ገበያን ማዛባት፣ ሌላኛው የሽብርተኝነት መገለጫ

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ እንደምን ከረማችሁ? ይህንን ሰላምታ ያቀረብኩት በመጠፋፋታችን ብቻ አይደለም፤ በየሳምንቱ አዳዲስ አጀንዳዎችን ማስተናገድ የዘወትር ባህላችን እየሆነ በመምጣቱ ነው። እድሜ ለቴክኖሎጂ ወለዱ ማህበራዊ ሚዲያ ይሁንና አዳዲስ አጀንዳዎቻችን... Read more »

የማዕድን ዘርፍና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ቅንጅት

ምድር የሰውን ልጅ ጨምሮ አያሌ የተፈጥሮ ፀጋዎችን አድላናለች። ሰው ደግሞ ከሁሉም ፍጥረታት ልቆ ይህን እድል ይጠቀማል። ምድራችን ከአደለችን ገፀ በረከቶች ውስጥ ዋነኛው በገፀ ምድርና ከርሰ ምድር ውስጥ የሚገኙ ዕንቁ ማዕድናት ይገኙበታል።  በዓለም... Read more »

“ብሔርና ሃይማኖትን ሽፋን አድርጎ በሁለት ቢላ የሚበላ አመራራችሁን ፈትሹ” የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች

–“አግላይነት፣ የፖለቲካ ጽንፈኝነትና መገፋፋት የፖለቲካ ችግሮቻችን ናቸው” አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ቁጥር ከዕለት ዕለት መጨመር ይህንን ተከትሎ የመኖሪያ ቤት፣ የትራንስፖርት እጥረት ማጋጠሙ የከተማዋ ነዋሪዎች በአግባቡ ሊያስተናግዱ... Read more »

ቃል የተገባው የምግብ ዘይት አቅርቦትና የዋጋ ማረጋጋት እርምጃ

ቀድሞ በየሱቁ ደጃፍ ፀሐይ እየመታውና አቧራ እየለበሰ ስናይ ለጤናችን ነበር የምንሰጋው። ምክንያቱም ለምግብነት የሚውል ነገር ሁሉ በጥንቃቄ መያዝ እንዳለበት የጤና ባለሙያዎች አበክረው በማስጠንቀቅ ምክር ቢሰጡም፤ ምክሩን ከቁብ ቆጥሮት በተግባር የሚያውለው ቁጥሩ የበዛ... Read more »

‹‹እያንዳንዱ ሰው የሚለካው ለሌሎች ለመኖር ባለው ጥልቅ አስተሳሰብ ነው›› አቶ ክብረት አበበ

ብዙዎች ወደ ምድር መምጣታቸው በምክንያት እና በዓላማ እንደሆነ ያምናሉ። የመጡበትን ዓላማ ለማሳካትና የመኖራቸውን ምክንያት በተግባር ለማሳየት ከላይ ታች ይላሉ ይወጣሉ፤ ይወርዳሉ። እንዲህ አይነት ሰዎች ታድያ ለብዙዎች መትረፍ የሚችሉ ከመሆናቸው ባለፈ በበጎ ሥራቸው... Read more »

‹‹ማንኛውንም ሥራ ለመሥራት ፍላጎትና ተነሳሽነቱ ካለ ውጤታማ መሆን ይቻላል… ›› – ወይዘሮ ሳራ ዱኮ

በሲዳማ ክልል ሸበዲኖ ወረዳ ለኩ ከተማ ተወልደው አድገዋል። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በለኩ ከተማ፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በይርጋለም ከተማ ተምረዋል። ከአልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅም የማርኬቲንግ ማኔጅመንት ትምህርታቸውን በመከታተል የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። በትምህርት ዓለም... Read more »

«አሁን እንደቀድሞው አንዱ ውሳኔ ሰጪ፣ ሌላው በር ላይ ቆሞ ውሳኔ ተቀባይ የሚሆንበት አካሄድ ሙሉ በሙሉ ተወግዷል» – አቶ ላክዴር ላክዴር ብርሃኑ የጋምቤላ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል

ኢሕአዴግ የአራት ክልሎች እና የፌዴራል መንግሥቱ ገዢ ፓርቲ ነበር። የሌሎቹን አምስት ክልሎች ገዢ ፓርቲዎች ኢሕአዴግ ‘አጋር’ በሚል ይጠራቸው ነበር። በምርጫ ቦርድ አሠራር ‘አጋር’ የሚለው አደረጃጀት ስለሌለ እንደተለያዩ ፓርቲዎች ነበር ሲታዩ የኖሩት። ከ... Read more »

ከምሥራቅ ዕዝ ጀግኖች ጥቂቶቹን እናስተዋውቃችሁ

በአገር መከላከያ ሰራዊት የምሥራቅ ዕዝ ሰሞኑን የእውቅና፤ ሽልማትና ማዕረግ የማልበስ ሥነሥርዓት አካሂዷል። «እኛ እያለን ኢትዮጵያ አትፈርስም» በሚል መሪ ሃሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በተካሄደው ሥነሥርዓት ላይ በምርጥ አዋጊ፣ በምርጥ ተዋጊ በአሃድና በግለሰብ፣... Read more »

ቴክኖሎጂና ሉዓላዊነት

ፈጣን፣ በእጅጉ ቀልጣፋ፣ ርቀት የማይገድበው፣ ረቂቅና የማይታሰበውን የሚከወንበት ዘመን ላይ እንገኛለን። ከሁሉም ነገር በላይ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፉ እጅን በአፍ በሚያስጭን ተዓምራዊ እድገት ላይ ነው ። ሁሉም ነገር ቀላል እየሆነ የማይታሰበው ነገር ሁሉ... Read more »

<< ሴቶች በውጭ አገር ያለውን የሥራ ተሞክሮ ማየት ቢችሉ ብዙ ነገር ይቀየራል >> ወይዘሮ ራሔል ወልደማርያም

የንግዱ ዘርፍ በስፋት በሚከናወንበት ሀረር ከተማ ተወልደው እንደማደጋቸው ወደ ንግዱ ዓለም በመሳብ በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ውስጥ ተሳትፈዋል፡፡ ከትውልድ መንደራቸው ሀረር ከተማ ከጀመሩት የጫት ንግድ አንስቶ በውጭ አገራት ጭምር በተለያዩ የንግድ ሥራዎች የመሰማራት... Read more »