በኢትዮጵያ ህገ መንግሥት መሰረት ምርጫ በየ5 ዓመቱ የሚካሄድ ነው ። 6ኛ አገራዊ ምርጫም በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ለአንድ ዓመት ተራዝሞ በመጪው ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓም ይካሄዳል ፡፡ በዚህ የምርጫ ውድድር ላይ... Read more »
አስቴር ኤልያስ ብዙዎች ኢትዮጵያ ላይ እንዳሟረቱባትና እነርሱ በፈለጉት መንገድ እንደሚገፏት ሆና ባለመገኘቷ አግራሞታቸው ከቀን ወደቀን እየበረታ ስለመምጣቱ የማይታበል ነው። እርሷ በነደፈችው ትክክለኛ ጎዳና ላይ ናት። የትኛውም አካል ጠልፎ ሊጥላት ቢያሴርም ጉርብጥብጡን መንገድ... Read more »
አቤል ባለፈው ሳምንት ከህወሓት መንደር አፈትልከው የወጡ መረጃዎች ህወሓት በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያውያን ላይ አዲስ የክፋት ሴራ እየሸረቡ መሆኑን ያመላከቱ ሆነዋል።በእርግጥ ይህ መላው ኢትዮጵያውያን ከሚያውቁት የህወሓት ባህሪ አንጻር አዲስ አስገራሚ ግኝት ነው ባይባልም... Read more »
ግብርና ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መሰረት ከመሆኑም በላይ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለሚደረገው መዋቅራዊ ሽግግር ዋና አንቀሳቃሽ ሞተር ነው። የግብርና ዘርፍ ከጠቅላላ አገራዊ ምርት ጂዲፒ 40 በመቶ ድርሻ ሲኖረው አገሪቱ ከምታገኘው ዓመታዊ የውጭ ምንዛሪ... Read more »
እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት መሬት መተኪያ የሌለው ሀብት ነው። ብዙ ነገራቸው ከመሬት ጋር የሚያያዝ ነው። በመሆኑም ይህንን መተኪያ የሌለው ሀብት በአግባቡ እና ለሚፈለገው አግልግሎት ማዋል፣ በቁጠባና በጥንቃቄ ማስተዳደር ከምንም በላይ... Read more »
በአስተሳሰብና ማህበራዊ ለውጥ ላይ በስፋት የሚሰሩ ናቸው። አሁን ደግሞ ሰዎች በራሳቸው፣ በቤተሰባቸው፣ በተቋማቸው ይሁን በሀገራቸው ጉዳይ ላይ ለምን ብለው እንዲጠይቁ እና መልካም ለውጥ እንዲያመጡ ለማበረታታት የሚያስችል “ለምን ኢትዮጵያ” የሚል እንቅስቃሴን መስርተው እየሰሩ... Read more »
በዘመናት ውስጥ ትውልድ ሄዶ ትውልድ ይተካል።በአንድ ክፍለ ዘመን ውስጥ አራት ትውልድ ሄዶ አራት ትውልድ ይተካል።የቀዳሚው ትውልድ አሻራ ለቀጣዩ ትውልድ ትልቅ ድል እና ትርፍ ይዞ ሲመጣ፤ አንዳንዱ ትውልድ ደግሞ ለቀጣዩ ትውልድ ዕዳን አውርሶ... Read more »
ዶክተር በለጠ ብርሃኑ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሲቪል ምህንድስና ትምህርት ክፍል መምህር ናቸው። ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ በተመሰረተው ብሄራዊ ገለልተኛ የሳይንቲፊክ ቡድን እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የኢትዮጵያ ቡድን አስተባባሪ ነበሩ፣... Read more »
ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች። እነዚህ ለውጦች መሬትን በነኩ ትላልቅ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች የተደገፉ ናቸው። ለምሳሌ ሀገሪቱ በአፍሪካ በግዙፍነቱ ተወዳዳሪ የሌለውንና የብዙዎችን ቀልብ እየሳበ ያለውን የህዳሴ የሀይል ማመንጫ ግድብ እየገነባች ነው። የምርምርና... Read more »
ዲስከቨሪ መፅሄትን ዋቢ አድርጎ የኤኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በገፁ ያሰፈረው መረጃ እንደሚያሳየው፤ የከተማ ኑሮ ለሰው ልጆች ከተዋወቀ ስድስት ሺህ ዓመታትን አስቆጥሯል። ሌላው ዓለም ኑሮውን በገጠር እና በአነስተኛ መንደሮች መግፋት ሲቀጥልም የመጀመሪያዎቹ ከተሞች በሺህዎች... Read more »