የአርሲ ክፍለ አገር አሰላ ከተማ፣ ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ላይ ዜጎች አንገታቸውን ቀና እንዲያደርጉ የኩራት ምንጭ የሆኑ ውድ ልጆቿ የሚፈሩባት የኢትዮጵያ ክፍል ነች። በተለይ በአትሌቲክስ ስፖርት ሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ፣ ደራርቱ ቱሉ፣ ቀነኒሳ በቀለ፣... Read more »
ከተመሰረተ አስራ ሁለት ዓመታትን አስቆጥሯል። ስራውን የጀመረውም በአንዲት ሲቲ ስካን ማሽንና በስምንት ሰራተኞች ነው። በበርካቶች ዘንድ የሚታወቀውም ‹‹ ጳጉሜን ለጤና›› በሚል መሪ ቃል የመክፈል አቅም ላነሳቸው የህብረተሰብ ክፍሎች በየዓመቱ የነፃ “ሲቲ ስካንና... Read more »
በዓለም መድረክ ላይ ስማቸው በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ገኖ ከተሰማው ውስጥ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሳራ መንክር ትገኝበታለች። ታዋቂው “የታይምስ” መፅሄት በያዝነው ዓመት በቴክኖሎጂ ዘርፍ እጅግ ውጤታማ ስራን በመስራት “የዓለማችን ተፅእኖ ፈጣሪ” ሰዎች መካከል አንዷ... Read more »
ከወደ ቻይና የወደፊት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ተስፋ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ብቅ ማለታቸውን ሰምተናል። እነዚህ አምስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና ቤጂንግ በተካሄደው የዓለም ሮቦት ቴክኖሎጂ ውድድር ሻምፒዮና የወርቅ፣ የብርና የነሐስ ሜዳሊያ በማምጣት ማሸነፋቸውን ተሰምቷል። በቻይናዋ ርዕሰ... Read more »
የሰው ልጅ በህይወት ለመኖር ከሚያስፈልጉት መሰረታዊና ቁልፍ ጉዳዮች መካከል ምግብ፣ ልብስና መጠለያ ስለመሆኑ ብንናገር እርግጥ ነው አዲስ ነገር አልነገርናችሁ ይሆናል። እነዚህን መሰረታዊ ፍላጎቶች ለማሟላት ገንዘብ የሚያስፈልግ ስለመሆኑ ብንነግራችሁም እንዲሁ ይህም ሳይታለም የተፈታ... Read more »
ከዓለም ሕዝብ አምስት በመቶ የሚሆነው በመስማት ችግር እንደሚሰቃይ የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመላክታል። አምስት በመቶ ማለት በመቶኛ ሲገለጽ ትንሽ ቢመስልም በቁጥር ሲገለጽ ግን ከፍተኛ ቁጥር ነው። ከ430 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ በዓለም አቀፍ... Read more »
በዚያድ ባሬ የሚመራው የሶማሊያ መንግሥት ታላቋን ሶማሊያ ለመመስረት በምሥራቁ የኢትዮጵያ ክፍል ላይ ወረራ ባካሄድበት 1969 ዓ.ም በሬድዮ በሰሙት የመኮንንነት ኮርስ ስልጠና በመመዝገብ የወታደርነት ሕይወትን አንድ ብለው የጀመሩት ሻለቃ አበበ ይመኑ የዛሬ እንግዳችን... Read more »
ቀናት በቀናት ፤ ወራት በወራት እየተተኩ፤ አሮጌው ዓመት በአዲሱ መተካቱ በዘመን ቀመር ጊዜውን ጠብቆ የሚከወን ተፈጥሯዊ ዑደት ነው።ዓምና ላይ አዲስ ብለን የተቀበልነው ዓመት፤ ዘንድሮ አሮጌ ብለን እንሸኘዋለን ፡፡ በዘመን ሽግግር ዓምናን ዳግም... Read more »
‹‹የትራንስፖርት ዘርፍ ለእያንዳንዱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ውጤታማነት መሰረት ነው። ከዚህ አንፃር የአዲስ አበባ መስተዳድር ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለይም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አቅርቦቱን ለማስፋት በርካታ ሥራዎች መስራት በመቻሉ መሻሻሎች ታይተዋል። ›› ያሉን በአራዳ... Read more »
ይጠናቀቃሉ ተብሎ ከተያዘላቸው ጊዜ ላይ ተጨማሪ በርካታ ዓመታትን የጠየቁ፣ ከተመደበላቸው በጀት በላይ ብዙ ገንዘብ የቀረጠፉ፣ ያልቃሉ የሚል ተስፋ የተጣለባቸው ቢሆንም ሊያልቁ ባልቻሉ ፕሮጀክቶች ምክንያት ሀገሪቱ ብዙ ዋጋ የከፈለችባቸው፤ የህዝቦች የቅሬታ መነሻ ሆነው... Read more »