ሕይወት በብዙ ውጣ ውረዶች የተሞላች በመሆኗ ብዙዎች ሲወጡ ሲወርዱ፤ ሲወድቁና ሲነሱ፤ መመልከት የተለመደ ነው፡፡ ታዲያ ይነስም ይብዛ ሰው ሁሉ በህይወት ሲኖር የህይወትን ውጣ ውረድ ሳያጣጥምና ሳይፈተን ያለፈ አይኖርም ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ቁም... Read more »
የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በችግኝ ተከላ ረገድ እየተደረገ ካለው ርብርብ ጎን ለጎን የደን ጭፍጨፋን በመከላከል ረገድ ከፍተኛ ስራ ሊሰራ እንደሚገባ ይታመናል፡፡ ይሁንና በርካታ ሀገራት ለችግኝ ተከላ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥተው እየሰሩ ያሉትን ያህል... Read more »
በሐሰት የቱንም ያህል ትርክት መደርደር ቢቻል መቼም ቢሆን እውነት ሊሆን አይችልም፡፡ ለተወሰነ ጊዜ ውሎ ቢያድር እንጂ እውነቱ ራሱ ውሸቱን ይገልጠዋል፡፡ ባዶነቱንም በአደባባይም ያስጣጣዋል፡፡ የአሸባሪው ትርክት፣ የአይጥ ምስክር ድምቢጥ እንዲሉ በምዕራባውያኑም ጭምር የታገዘ... Read more »
በተለያዩ ጊዜያት ስለንባብ ሲነገሩ የተለያዩ አባባሎች እንሰማለን። የማያነብ እንደ እንስሳ ነው ከሚለው አንስቶ ማንበብ የነፍስ ምግብ ነው፣ መጻፍ ግን የነፍስ ትግል፤ እስከሚሉት ድረስ ማለት ነው፡፡ ሰው በንባብ የብርሃንና የጨለማ፣ የሞትና የሕይወት ያህል... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ከሚስተዋልባቸው አካባቢዎች አንዱ ከአውቶቡስ ተራ – 18 ቁጥር ማዞሪያ ድረስ ያለው አካባቢ ነው። አካባቢው ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች የሚካሄዱበት መሆኑ እና በአካባቢው ያሉ መንገዶች ጠባብ መሆናቸው ለመንገዱ... Read more »
ከተማ ሰፊና ቋሚ ህዝብ የሰፈረበት፣ የራሱ የሆነ አስተዳደር ያለውና በህግም እንደሚመራ መረጃዎች ያመለክታሉ። እንዲህ ባለው ሥርዓት ውስጥ የተመሰረተ ከተማ በውስጡ ለሚኖረው ሰው የተለያዩ አገልግሎቶችን፣እንዲሁም የሁሉንም ዕድሜ ባማከለ የመዝናኛ ማሟላት ከሚጠበቁ ተግባራት መካከል... Read more »
ተወልደው ያደጉት በቀድሞ አጠራር ትግራይ ክፍለሃገር ራያቆቦ አውራጃ አላማጣ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው አላማጣ ከተማ በሚገኘው ታዳጊዋ ኢትዮጵያ በተባለ ትምህርት ቤት ነው የተማሩት። ዘጠነኛ ክፍል ሲደርሱ ግን ሃይቅ ከተማ እንዲሁም... Read more »
በትግራይ ሲካሄድ የቆየውን የህግ ማስበር ዘመቻ ተከትሎ የበርካታ ዜጎች ህይወት አልፏል፤ በርካቶችም ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። ከዚህም ባሻገር በአካባቢው በሚደረገው የህግ ማስከበር ዘመቻ ዜጎች ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች መዳረጋቸው እሙን ነው። በተለይ ጦርነት በሰው... Read more »
ቂም ይዞ ጸሎት፤ ሳል ይዞ ስርቆት እንዲሉ፤ ሱዳን ማንነቷን ወደኋላ ደብቃ የኢፌዴሪ መንግስትን በሽብርተኛነት ከተፈረጀው ህወሓት ጋር ላደራደር ማለቷ ከሰሞኑ ተሰምቷል።ሱዳን ኢትዮጵያ የተዳከመች በመሰላት ጊዜ አድብታና አድፍጣ የኢትዮጵያን መሬት ለመውረር ጉርብትናውም ሆነ... Read more »
በዓለማችን በተለይም በሀይማኖት ተቋማት እና በቤተመጽህፍት ውስጥ ብዙ ሺህ ዓመታትን ያስቆጠሩ ታሪካዊ የእጅ ጽሁፎች ይገኛሉ። እነዚህ የእጅ ጽሁፎች በብራና ላይ በእጅ የተጻፉ ሲሆኑ፣በዘመናችን እምብዛም በማይነገሩ ቋንቋዎች የተጻፉ ከመሆናቸው ባሻገር ናቸው። እነዚህን የሰው... Read more »