ተወልዳ ያደገችው በሀዋሳ ከተማ ነው።መምህር ከሆኑት ወላጅ አባቷ ሰርቶ ማደርን ራስን ማሸነፍና በራስ መተማመንን ተምራለች። ለቤተሰቧ ሶስተኛ ሴት ልጅ ስትሆን ወላጅ አባቷ ቤተሰቡን ለማኖር ከመምህርነት በተጨማሪ የሥዕል ሥራዎችን ጨምሮ የገቢ ምንጭ የሚሆናቸውን... Read more »
ታሪክ ማለት… ሃገር እንደ ሃገር የቆመው በትናንቱ መደላድል ላይ ስለመሆኑ ገላጭ አያስፈልገውም። የዛሬ መሠረቱ ትናንት ስለመሆኑም ደጋግመን ጽፈናል። ትናንትን ትናንት ያሰኘውም ጠቅልሎ የያዘው ታሪኩ ነው። ዛሬንም ዛሬ ያሰኘው ኑሯችን ሲሆን፤ ነገን ነገ... Read more »
ለሰው ልጆች ህይወት ጠቃሚ ከሆኑና ፈጣን ለውጥ ካመጡ ዘርፎች መካከል ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቀዳሚው ነው። ምድራችን በዘመናት ሂደት ውስጥ ያልተገመተና በእጅጉ የረቀቀ የእድገት ደረጃ ላይ እንድትደርስ ሳይንሳዊ ምርምሮች የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውጤቶች ጉልህ ድርሻ... Read more »
ቡና በአገሪቷ ካሉ የግብርና ምርቶች መካከል ቀዳሚው የኢኮኖሚ ምንጭ ነው። ባለፉት ዓመታትም ይሁን በአሁን ወቅት ለአገሪቱ የኢኮኖሚ ዋልታና ማገር በመሆን የላቀ ድርሻ እያበረከተ ይገኛል። በተለይም አገሪቷ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በውጭ ምንዛሪ እጥረት... Read more »
ክስተቶች የበዙበት ሳምንትን ነው ያሳለፍነው። ከጎንደሩ ክስተት ጀምሮ ወራቤ ላይ የተፈጸመውን አስከትሎ አዲስ አበባ የደረሰው ሁኔታ አሳዛኝ እና አሳፋሪ ነበር። እንዲሁም ልብ የሚያደሙ እና አንገትን የሚያስደፉ ነገሮች ለበዙባት አገር የሰሞኑ ክስተት ደግሞ... Read more »
ለየት ባለው ውዝዋዜና በፈጠራ ሥራዎቹ መድረክን መቆጣጠር ችሏል። ታዳሚውን በማስደመም አንቱታን አትርፏል ። ዳንስ ማለት ለእሱ አንድ እና አንድ ሁለት የሚል ፎርሙላ አይደለም። መደበኛ ከሆነው አካሄድ ወጣ በማለት በማንኛውም ድምጽ የተለያዩ ውዝዋዜዎች... Read more »
ለአንድ አገር የእድገትና የስልጣኔ ምንጭ ከሆኑ የማኅበረሰብ እሴቶች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ለበጎነት የሚያበቃው መልካም ሰብዕና ነው። መልካም ሰብዕና የሌለው አገርና ሕዝብ ነውር የሚያውቅ አዲስ ትውልድ መፍጠር አይቻለውም። ካለ መልካም ሰብዕና መልካም አገርና... Read more »
የላቀ የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ክህሎት ያላቸው ወጣቶች ለአገር እድገት ጉልህ ድርሻ ያበረክታሉ። ብሩህ አእምሮውን ተጠቅሞና እይታዎቹን አስፍቶ አዲስ የቴክኖሎጂ ግኝት የሚፈጥርን ወጣት የሚያበረታታ መንግሥት ደግሞ ከሚጠበቀው ፍጥነት በተሻለ ሁኔታ የሚመራትን አገር ብልፅግና... Read more »
ትውልድና እድገቷ የሽመና ባለሙያዎች ጥበባቸውን ከሚያፈሱበት ሰፈር፤ እጹብ ድንቅ የሆነው የእጅ ሥራዎቻቸው ሞልቶ ከተትረፈረበት ከጥበበኞቹ ደጃፍ ሽሮ ሜዳ ነው። የአገር ባህል አልባሳቱ በአይነት በአይነቱ በሚመረትበት አካባቢ ተወልዳ አድጋለች። ባህር በሆነው የሽመና መንደር... Read more »
ዲጂታል ኢትዮጵያ 225ትን ተግባራዊ ለማድረግ መንግስት ስትራቴጂ ነድፎ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከዚህ አኳያ በዘርፉ ላይ ልዩ ትኩረት አድርገው የሚሰሩ እንደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ያሉ ተቋማት የዲጂታል ክህሎት ትምህርቶችን በራስ አቅምና ከተለያዩ... Read more »