ዛሬ የጀግንነት ቀን ነው። ስለጀግንነት ሲነሳ ደግሞ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ይነሳል። ኢትዮጵያና ጀግንነት የረጅም ጊዜ ልምምድ እንዳላቸውም ታሪክ ይመሰክራል። አገራችንም በየዘመኑ አዳዲስ ጀግኖችን ስታፈራ ቆይታለች። ሆኖም ጀግና የሚባለው ማነው የሚል ጥያቄ በአእምሮአችን ሲከሰት... Read more »
በየትኛውም አገር የሚኖር ሰው ‹‹ጀግና›› የሚ ለው ቃል ሲሰማ ቅድሚያ የሚመጣለት አገሩን ከወራሪ ወይም ከጠላት ያስጣለውን ሰው ነው። ቃሉ በራሱ ልብን የሚሞላና የአይበገሬነት ምልክት ተደርጎ የሚወሰድ ነው። በአገራችንም ‹‹ ጀግና›› የሚለው ቃል... Read more »
ማሪያ ሙኒር ይባላሉ። የህግ ባለሙያና ጠበቃ ሲሆኑ፤ የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበርን ከመሠረቱት መካከል አንዷ ናቸው። በተለይ ግን የሚታወቁት በቀድሞ ስሙ ፆታዊ ጥቃት ተከላካይ ማሕበር በአሁን ደግሞ የሴቶች ማረፊያና ልማት ማሕበርን ተመሳሳይ... Read more »
አርሶ አደር ቦጋለ ወልደ ሀና ይባላሉ። የወንጌል መምህር በመሆናቸውም ፓስተር ተብለውም ይጠራሉ።ትዳር ከመሠረቱ 33 ዓመታቸው ሲሆን ሁለት ሴትና አንድ ወንድ ልጅ አፍርተዋል።ተወልደው ያደጉት በሲዳማ ክልል አርቤጎና ወረዳ ቶጋ ቀበሌ ውስጥ ነው።ትኩስ ወተት... Read more »
የጥላቻ ንግግሮች በአንድ ሰው ወይም በቡድኖች ላይ ጥላቻን፣ ዓመፅን እና መድልዎን የሚደግፉ፣ የሚያነቃቁ፣ የሚያስተዋውቁ ወይም የሚያጸድቁባቸውን በርካታ መግለጫዎችን እንደሚያካትት የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ያወጣው መረጃ ያሳያል። የጥላቻ ንግግር ለዴሞክራሲያዊ ኅብረተሰብ ውህደት፣ ለሰብዓዊ... Read more »
ዛሬ የአገልጋይነት ክብር ቀን ነው። ማገልገል ደግሞ ክብር ነው። በየትኛውም የስራ ዘርፍ ላይ ሆነው ሃገራቸውን በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያገለገሉ ዜጎች ይህ እለት ይመለከታቸዋል፤ ክብርም ይሰጣቸዋል። የኢትዮጵያ የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅትም ዘጠነኛውን ሽልማት... Read more »
የፌዴራል መንግሥት የትግራይ ገበሬ እርሻው ጾም እንዳያድር እንዲሁም የጥፋት ቡድኑም ነገሩን ቆም ብሎ እንዲያስብበት የጽሞና ጊዜ ለመስጠት ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም የተናጠል ተኩስ አቁም በማድረግ የትግራይ ክልልን ለቆ ቢወጣም መንግሥት የወሰደውን... Read more »
አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያዊነት የጥቁር ሕዝቦች የአሸናፊነት ቀንዲል በመሆኑ ከኢትዮጵያውያን አልፎ ሌሎች የሚኮሩበት ታሪካችንን ይዘን መቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያዊነት ቀንን በማስመልከት ትናንት በተካሄደው ውይይት ላይ የተገኙት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ በርካታ የምትታወቅባቸው ነገሮች... Read more »
ከአፄ ኃይለሥላሴ ጀምሮ የህዝብ እንደራሴ ሆነው ህዝባቸውን አገልግለዋል። በደርግ ደግሞ የጠቅላይ ፍርድቤት ዳኛ ሆነው በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ሰርተዋል። ከ20 አመት በላይ በዳኝነት ቢያገለግሉም ህወሓት በዘረጋው ሀገር አፍራሽ የአስተዳደር መዋቅር ባደረጉት የሰላ ትችት... Read more »
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘውን የውሃ ሀብት ለመስኖ ለማዋል የተሰራው ስራ ወደ ፊት ሊሰራ ከሚገባው ሰፊ ስራ ጋር ሲነጻጸር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። ሆኖም ባለፉት ዓመታት የተሰሩ ስራዎች እንደ መልካም የሚወሰዱ መሆናቸው አያጠያይቅም። ሀገሪቱ... Read more »