ ቢነገርም ከጥንት ከጠዋቱ ኢትዮጵያውያን ከእንዶድ ቅጠል ጀምረው ሳሙናን ሰርተው የግል ንጽህናቸውን ጠብቀዋል። በየዘመኑ ሌሎችንም የንጽህና መጠበቂያን አገልግሎት ላይ አውለዋል። ሞራን... Read more »
የከተማ ልማት ለሀገርም ሆነ ለክልል ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽፆ እንዳለው ይታመናል። ከተሞች በቴክኖሎጂ፣ በህንፃ ግንባታ፣ በመንገድና በሌሎች መሰረተ ልማቶች ሲለሙ ንግድ ይሳለጣል፤ የትምህርት ዕድልም ይሰፋል። ለሰዎች የሥራ ዕድልም ከመፈጠሩ በዘለለ የተሻለ ገቢም ይገኛል።... Read more »
የዛሬ ወር አካባቢ የትግራይ ክልል የግብርና ቢሮ ኃላፊ በቅርቡ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የክልሉ ቀጣይ የእርሻ ስራ የሁሉንም አካላት ትልቅ ትኩረትና አስቸኳይ እገዛ እንደሚፈልግ መጥቀሳቸውን አስታውሳለሁ። አርሶ አደሩ በአሁኑ... Read more »