ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ሉአላዊነትና በፍቃዳቸው የመሰረቱትን መንግሥት ከውስጥና ከውጭ የሚቃጣበትን ጥቃት ለመከላከል በአንድነት ቆመዋል። ትግሉ በጦር ሜዳ ግንባር የተወሰነ ሳይሆን ሁሉን አቀፍ ነው። ጠላቶቻችን አገራችንን በመሳሪያ አፈሙዝ ብቻ ሳይሆን የኢኮኖሚ፣ ማሕበራዊና መሰል ዋልታዎቻችንን... Read more »
በአሁኑ ወቅት የሃራችንን ህልውና ለማስቀጠል ስማቸው ከፊት ከሚጠራው የሃገር መከላከያና የጸጥታ ዘርፍ አባላት ባሻገር ጋዜጠኞች፣ የታሪክ ምሁራንና ደራሲያን፣ ትልልቅ ፖለቲከኞች በአጠቃላይ ከእውነት ጋር የተቆራኙና ለሆዳቸው ያላደሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሁም የሌሎች ዓለማት... Read more »
ኢትዮጵያ በሳይንስና ቴክኖሎጂው ዘርፍ አዲስ አብዮት ለመፍጠርና እድገቷን በዚያ ላይ ለመገንባት ቆርጣ ወደ ትግበራ ከገባች ሰነባብታለች። ሁሉም ቁልፍ ዘርፎች ዘመኑ የሚጠይቀውን ሳይንሳዊና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እንዲከተሉም የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ ይገኛል። በእርግጥ ዓለም በዘርፉ... Read more »
ኢትዮጵያ የገባችባቸው ጦርነቶች ሁሉ የህልውና፣ የመገፋትና በባላንጣዎቿ ትንኮሳ ነው፡፡ ቅኝ ሊገዟት በሚከጅሉ ሀይሎች ። ይሁን እንጂ በዘመኗ የገጠማትን ፈተና ሁሉ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ስታልፍ ኖራለች፤ ወደፊትም ትኖራለች፡፡ በጦርነት ታሪኳ ሁሉ ሽንፈትን የማታውቀው... Read more »
‹‹እግዚአብሄር በቸርነቱ እስካሁን ጠላት አጥፍቶ አገር አስፍቶ አኖረኝ፤ እኔም እስካሁን በእግዚአብሔር ቸርነት ገዛሁ። ከእንግዲህ ብሞትም ሞት የሁሉም ነውና ስለእኔ ሞት አላዝንም። ደግሞ እግዚአብሔር አሳፍሮኝ አያውቅም፤ ወደፊትም ያሳፍረኛል ብዬ አልጠራጠርም። አሁንም አገር የሚያጠፋ፤... Read more »
በመላው ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መውጣቱን ተከትሎ ሰሞኑን በመዲናችን በጸጥታ አካላት በተለያዩ ቦታዎችና አጋጣሚዎች ከሚደረጉ ድንገተኛ ፍተሻዎች ጋር ተያይዞ የመነጋገሪያ አጀንዳዎች ሲፈጠሩ እየታዘብን ነው። በእርግጥ የሚነሱት መነጋገሪያ ጉዳዮች ለአጀንዳነት የሚበቁ እንኳን አይደለም።... Read more »
እንደ የተባበሩት መንግሥታት ዘገባ ከሆነ አሁን ያለው የዓለም ህዝብ ቁጥር 7 ነጥብ 3 ቢሊዮን እ.አ.አ በ2050 9 ነጥብ 7 ቢሊዮን ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል። የህዝብ ቁጥር መጨመር ማለት የምግብ ፍላጎት ይጨምራል ማለት ነው።... Read more »
በዘመናችን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶች በእጅጉ እየተራቀቁ ይገኛሉ። የሰው ልጅ የእለት ተዕለት እንቅስቃሴም በዚሁ ዘመናዊነት እየታገዘ አስደናቂ እድገት እያስመዘገበ ነው። በቴክኖሎጂ የምርምር ዘርፍ ለቁጥር የሚታክቱ የፈጠራ ውጤቶች በየጊዜው ይፋ ይሆናሉ። በዚህም አለማችን በግብርናው፣... Read more »
ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን ከ1960ዎቹ ከተማሪዎች እንቅስቃሴ ጀምረው ከ50 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሲሳተፉ ቆይተዋል። በኖርዌይ የሚኖሩት እና በሕወሓት መስራችነት የሚታወቁት ኢንጂነር ግደይ ‹‹ ዝምታዬን ሰብሬያለሁ፤ ዝምታው ይብቃ›› በማለት የሕወሓትን ተገቢ ያልሆነ... Read more »
እያንዳንዱ ሰው አንዳች የተለየ ተሰጥኦና ልዩ ልዩ የፈጠራ ችሎታ እንዳለው ይታመናል። ይሁንና ብዙዎች በተፈጥሮ የተሰጣቸውን ጸጋ ሳይረዱት ቀርተው አልያም መንገድ አጥተው ሲባክኑ ይስተዋላል። አንዳንዶች ደግሞ ገና በጠዋቱ መክሊታቸውን የሚያሳይ የጠራ መንገድ ያጋጥማቸውና... Read more »