«ሰላማዊና የበለፀገች አህጉርን ለመፍጠር መላው አፍሪካዊ በባለቤትነት መስራት ይጠበቅበታል» አምባሳደር ፍራንሲስኮ ጆዜ ዳ ክሩዥ በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር

አንጎላ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከናሚቢያ ፣ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ እና ከዛምቢያ ጋር ድንበር ትጋራለች። በምዕራብ ጫፍ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ጋር ትገናኛለች። የፖርቹጋል ቅኝ-ተገዥ የነበረችው ይህችው ሀገር ነዳጅ እና አልማዝን በመሳሰሉ የከበሩ... Read more »

“ኢትዮጵያን ሊያድን የሚችለው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው” ዶክተር ሰይፈስላሴ አያሌው የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዚደንት

በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች እውቅናን አግኝተው ይንቀሳቀሳሉ። እነዚህ ፓርተዎች ለአገር ለወገን ይጠቅማል ያሉትንም ሁሉ ያንጸባርቃሉ። አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ወቅታዊ አቋም ደግሞ በፖለቲካ ፓርቲ ተከፋፍለን የምንታይበት ሳይሆን በአንድ የምንሰባሰብበት መሆኑን ቀድሞ ገብቷቸዋል። እነዚህ በኢትዮጵያ... Read more »

«ሕዝቡ በኢትዮጵያ ላይ የተጀመረውን አደገኛ ዘመቻ ለመቀልበስ ኅብረቱን ማጠናከር አለበት»አቶ ነዓምን ዘለቀ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ተሟጋች ስብስብ መስራች

  ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ከተማ ነው፡፡የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የካቶሊክ ሚሲዮን ትምህርት ቤት በሆኑት ኪዳነምህረት እና ካቴድራል ተከታትለዋል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን የ11ኛ ክፍል ትምህርታቸውን እንደጨረሱ... Read more »

ሙያን ከቤተሰብ ወደ ማህበረሰብ

ዓሳ ከውሃ ውጭ ሊኖር እንደማይቻለው ሁሉ አገርም ያለሕብረተሰብ አገር ተብላ ልትጠራ አትችልም። አንድ ሕብረተሰብን ለመፍጠር መሠረቱ ቤተሰብ ነው። እያንዳንዱ ቤተሰብ ደግሞ ትውልድ እየተካ አገር እንዲቀጥል ጉልህ አስተዋጽኦ አለው። “መልካም ትዳር መልካም ፍሬን... Read more »

‹‹የኢትዮጵያ መንግሥት የቱንም ያህል የዓለም ጫና ቢከብደው ከአሸባሪ ጋር አይደራደርም›› አቶ ጥበበ ታደሰ የሠላምና አንድነት ለኢትዮጵያ የዲሲ ግብርሃይል ኮሚቴ አባል

ትውልድና እድገታቸው ቢሾፍቱ ከተማ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉትም እዛው ከተማ በሚገኘው ሐረር ሜዳ ሞዴል በተባለ ትምህርት ቤት ነው። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ በተፈጠረው የፖለቲካ ችግር ምክንያት ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም... Read more »

ክፉን እስከ ክንፉ

ክፉ አውሬ አይለምድ፤ ከለመደም አይወለድ፤ በዓለም ወታደራዊ የተጋድሎ ጥቁር ታሪክ ውስጥ በክፉ ምሳሌነታቸውና ትውስታዎች በሐዘንና በቁጭት ሲጠቀሱ ከሚኖሩት ክስተቶች መካከል፤ ምናልባትም በልዩ ባህርያቸው ልዩ የማስተማሪያ ስፍራ ከሚሰጣቸው ውስጥ፤ ጥቅምት 24 ቀን 2013... Read more »

‹‹አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሰሜን እዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመው ድርጊት አሳፋሪ አሰቃቂና የማይረሳ መጥፎ ታሪክ ነው›› ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፤ የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ፕሬዚዳንት

ጥቅምት 24 2013 ዓ.ም አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሰሜን እዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመው ጥቃት በየትኛውም ዓለም ታይቶ የማይታወቅ ጸያፍ ተግባር ነው።ድርጊቱ የኢትዮጵያን ሕዝቦች ኩፉኛ አስቆጥቷል፤ አሳዝኗልም። ወትሮም ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ሲሉ ደማቸውን ያፈሰሱ... Read more »

የሱዳን ቀውስ ለኢትዮጵያ ያለው አንድምታ

አፍሪካዊቷን ግዙፍ አገር ሱዳን እ.ኤ.አ ከ1989 አንስቶ ለሶስት አሥርት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ያስተዳደሩት ኦማር ሃሰን አልበሽር ከሁለት ዓመት በፊት ከስልጣን ከተወገዱ ማግስት አንስቶ አገሪቱ የሰላም አየር መተንፈስ አልሆነላትም:: በተለይ የሽግግር መንግሥቱን በጋራ በሚመሩት... Read more »

ለላቀ ቴክኖሎጂ ልማት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ድርሻ

የዓለም ስልጣኔን በእጅጉ ካፈጠኑና ካረቀቁ ክስተቶች መካከል የሳይንስና ቴክኖሎጂ ግኝቶች ቀዳሚውን ስፍራ እንደሚይዙ ይገለፃል። አሁን አሁን ደግሞ ከግብርናውም ሆነ ከሌሎች መሰል ዘርፎች በተለየ ሁኔታ ቀዳሚውን ስፍራ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና መሰል የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ... Read more »

ሙያን በመጋራት ለስኬት የበቁ ሴቶች

ከበር ጀምሮ ውስጥ የሥራ ክፍሉ ድረስ ሠራተኛው እረፍት የለውም። ከበር ከደንበኛ የተቀበለውን ዕቃ መዝግቦና ቁጥር ሰጥቶ ተራ ለሚያስይዘው ሠራተኛ ያስተላልፋል።እርሱም እንዲሁ ወደሚመለከተው ክፍል ያደርሳል።ቀኑና ሳምንቱ በዚህ ሁኔታ አንዱ ደንበኛ ሲሄድ ሌላው እየተተካ... Read more »