መንግሥት በከተሞች በተለይ በአዲስ አበባ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት ለመመለስ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በመገንባት በተመጣጣኝ ክፍያ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያለውን የማህበረሰብ ክፍል ለመድረስ ሲሰራ ቆይቷል፡፡ የዜጎችን የመኖሪያ ቤቶች ፍላጎት... Read more »
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በመነሻ ሃሳብ ፈጣሪዎችን /ስታርትአፖችን/ ለማበረታት ዘርፈ ብዙ ሥራዎች በትኩረት እየተሰሩ ይገኛሉ:: በቅርቡም በኢንፎርሜሽን፣ ኮሙዩኒኬሽንና ቴክኖሎጂ (በአይሲቲ) ዘርፍ የቢዝነስ ሃሳብ ያላቸውን እነዚህን የፈጠራ ሃሳብ ባለቤቶች ለማበረታታት እና ለመደገፍ የሚያስችል የኢኖቬሽን... Read more »
በግብርና ምርቶቿ በዓለም ገበያ የምትታወቀው ኢትዮጵያ አሁን አሁን ደግሞ በተለያዩ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፎች ይህንኑ አጠናክራ በመቀጠል ተወዳዳሪ ለመሆን እየታተረች ትገኛለች። ለዚህም መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የሰጠው ትኩረት ትልቅ ድርሻ አለው። ይህን ተከትሎም በርካታ... Read more »
አስር የሚደርሱ ድርጅቶችን በስሩ ይዟል። በሪልስቴት፣ በኮንስትራክሽን፣ በሪልስቴት ማርኬቲንግ፣ በሪል ስቴት ሕግ የማማከር አገልግሎት እና ንብረት አስተዳደር፣ በማኑፋክቸሪንግ፣ ከ20 በላይ የሪል ስቴት ቴክኖሎጂ መተግበርያዎች፣ በትሬዲንግ እንዲሁም እንደ ሀገር ብዙም ትኩረት ባልተሰጠው ቤቶችን... Read more »
ኢትዮጵያ በ2025 የዲጂታል ኢትዮጵያ ስትራቴጂን እውን ለማድረግ በርካታ ተግባራት እያከናወነች ትገኛለች። ስትራቴጂውን እውን እንዲሆን ከሚያደርጉ አስቻይ ሁኔታዎች መካከል ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ አንዱ ነው። መታወቂያው አካታች ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት ከፍተኛ ሚና እንዳለው ይታመናል።... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙዎች ተምረው ሥራ ከመጠበቅ ይልቅ ውስጣቸውን አድምጠው፤ አካባቢያቸውን አስተውለው፤ አዳዲስ የቢዝነስ ሃሳቦችን ለመፍጠር ሲጣጣሩ ይስተዋላል። የቢዝነስ ሃሳብ ከመፍጠርም አልፈው በፈጠሩት ቢዝነስ ራሳቸውን ከማሸነፍ አልፈው ሀብት ያካበቱ እንዲሁም ለሌሎች መትረፍ... Read more »
ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ከሚያበረክተው የቡና ልማት የበለጠ ተጠቃሚ መሆን የሚያስችሉ ተግባሮች እየተከናኑ ይገኛሉ። የቡና ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ እንዲሁም የኤክስፖርት ንግዱን ማሻሻል ሀገር ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ውጤት እንድታገኝ ያስችላታል። በመሆኑም ከታች ከልማቱ... Read more »
‹‹በዘመነ ዲጂታል›› በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያሉ ጀማሪ የሥራ ፈጣሪዎችን (ስታርትአፖችን) ማበረታታት ተገቢ እንደሆነ ይነገራል:: በኢትዮጵያም ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎችን የማበረታታቱ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል:: ለዚህም ብዙ ማሳያዎችን ማንሳት ይቻላል:: ከማሳያዎቹ መካከልም... Read more »
ወጣትነት ብርታት፣ ጥንካሬ፣ ድፍረትና እምቅ አቅም አለው። ሞራልና ልበሙሉነትም በመስጠት በኩልም ይታወቃል። ይህን ዕምቅ አቅም አጭቆ የያዘን ወጣትነት ስንቶች በአግባቡ ተጠቅመውበት ይሆን?… መልሱን ለናንተው እያልኩ ይህን ለዛሬ ስለ አንድ ብርቱ ወጣት የስኬት... Read more »
በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ ዘመኑን የዋጁ ጉልበት፣ ጊዜ እና ወጪ የሚቆጥቡ፣ ይበልጥ ምርታማ የሚያደርጉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ከምንም ጊዜ በላይ እንደ አሸን እየፈሉ እንዲሁም እየተስፋፉ ናቸው፤ እነዚህ ቴክኖሎጂዎች በኢንፎርሜሽን፣ ኮሙኒኬሽንና ቴክኖሎጂ (በአይሲቲ) ዘርፍ... Read more »