እንደሀገር ችግር ፈቺና ተኪ የሆኑ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ውጤቶች በማፍለቅ ረገድ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት የማይተካ ሚና አላቸው። ተቋማቱ የሰለጠነ ብቁ የሰው ኃይል ከማፍራት ባሻገር የኅብረተሰቡን ችግር ሊቀርፉ የሚችሉ የቴክኖሎጂና የፈጠራ ውጤቶች በመስራት ለኅብረተሰቡ... Read more »
አቶ ተስፋዬ ፍቃዱ በስማቸው የተሰየመ የኦቾሎኒ ቅቤ ማኑፋክቸሪንግ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ናቸው። በኦሮሚያ ክልል ፍቼ ከተማ ተወልደው ያደጉት የዛሬው የስኬት አምድ እንግዳችን፤ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በፍቼ ከተማ ተከታትለዋል። ቤተሰቦቻቸው በንግድ ሥራ... Read more »
የዲዛይኒንግ ሙያ ምንነቱ እንኳን በውል ሳታውቅ ገና በጠዋቱ በለጋ እድሜዋ በውስጧ ሲብሰለሰል ቆይቷል:: ልጅ ሳለች ጀምሮ ሀሳቧን በተግባር ለመተርጎም ዲዛይኖችን በመፍጠር የተለያዩ ልብሶች በመሥራት እጆቿን ታፍታታ ነበር:: በወቅቱ ታድያ ሕልሟን እውን ለማድረግ... Read more »
በምርምርና በፈጠራ ሥራቸው ትልቅ ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎች የፈጠራ ሀሳባቸው መነሻ ትምህርት ቤት ስለመሆናቸው ሲናገሩ ይደመጣሉ፡፡ ትምህርት ቤቶችም ለእነዚህ የፈጠራ ሀሳቦች ትኩረት ሰጥተው ይሰራሉ። የእውቀት መገኛ ስፋራዎች እንደመሆናቸው መጠን ተማሪዎች በንድፈ ሀሳብ... Read more »
የተወለደችው በጎጃም ደብረ ማርቆስ ከተማ ሲሆን፣ ያደገችው ደግሞ በአዲስ አበባ ነው። የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን በአዲስ አበባ፣ የከፍተኛ ትምህርቷን በቀድሞ አጠራሩ ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ (በአሁኑ ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ) እና አዲስ አበባ... Read more »
እንደሀገር ዲጂታል ኢትዮጵያ እውን በማድረጉ ሂደት በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ። ከእነዚህ መካከል የዲጂታል ምህዳሩ ምቹ እንዲሆን በማድረግ ተደራሽ ለማስፋት እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች መጥቀስ ይቻላል። በመሆኑም ዲጂታል ኢትዮጵያ እውን ትግበራ ውስጥ ዋንኛ ተዋናይ... Read more »
የኢትዮጵያ የቆዳ ምርት ለውጭ ምንዛሪ ግኝት ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳለው ይታመናል:: ሀገሪቱ ከአመታት በፊት ለውጭ ገበያ የምታቀርበው ጥሬ ቆዳ ነበር:: በዚህም ለሀገሪቷ የውጭ ምንዛሪ በማስገኘት በኩል ከቡና ቀጥሎ ጥሬ ቆዳ ትልቅ ድርሻ እንደነበረው... Read more »
የልብ በሽታ በዓለም አቀፍ ደረጃ በገዳይነታቸው እጅግ አደገኛ ከሆኑ በሽታዎች መካከል በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳል። ሕክምናው እጅግ የሰለጠኑ ባለሙያዎችንና ከፍተኛ ገንዘብ የሚጠይቅ መሆኑ ደግሞ የበሽታውን አሳሳቢነት የበለጠ አስጊና የከፋ ያደርገዋል። በሽታው እንደ ኢትዮጵያ... Read more »
አሁን ባለንበት ‹‹ዘመነ ዲጂታላይዜሽን›› የበለጸጉ ሀገራት ዲጂታል ኢኮኖሚን በመገንባት ከፍተኛ ሀብት እያከማቹበት ይገኛሉ። ዲጂታል ዘርፍ ከፍተኛ ሀብት እየተንቀሳቀሰ ባለበት በአሁኑ ወቅት ከዚህ ሀብት አለመጠቀምና ከዲጂላይዜሽን እሳቤ ውጭ መሆን የማይታሰብና ከዓለም ወደኋላ ለመቅረት... Read more »
‹‹የጠራ ዓላማ እና ያንን ከዳር ለማድረስ ውጣ ውረድን የመቋቋም አቅም ያላቸው ሰዎች›› የስኬታማነታቸው ዋነኛው መገለጫ ይሄው መሆኑ ይጠቀሳል። ስኬት ለራስ በተቀመጠ ግብና በሀገርና በማህበረሰቡ ላይ በሚያሳድረው በጎ ተፅእኖ ይመዘናል። ከዚህ መነሻ ግለሰቦች... Read more »