ከተሞችን ከአንድ ማዕድ የሚያቋድስ ቴክኖሎጂ

ዓለም በቴክኖሎጂ እየዘመነ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያም በተለያዩ ዘርፎች ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመከተል ከዓለም አገራት ጋር እየተሳሰረች ትገኛለች ። ቴክኖሎጂ ለወለደው ዲጂታላይዜሽን ምስጋና ይግባውና ካለፉት ዓመታት በተሻለ ፍጥነት ዓለም በአንድ ማዕድ እንደሚቋደሱ ቤተሰቦች... Read more »

“አሸባሪው ህወሓት አርሶ አደሩ ስራ በሚሰራበት ወቅት እየጠበቀ እሳት የሚለኩሰው ህዝቡ በተደራራቢ ችግር እንዲፈተን ስለሚፈልግ ነው”ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

ከዛሬ ስምንት ወር በፊት ትግራይን ሲያስተዳድር የነበረው መንግስት ባልታሰበና ባልተጠበቀ መንገድ አገርን ወዳልተፈለገ ሁኔታ የሚያስገባ ስህተትን በመፈጸም የሰሜን እዝን በተኛበት ገደለ፣ ማረከ፣ ንብረት ዘረፈ ፣አወደመ። ይህ አገርን የከዳ ተግባር ደግሞ ከፌደራል መንግስት... Read more »

«የእጽዋት በሽታን በስነህይወታዊ ዘዴ ማከም ተፈጥሮን ማከም ነው»ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ አለሙ የኢትዮጵያ ማይክሮ ባዮሎጂ ሶሳይቲ ፕሬዚዳንት

ተባባሪ ፕሮፌሰር ተስፋዬ አለሙ ይባላሉ። በአካባቢ ልማትና የትምህርት ጥራትና በእጽዋት በሽታ ላይ የሚሰሩ ናቸው። በኢትዮጵያ ደረጃ ባለስልጣን በደረጃ መዳቢዎች ኮሚቴነትና በኢትዮጵያ ባዮሎጂካል ሳይንስ ሶሳይቲ በፀሐፊነት ሰርተዋል። እንዲሁም በኢትዮጵያ ማይክሮ ባዮሎጂ ሶሳይቲ በፕሬዚዳንትነት... Read more »

”የራሱን ክልልም ሆነ ቦታ ጠፍጥፎ የሰራ ብሔርም ሆነ ግለሰብ የለም‘ ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው የታሪክ መምህርና የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

ብዙዎችን በስነጥበብ ታሪክና በአጠቃለይ ታሪክ አስተምረው ለቁምነገር ያበቁ ናቸው። በርከት ያሉ ጥናትና ምርምሮችን በመስራት አገር ብሎም ግለሰቦች እንዲጠቀሙ ያደረጉም ስለመሆናቸው ይነገራል። በተለይም በአገር ወዳድነትና ታሪክ ነጋሪነታቸው እንዲሁም በአነቃቂ ንግግራቸው ብዙዎች ያውቋቸዋል። ከዚያ... Read more »

“ኢትዮጵያ የራሷን አቋም ከማስረዳት አልፋ ለአፍሪካ ህብረት ግርማ ሞገስ መመለስ የሰራችው ስራ የገዘፈ ነው” ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተፈራ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካን ስተዲስ ትምህርት ክፍል መምህርና የሰላም ሚኒስቴር የፖሊሲ ጉዳዮች አማካሪ

የዛሬው የዘመን እንግዳችን የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጉዳይ እና የሃገራቸውን ጥቅም ለማስከበር በአለም አደባባይ ቆመው ከሚሞግቱ ምሁራን መካካል አንዱ ናቸው። በተለይም ዲጂታል የመገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ያለማንም ቀስቃሽነትና አስገዳጅነት በራሳቸው ተነሳሽነት የአረቡን አለም... Read more »

«የውጪ ተጽዕኖ የሚመጣው የውስጥ ቀዳዳ ሲያገኝ በመሆኑ የከፈትነውን ቀዳዳ መድፈን ያስፈልጋል»ዶክተር ዲማ ነገዎ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር

አብዛኛውን እድሜያቸውን ያሳለፉት በፖለቲካ እንቅስቃሴ ነው። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ ረዘም ላለ ዓመታት በማገልገል ስማቸው በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል። ከአርባ ዓመታት በፊት ኦነግን ከመመስረት እስከ መምራት ድረስ ያገለገሉም ናቸው። በሽግግሩ ወቅትም በሚኒስትሮች ምክርቤት... Read more »

«የኢትዮጵያ ሰራዊት ማንኛውንም ትንኮሳ ለመመከትም ሆነ የአገርን ሉአላዊ አንድነት ጠብቆ ለማሻገር በቂ አቅም ያለው ነው»ብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ ሀብተማርያም የህብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚ

መንግስት በትግራይ ክልል ላይ ሲያደርግ የነበረው የህግ ማስከበር ዘመቻ ተጠናቆ ወደሌላ ምዕራፍ ተገብቷል። መንግስት የእርሻ ወቅትን ታሳቢ በማድረግ እና የተባባሰ ጥፋትና ውድመት እንዳይከሰት በማለት የተናጠል ተኩስ አቁም በማድረግ ሰራዊቱ አካባቢውን ለቆ እንዲወጣ... Read more »

‟መጀመሪያ የተሾመው ጊዜያዊ አስተዳደር የህወሓት አመራር የነበሩትን ባለመንካቱና አሠራሩን ባለማሻሻሉ ውጤት ለማምጣት ሳይቻል ቀርቷል” አቶ ባርያጋብር አባይ የትግራይ ክልል ጊዜአዊ አስተዳደር የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ

መንግሥት ላለፉት ሰባትና ስምንት ወራት በትግራይ ክልል የህግ በማስከበር ዘመቻ ላይ እንደነበር ይታወቃል በእነዚህ ጊዜያት ደግሞ በተለይም የጁንታውን ቡድን እንዳያንሰራራ አድርጎ ከመደምሰሱም ባሻገር ለህግ መቅረብ የሚገባቸውን ሰዎችም ወደህግ አቅርቧል በማቅረብ ላይም ይገኛል... Read more »

ከልጅነት እስከ ዕውቀት በቡና ልማት

ለሀገሪቱ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ ዘመናትን ያስቆጠረው አሁንም የጀርባ አጥንት መሆኑን አጠናክሮ የቀጠለው የኢትዮጵያ ቡና በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ሆኗል። በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለቡና ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት በመሰጠቱ ዘርፉ ከዕለት ዕለት እየተሻሻለ... Read more »

ከሰው ሠራሽ አስተውሎት ጋር ተያይዘው የመጡ ተግዳሮቶችን ለመቀነስ የወጡ መርሆዎች

“የወደፊቱ ህይወታችን እያደገ ባለው የቴክኖሎጂ ኃይል እና ቴክኖሎጂውን በምንጠቀምበት ጥበብ መካከል የሚደረግ ግብ ግብ ነው።” እንግሊዛዊው የአንፃራዊነት ንድፈ ሃሳብ እና በኳንተም ሜካኒክስ ሊቅ እና የፊዚክስ ኖቤል ሎሬት ስቴፈን ሀውኪንግ በአንድ ወቅት የተናገሩት... Read more »