“የትግራይ ህዝብ በምንም ዓይነት መንገድ ከኢትዮጵያ መነጠል አይፈልግም፤ ይህ ሀሳብ የጥቂት ሥልጣን ወዳድ ስግብግቦች ብቻ አጀንዳ ነው” አቶ ጌታቸው ንጉሴ በትግራይ ብልጽግና ፓርቲ የሚዲያና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊና በጊዜያዊ አስተዳደሩ የዋና ሥራ አስፈጻሚ አማካሪ

አቶ ጌታቸው ንጉሴ በትግራይ ብልጽግና ፓርቲ የሚዲያና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊና በጊዜያዊ አስተዳደሩ የዋና ስራ አስፈጻሚ አማካሪ ናቸው። እኛም በወቅታዊ የትግራይ ሁኔታ እንዲሁም በጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራርነታቸው ወቅት ስላስተዋሏቸው ነገሮች ቆይታን አድርገናል፤ መልካም ቆይታ።... Read more »

የላቀ አፈጻጸም – በመንገድ ግንባታና ጥገና

የግንባታ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ችግሮችና መጓተቶች በብዙ ዘርፎች ላይ ቢስተዋልም የተሻለ ስራ የሚሰራባቸው ዘርፎችና አካባቢዎች አሉ። በተለይም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ጠንካራ የፕሮጀክቶች አፈጻጸም እየታየባቸው ካሉ አካባቢዎችና ዘርፎች መካከል የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ግንባታ... Read more »

የጥምር መስህቦች መገለጫ – አርባምንጭ

የውሀ መገኛ የአርባ ምንጮች መፍለቂያ ናት አርባምንጭ ። አርባ ምንጭ ሲነሳ ውሀ ውሀ ሲነሳ ደግሞ አሳ የማይቀር ነው። አሣ ያከማቹት የአባያና ጫሞ ሀይቆች የአርባ ምንጭ ከተማ ፈርጦች ናቸው። ከስምጥ ሸለቆ ሀይቆች በስፋት... Read more »

“የትግራይ ሕዝብ እነዚህን እኩይ ሰዎች ከጉያው ሥር አውጥቶ እስካልሰጠ ድረስ አብሮ ሊጎዳ የሚችልበት ዕድል አለ”መቶ አለቃ በቀለ በላይ የኢትዮጵያ የቀድሞ ጦር ሠራዊት የድጋፍና የልማት ማህበር ሥራ አስፈጻሚና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

 የተወለዱት በቀድሞው አጠራር በሸዋ ክፍለሃገር ጨቦና ጉራጌ አውራጃ ከአምቦ 12 ኪሎ ሜትር ላይ በምትገኘው ጉደር ከተማ ውስጥ ነው:: ይሁንና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ በምትገኘው ወንጪ ወረዳ ነው ያደጉት:: የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ዳርያን በሚባል... Read more »

የዓለም አቀፍ ጉልበተኞች ጭፈራ

 “ክፈቱልን በሉት በሩን – ኮሪዶሩን!” ልክ በዛሬው ዕለት “ሀ” ብለን የምንጀምረው ወርሃ ነሐሴ በብዙ የሀገራችን ክፍሎች የሚታወቀው “የልጆች ወር” በመባል ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ግልጽ ነው፡፡ በዚህ በነሐሴ ወር ውስጥ የሚውሉት አብዛኞቹ የብሔረሰቦቻችን... Read more »

ወቅቱ እንደ ብረት የምንጠነክርበት ነው!

በተለያዩ ጊዜያት አገርን ችግር ውስጥ በማስገባት እንድትፈራርስ የሚጥሩ ሀይሎች ይነሳሉ። በእነዚህ ወቅቶች ደግሞ ህዝብ በአንድነትና በትብብር መንፈስ መቆሙ እንደ ብረት መጠንከሩና እንደ አንድ ማሰቡ የመጣውን ሁሉ እንደ አመጣጡ ለመመከት መዘጋጃ መንገዱ ነው።... Read more »

“ዝም ብለን በጭፍን ወዳልተገባ ነገር ሳንገባ፤ እንዲሁም ጥቅማችንን አሳልፈን ሳንሰጥ እያደረግን ያለነው ሁኔታ መልካም የሚባል ነው” አምባሳደር ጥሩነህ ዜና የቀድሞው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር

በተለያየ አቅጣጫ ፈተናዎች የበረቱ ይምሰሉ እንጂ የኢትዮጵያውያን አንድነት ከመቼውም ጊዜ ይልቅ እየጠነከረ መጥቷል፡፡ ይህን ጥንካሬና ህብረት የማይወዱ አካላት ደግሞ የኢትዮጵያውያን ማበር የእነሱ ውድቀት በመሆኑ እያስፈራቸው ይገኛል፡፡ በጣረሞት ላይ የሚገኘው ሽብርተኛው ህወሓትም በአገር... Read more »

በዘርፈ ብዙ ሙያ የሰመረ ውጤት

ትውልድና እድገታቸው ይርጋለም ከተማ ቢሆንም በቤተሰባቸው የሥራ ዝውውር ምክንያት ወደ ሀዋሳ ከተማ በመሄድ ከስድስተኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን በሀዋሳ ተከታትለዋል። ትጉ ተማሪ ቢሆኑም በወቅቱ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ሊያስገባቸው የሚያስችል ውጤት ሳያመጡ... Read more »

ለዲጂታል ኢኮኖሚ መሰረት የተጣለበት ዓመት

ዓለም በፍጥነት እየተለወጠች ነው። በዓለም ላይ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ እንቅስቃሴ እያቀጣጠሉ ካሉ ነገሮች አንዱ ደግሞ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ነው። በከፍተኛ ፍጥነት ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እየተካሄደባቸው ካሉት አንዱ የኢኮኖሚ ዘርፍ ነው። ዲጂታል ኢኮኖሚ ቅርጽ እየያዘ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያዊ መሆናችንን ስናምን ኢትዮጵያን ከችግሮቿ ሁሉ ማላቀቅ እንችላለን›› አትሌት በላይነህ ዴንሳሞ

በአገራችን በተከሰቱ ግጭቶች ምክንያት ብዙ ንብረት ወድሟል፣ የሰው ህይወት ጠፍቷል:: መፈናቀሉም እንዲሁ ብዙ ነው:: በተለይ በትግራይ ያለው ሁኔታ ደግሞ የከፋ እንደሆነ ይታወቃል:: ይህንን ተከትሎም የዲያስፖራ የሰላም ጓድ አባላት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ተዘዋውረው... Read more »