ብዙዎች በሕይወት ዘመናቸው ሊሆኑ የፈለጉትን ሳይሆኑ፤ የወደዱትን ማድረግ ሳይቻላቸው ይቀርና ምኞት ፍላጎቴ ይህ አልነበረም እንዲህ እሆናለሁ ብዬ አስቤም አላውቅም ወዘተ…ሲሉ ይደመጣል። በተቃራኒው ደግሞ ጥቂቶች በሕይወት ዘመናቸው ምኞታቸው ተሳክቶ የፍላጎታቸው ሞልቶ ሀሴት ሲያደርጉ... Read more »
ኢትዮጵያዊነት የጋራ ማንነት ያለው ተባብሮና ተከባብሮ የሚኖር እንዲሁም የጋራ ታሪክ ያለው ሕዝብን የሚወክል ነው። ኢትዮጵያ ሲባል ቀደምት ሥልጣኔዎችን የጀመረችና ያስፋፋች፣ በውስጧ ዘመን ተሻጋሪ ቅርሶችን የያዘችና ደማቅ አሻራዎችን ያሳረፈች አገር ነች። ከዚህም ባለፈ... Read more »
ኢትዮጵያ በከባድ የህልውና ፈተና ውስጥ ብትሆንም ወቅታዊውን ጉዳይ ከመቋቋም ባለፈ ታላላቅ አገራዊ ራዕዮችን ከግብ ለማድረስ እየተጋች ነው። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ቀጣይ ዲጂታል ኢኮኖሚንና በሳይንስና ቴክኖሎጂ የሚደገፍ እድገትን ለመገንባት የሚደረገው ጥረት አንዱ ነው።... Read more »
ባደጉበት አካባቢ በነበረው የውሃ አቅርቦት ችግር ከትምህርት ቤት በፊት ጠዋት ተነስተው ውሃ መቅዳት የዘወትር ተግባራቸው ነበር። የውሃ እጥረት ችግሩ ውስጣቸውን እንዲጠይቁ አደረገ። የልጅነት ገጠመኛቸው አሁን ለደረሱበት ምክንያት ሆኗቸዋል። በልጅነታቸው የመስኖ ልማት በውስጣቸው... Read more »
በአገራችን አንዳንድ የማህበረሰብ ክፍሎች ልጆች እንዳይወለዱ ከተወለዱም እንዳያድጉ የሚያደርግ የርኩስ መንፈስ ውጊያ እንዳለ ያምናሉ። ይህን የእርኩስ መንፈስ ውጊያ ‹‹ሾተላይ›› ብለው ይጠሩታል። ማህበረሰባችን ሾተላይ ብሎ ስም ያወጣለትን ሳይንስ ሌላ ምክንያት እና ስያሜ ሰጥቶ... Read more »
ኢትዮጵያ ተገዳ በገባችበት የህልውና ጦርነት ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ ድል እየተቀዳጀች ትገኛለች። ታሪኳን ሊያጠፋ፣ የሕዝቦቿን አንድነት ሊበታትን ከተነሳ ወራሪ ባንዳ ጋር በሚደረገው እልህ አስጨራሽ ትግል ኢትዮጵያውያን ዘርፈ ብዙ የሆነ ተጋድሎ እያደረጉ ድልም ከእነሱ... Read more »
አቶ ብርሃኑ አሰፋ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው የኢትዮጵያ አየር ኃይልን የተቀላቀሉት በ1970 ዓ.ም መጨረሻ አካባቢ ነው። መሰረታዊ የውትድርና ትምህርትና የአውሮፕላን ጥገና ትምህርትን ለሶስት ዓመታት ተከታትለዋል። ከዛም ወደ ዩክሬን በመሄድ ወታደራዊ ኮሌጅ ውስጥ... Read more »
በዓለም ላይ በርካታ ሀገራት ኢትዮጵያን መቅረብ እንደሚፈልጉ ሁሉ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ከዓለም ካርታ ላይ እንድትፋቅ የሚፈልጉት አያሌ ናቸው። ኢትዮጵያ ታሪኳን፣ ስሟንና ሁለመናዋ ሲሰሙም እንደ ጋለ ብረት የሚያቀልጣቸው እንደ እንዝርት የሚያሾራቸው ሀገራት ጥቂት... Read more »
ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው በአማራ ክልል የምሁራን መማክርት ጉባኤ የቦርድ አባልና ምክትል ሰብሳቢ ናቸው፡፡ ከለውጡ በኋላ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ፣ የስኳር ኮርፖሬሽንና የቀድሞው ሜቴክ ተቋማትን በቦርድ አባልነትና በሰብሳቢነት በማገልገል ድርጅቶቹ ብዙ ለውጥ እንዲያመጡ ያስቻሉ... Read more »
ኢትዮጵያ አሁን ላይ የገጠማትን የህልውና አደጋ በራሴ አቅም ቀልብሼ የሉዓላዊነትና የግዛት አንድነቴን ላስከብር ባለች፤ የደከመች እንጂ የጠነከረች ኢትዮጵያን ማየት የማይፈልጉ የውስጥና የውጭ ኃይሎች ጫና በማድረግ የተቀናጀ ዘመቻ ከፍተውባታል። በተለይ ማዕቀብን እስከ መጫን... Read more »