“መቶ ዓመት የመንግሥት እቅድ ይዘው በድንገትከእንቅልፋቸው ሲነቁ ራሳቸውን ዋሻ ውስጥ አገኙት” አቶ ሃጎስ ግደይ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ዞን የህንጣሎ ወረዳ አስተዳዳሪ

ሀገሪቱ ካፈራቻቸው ወጣት ፖለቲከኞች አንዱ ነው። ውልደቱ ትግራይ ክልል ህንጣሎ ወረዳ ልዩ ስሙ አዲጉደም በሚባል አካባቢ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ሀሮዕ በተባለ ትምህርት ቤት እስከ 6ኛ ክፍል የተማረ ሲሆን በአካባቢው መለስተኛ ደረጃም... Read more »

የተጓተተው የወጪ ገቢ ንግድ ማሳለጫ መንገድ

በአዲስ አበባ ከተማ በቃሊቲ ክፍለ ከተማ እየተገነበ የሚገኘው የቃሊቲ አደባባይ- ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ፕሮጀክት የሀገሪቱ የወጪና ገቢ ንግድ ዋና መተላለፊያ መንገድ በመሆኑ ልዩ ቦታ የሚሰጠው የመንገድ ፕሮጀክት ነው። በተለይም ከጂቡቲ ወደብ የሚገባውን... Read more »

እየዘመነች ያለችው አዳማ

አዳማ ከተማ ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ከሚጠሩ የሀገራችን ከተሞች አንዷ ነች። በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ የሪፎርም ከተሞች ቀዳሚ ስትሆን የተቆረቆረችው በ1917 ዓ.ም ነው። ከባህር ጠለል በላይ ከ1ሺህ 500 እስከ 2ሺህ 300 ሜትር ከፍታ ላይ... Read more »

«የኢትዮጵያ ጠላቶች አሁን ያለው መንግስት እንደሻማ ቀልጦ የሚያልቅና በነኩት ጊዜ የሚፈርስ መስሏቸው ከሆነ ተሳስተዋል»ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ በሻህ የአሜሪካ ዲያስፖራ የሰላም ጓድ ሰብሳቢ

ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሉ በሻህ፣ ኑሯቸውን ያደረጉት በአገረ አሜሪካ በሰሜን ካሮላይና ነው፡፡ ሙያቸው የፖለቲካል ሳይንስ ዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ኢንተርናሽናል ጆርናሊዝም ሲሆን፣ በሰሜን ካሮላይና በኤ ኤንድ ቲ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የፖለቲካል ሳይንስና የጋዜጠኝነት መምህር... Read more »

”ሞታችን ውስጥ ቆመን ደም መፋሰሶችን ከማሰብ ይልቅ ተስፋውን ማለም ከቻልን ነገ ብርሃን የሚሆንበት ብዙ አጋጣሚ አለ‘ ዶክተር ራሄል ባቴ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት ሰብሳቢ

በኢትዮጵያ ከለውጡ በኋላ የፖለቲካ እንቅስቃሴና ዴሞክራሲ ግንባታውን ለማሳለጥ የሚያግዙ ገለልተኛ ተቋማት ተመስርተዋል። እነዚህ ተቋማት ደግሞ በተለይም ለዘንድሮው የምርጫ ሂደት እጅግ አጋዥና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ያደረጉ ተቋማት እንደሆኑ በተግባር አረጋግጠዋል። ከእነዚህ መካከልም የኢትዮጵያ... Read more »

ችግሮችን ወደ ዕድል የቀየረ ጉዞ

ገና ከጠዋቱ በለጋነት ዕድሜው በርካታ የሕይወት ውጣ ውረዶችን አሳልፏል። ባልጠና የልጅነት አቅሙ ከእናትና አባቱ ቤት ጀምሮ በሥራ ተጠምዷል። በተለይም አዲስ አበባ ከተማ ካሉት አጎቱ ቤት በኖረበት ጊዜ ሁሉ የተለያዩ የሥራ ጫናዎችን መቋቋም... Read more »

ለማዕድን ዘርፍ መላ እየሰጠ ያለ ቴክኖሎጂ

የማዕድን ዘርፍ በተለያዩ አደጋዎች የተከበበ ነው። በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በማዕድን ቁፋሮ ዘርፍ የተሰማሩ ሰዎች ለተለያዩ አደጋ ተጋለጡ የሚል ዘገባ መስማት የተለመደ ነው። በማዕድን ቁፋሮ ዘርፍ ሌላኛው ከባድ ችግር በዘርፉ የተሰማሩ ከ15 ሺህ... Read more »

<<ከስንዴ ምርት ብቻ በዚህ መኸር እስከ 60 ሚሊዮን ኩንታል ይጠበቃል>> አቶ ገርማሜ ጋሩማ በግብርና ሚኒስቴር የእርሻ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ተወካይ

የቱንም ያህል በኢንዱስትሪው ዘርፍ ጫፍ የደረሰ እድገት መታየት ቢችልም ግብርና አይቀሬ የሆነና ለኢንዱስትሪውም ጭምር የጀርባ አጥንት ስለመሆኑ ይነገራል። ግብርና በተለይ ለታዳጊ አገሮች ሁሉ ነገር ነው ማለት ይቻላል። ምንም እንኳ መምጫ መንገዱ በኢንዱስትሪ... Read more »

“በመስከረም ወር የሚመሰረተው መንግሥት የሕዝብን ዘርፈ ብዙ ችግሮች በብቃት ሊፈታ የሚችል እንዲሆን ከወዲሁ ሥራ ተጀምሯል”ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ የብልጽግና ፓርቲ ሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ

በተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ምክንያቶች ተራዝሞ የቆየው 6ኛው አገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም መካሄዱ ይታወሳል፡፡ በዚህ ምርጫም ብልጽግና ፓርቲ መንግስት ለመመስረት የሚያስችለውን ድምጽ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በዚህ መሰረት... Read more »

የኢትዮጵያን የውሃ አማራጭ እንደሚያሰፋ የታመነበት ፕሮጀክት

ኢትዮጵያ በሚፈለገው ልክ ባይሆንም የገጸ ምድር ውሃዎቿን ለመጠቀም እንቅስቃሴ እያደረገች ሲሆን የከርሰ ምድር ውሃ አጠቃቀም ላይ ሰፊ ክፍተት መኖሩን ጥናቶች ያሳያሉ ፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች አልፎ አልፎ የከርሰ ምድር ውሃን ለመጠጥ እና ለመስኖ... Read more »