ከግብርና የተወዳጀው ቢሊየነር

አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ከአርሶ አደር ማህበረሰብ የተገኘ እንደመሆኑ በግብርና ሥራ ተሠማርቶ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮውን ሲገፋ ይስተዋላል። ከአርሶ አደር ቤተሰብ የሚወጣው አብዛኛው የተማረ ኃይልም በሌሎች የሥራ ዘርፎች ቢሰማራ እንጂ ግብርናውን ሲቀላቀል አይታይም።... Read more »

“ከሚያለያይ ይልቅ አብሮነታችንን የሚያዳብርና የሚያስማማንን ነገር ማድረግ ለሁላችንም ይጠቅማል” ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ መሠረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር በማድረግና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ይህንን ሂደት የሚመራና የሚያስተባብር አካል ለማቋቋም የሚያስችሉ የተለያዩ ሥራዎች በመከናወን ላይ ናቸው። በኢትዮጵያ የተለያዩ አላማዎችን አንግበው በፖለቲካው መድረክ ላይ ያሉ... Read more »

የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ለኢትዮጵያውያን አሸናፊነትን ያጎናጸፈ ነው

የዘንድሮው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እንደ መጀመሪያው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ይቆጠራል። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተቋቋመው አፍሪካውያን ብዙ የቅኝ ገዥዎችን ብዝበዛና ጭቆና መከራ ካሳለፉ በኋላ ነው። ምዕራባውያን የአፍሪካን ጥሬ ሀብትና የሰው ጉልበት... Read more »

ተግባራዊነትና ደህንነት-ከሳይበር ጥቃት

የኢትዮጵያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ከዚህ ጋር ተያይዞ የተጠቃሚ ስፋት፣ የተለያዩ ተግባራትን የሚያከናውኑ የቴክ-ቁሶችና የዲጂታል ቴክኖሎጂ አድማሶች እድገት ማሳየታቸው እየተስተዋለ ነው። ይህንን ተከትሎ ዕውቀትና ክህሎትን ለማሳደግና... Read more »

የህክምና ጠበብቷ የስኬት መንገዶች

የአከርካሪ አጥንት ጤና ችግር ከግዜ ወደ ግዜ እየከፋ መጥቷል። በዓለም አቀፍ ደረጃ 1 ቢሊዮን ያህል ሰዎች በአከርካሪ አጥንት ችግር እንደሚጠቁና ከነዚህ ውስጥ ደግሞ 67 ከመቶ ያህሉ በአፍሪካ ውስጥ እንደሚገኙ መረጃዎች ያሳያሉ። በኢትዮጵያም... Read more »

ጀማሪ የቴክኖሎጂ ሥራ ፈጣሪዎች የደመቁበት መድረክ

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ዲያስፖራዎችን ከጀማሪ የቴክኖሎጂ ሥራ ፈጣሪዎች ጋር የሚያገናኝ መድረክ በቅርቡ በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል። በዚህ መድረክ ላይ በርካታ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች የፈጠራ ሥራቸውን... Read more »

«ተቋሙ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ያስገባቸውን መጠባበቂያ የጥገና ዕቃዎች በሙሉ አሟጦ ለመጠቀም ተገዷል» አቶ ሞገስ መኮንን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር

ሕወሓት በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ላይ ሰፊ ጉዳቶችን ማድረሱ ተደጋግሞ ይገለፃል። ከአመት በፊት በትግራይ ክልል በደረሰው የኤሌከትሪክ መሠረተ ልማት ጉዳት 11 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ውድመት መድረሱ መገለጹ ይታወሳል:: በቅርቡ በአፋርና አማራ ክልሎች... Read more »

ውጣ ውረድ ያልበገረው – ስኬታማ ጉዞ

ተወልደው ያደጉት በገጠራማው የአገራችን ክፍል ነው። በተለይ ለሴቶችና ሕጻናት ፈታኝ በሆነው የገጠር ህይወት ተምረው ጥሩ ደረጃ ለመድረስ፣ ሰርቶ ስኬታማ ለመሆን መንገዶቹ አልጋ በአልጋ አልነበሩም። እርሳቸውም ቢሆን ይህንን እውነት ገና በጨቅላነት እድሜያቸው ነበር... Read more »

“መለያየት ስለማንችል ተግባብተን የምንኖርበትን ዘዴ መቀየሱ ከሁላችንም የሚጠበቅ ነው”ፓስተር ጻድቁ አብዶ የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ፕሬዚዳንት

ብዙ ሰዎች እንደሚሉት የሰላምን ዋጋ የምንረዳው ሰላምን ስናጣ ነው! “በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል” የሚባለውም ለዚህ ነው፡፡ በመሆኑም የሰላም ዋጋው ለአገር የጋራ ጥቅምና ደህንነት በአንድነት መቆም ብቻ ነው፡፡ ሰላም የመኖር ዋስትና እና... Read more »

የሳይንስና ቴክኖሎጂው አዳዲስ ገፅታዎች

ባለፉት ተከታታይ ሳምንቶች የኢትዮጵያን የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እንዲሁም የምርምርና ፈጠራ ሥራዎች የሚያስቃኙ መረጃዎችን ስናደርሳችሁ ሰንብተናል። ዛሬም እንደተለመደው ወቅታዊና አዳዲስ የአገራችንን ሁለንተናዊ እድገት የሚያረጋግጡ ጉዳዮች ላይ ዳሰሳ አድርገን ከዚህ እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መረጃዎቹን የኢንፎርሜሽን መረብ... Read more »