ተወዳዳሪ የሌለው የምስራቅ አፍሪካ ፕሮጀክት

የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ሀገራት እጅግ አነስተኛ የኢኮኖሚ ትስስር ካለባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው። በሀገራቱ መካከል ያለው የገቢ እና የወጪ ንግድ ግንኙነት እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ለዚህ ደግሞ ዋነኛው ምክንያት የሆነው የቀጣናው ሀገራት በመሰረተ... Read more »

ተፈጥሯዊ በሆኑ ምርቶች ሁለንተናዊ ጥቅም

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ውብ ሀገር ስለመሆኗ በብዙ የታደለችና እልፍ ምስክሮችም ያሏት ናት፡፡ የአየር ንብረቷን ጨምሮ ተፈጥሮ በእጅጉ ያደላት ኢትዮጵያ በተለይም ሀገረሰብ በሆኑ በርካታ የባህል እሴቶቿና ዘመን ተሻጋሪ በሆኑ ሀገር በቀል የዕውቀት ዘርፎቿ... Read more »

አረሞችን የሚለዩ፣ የሚያጠፉና በሰብል የሚተኩ ሮቦቶች

አረም የግብርና ዘርፍን አንቀው ከሚያዙ ሳንካዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥሩ እየጨመረ የመጣውን የዓለም ህዝብ የምግብ ፍላጎት ለማሟላት የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር ለሚደረገው ጥረት ዋነኛ ተግዳሮት እየሆኑ ካሉ ችግሮች አንዱ አረም... Read more »

“ሐዋሳ ወደ ቀድሞ ሰላሟ መመለስ ብቻ ሳይሆን ከነበረበው ሁኔታ በብዙ እጥፍ ተሽላ ርቃ ሄዳለች”ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ የሐዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ

የሐዋሣ ከተማ በ1952 ዓ.ም በቀዳማዊ ንጉሠ ነግሥት አፄ ኃይለሥላሴ ዘመን የተመሠረተች ሲሆን አመሠራረቷም ከአካባቢው ልምላሜ ጋር ተያይዞ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እና የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ልማት ለመዘርጋት ታሣቢ ያደረገ እንደነበረ የተለያዩ የታሪክ ድርሳናት... Read more »

‹‹ህብረተሰብ አንድ ልጅ ወልዶ ማሳደግ የራሱ ተግባር እንደሆነ ሁሉ በችግኝ ላይም ያለው ግንዛቤ የዚያን ያህል ነው››አቶ ባይነሳኝ ዘሪሁንየአዊ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ

አዊ ዞን በአማራ ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዱ ሲሆን፣ በስሩም 12 ወረዳዎች አሉ። ዞኑ ሶስቱንም የአየር ጸባይ ያካተተ እንደመሆኑ የትኛውም አካባቢ ይበቅላል የተባለውን ሁሉ ሊያበቅል የሚችል ነው። በተለይ አማራ ክልል ቡና አይበቅልም የሚለውን... Read more »

“የኢትዮጵያ ጥንካሬ የእያንዳንዱ ብሔር ጥንካሬ ውጤት ነው። የኢትዮጵያ ጥንካሬ የእያንዳንዱ ዜጋ ጥንካሬ ውጤት ነው”ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

በትናንት እትማችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፋና ብሮድካስር ኮርፖሬት ጋር በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳች ዙሪያ ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ የመጀመሪያ ክፍል ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬው እትማችን የቃለመጠይቁን ሁለተኛ ክፍል ይዘን ቀርበናል ።  ጥያቄ፡– ወደ ታላቁ... Read more »

አጂማ- ጫጫ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት የልማት ቁልፍ

ኢትዮጵያ በመስኖ ሊለማ የሚችል ሰፊ መሬት እና ለመስኖ ሊውሉ የሚችሉ በርካታ ወንዞች አሏት። ይህን መሬትና ውሃ በመጠቀም በዝናብ ከሚለማው መሬት ጎን ለጎን የመስኖ ልማት ሥራዎችን በማከናወን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ ለሥራ አጥ ወጣቶች... Read more »

ቆሻሻን መልሶ የማልማት ውጤታማ ተግባር

አዳማ ከተማ ከአዲስ አበባ ደቡብ ምዕራብ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምሥራቅ ሸዋ ዞን ትገኛለች። የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ባለስልጣን (የመቼ መረጃ) መረጃ እንደሚጠቅሰው ደግሞ የነዋሪዎቿ ቁጥር 228 ሺህ 623 ነው። የስብሰባ ማዕከል እንደመሆኗ... Read more »

የአዌቱ ፓርክ ትንሳኤ

በጅማ ከተማ የሚገኘው የአዌቱ ፓርክ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ያስቆጠረ ፣ በከተማዋ የሚገኝ ብቸኛው እድሜ ጠገብ ፓርክ ነው። ፓርኩ ለበርካታ ዓመታት ለአካባቢው ህዝብ እና ለጎብኚዎች የተለያዩ አገልግሎቶችን በመስጠት ይታወቃል። ካለፉት 15 ዓመታት... Read more »

አዲስ አበባን እንደስሟ አበባ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ15 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በከተማዋ ሰባት ሜጋ ፕሮጀክቶችን በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ሰርቶ ለአገልግሎት ለማዋል ከያዘው ዕቅድ 70 በመቶ መድረሱንና ቀሪው በ2014 በጀት አመት ሙሉ ለሙሉ... Read more »