”ኢትዮጵያ ታምርት‘፤… ምን?

በአሁኑ ሰአት ጉዳዬ ተብለው፣ በአግባቡ፣ በአጀንዳነት ከሚንሸራሸሩት ሀሳቦች አንዱ ”ኢትዮጵያ ታምርት” የሚለው ሲሆን፤ ”ምን?” ብለን የመጠየቃችን ጉዳይም ይህንኑ ከመጠየቅና እንዲብራራም ከመፈለግ እንጂ በአጀንዳው ለመራቀቅ አይደለም። ለዛሬው የመረጥኩት ርእሰ ጉዳይ ምን መነሻ ይሄው... Read more »

ለሥራ ተፈጥረው በሥራ ያደጉ

 ከስር መሠረታቸው ጀምረው በሥራ ላይ ብቻ አተኩረው አድገዋል። ገና የሦሥተኛ ክፍል ተማሪ እያሉ በንግድ ሥራ ተጠምደው ነበርና አፍላ የልጅነት ጊዜያቸውን ጭምር ለንግድ ሥራ የሰጡ በመሆናቸው በቂ የልጅነት ጨዋታ ተጫውተው አድገዋል ለማለት አያስደፍርም።... Read more »

«አሁን ላይ አንድ አምባሳደር ሲመደብ ብቃቱና ሊወጣ የሚችለው ኃላፊነት ተለክቶ ነው» አቶ ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

 ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ የሥራ ዘመን ሰባተኛ መደበኛ ስብሰባውን ግንቦት ዘጠኝ ቀን 2014 ዓ.ም ሲያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሟል። በወቅቱ በርካታ የምክር ቤት አባላት የዲፕሎማሲ... Read more »

ለትውልድ የተገለጡ ንፁህ ልቦች ይኑሩን

አገራችን ኢትዮጵያ ልብ አጥታለች። ልብ ስላችሁ ደረታችን ስር ያለውን ማለቴ አይደለም ቀናውን የሚያይ ልብ እንጂ። ይህን አይነቱ ልብ ደግሞ ለሰዎች አስፈላጊ ነው። ለምን ቢሉ፣ ልብ የርህራሄ ምልክት ነው። ልብ የእውነትና የፍቅር ማደሪያ... Read more »

ከመግለጫ ያለፈ የማድረግ ቁርጠኝነትን የሚጠይቀው የፀረ ኮንትሮባንድ እንቅስቃሴ

በየጊዜው ስልትና አይነቱን እየቀያየረ የሚከሰተው ኮንትሮ ባንድ እና ሕገወጥ ንግድ፤ ጥቂቶች ባቋራጭ የሚከብሩበት ቢሆንም፤ ኢትዮጵያ በብዙ የምትከስርበት፣ ኢትዮጵያውያንም ክፉኛ የሚጎዱበት ተግባር ነው።በየዓመቱ በቢሊዬን የሚቆጠር ሃብት የሚንቀሳቀስበት ይሕ የሕገወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ ተግባር፤ የአገርን... Read more »

ከማህበረሰቡ ወጥቶ ማህበረሰብን ማገልገል ያስገኘው እርካታ

የህክምና አገልግሎት ወሳኝ እና አስፈላጊ ስለመሆኑ አያጠያይቅም። በተለይም ተሽከርካሪ በማይገባበት፣ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት በማይገኝበት፣ የኤሌክትሪክ አገልግሎትም ቅንጦት በሆነበት በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ህክምናን በቅርበት ማግኘት አስቸጋሪ ነው። አስቸጋሪነቱ የሚሰማው ደግሞ በህክምና እጦት የተቸገረው... Read more »

የጠብ ሱሰኞች – “የሃሳብ መስመር

 ለእውቀትም ለመንደርደሪያም፤ ዩጋንዳዊያን አገራቸውን የሚጠሩት “የአፍሪካ ዕንቁ – Perl of Africa” እያሉ ነው። በዕንቁ የተመሰለችውን ይህቺን አገር ይህ ጸሐፊ ለመጎብኘት ዕድሉ ገጥሞት ነበር። የሌሎች የአፍሪካ አገራት የጋራ ችግሮች የዚህች አገርም ችግሮች መሆናቸው... Read more »

“የጦቢያዋ “ ምስራቅ ተረፈ – ሀ…ግእዝ፣ ሁ… ካዕብ ..!!

ግጥም የስነ ውበት ምስጢር በመሆኑ ስሜታዊ ግንዛቤን የሚመረምር የፍልስፍና ዘርፍ ነው ይላሉ ሊቃውንቶቹ። ለኔ ግን የንስሀ ፀሎት ይመስለኛል። ምክንያቱም ጥበብ እንደ ተገለፀ ቅርፅና ፅንሰ-ሀሳብ መኖሩ ውስብስብ ታሪክ ቢኖረውም ከጥንት ጀምሮ እስከ ሰው... Read more »

የኔትወርክ ቴክኖሎጂ- የ5ጂ መሰረተ ልማት በኢትዮጵያ

 ዓለማችንን ከጫፍ እስከ ጫፍ የሚያስተሳስሩ መሰረተ ልማቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መጥተዋል። ከዚህ የተነሳ ጊዜ፣ ጉልበትና ከፍተኛ መዋለ ንዋይ የሚጠይቁ አገልግሎቶች መፍትሄ እያገኙ ነው። ለምድራችን እድገትና ፈጣን ትስስር መፍትሄ ሆነው ከመጡት ውስጥ... Read more »

የሕወሓት መንደር ጨዋታ፡ ሕዝብን እንደ ማስያዣ፣ ሰብዓዊ እርዳታን ለፍላጎት ማስፈጸሚያ

አሸባሪው ሕወሓት ከትጥቅ ትግል እስከ መንግ ሥትነት በዘለቀው ጉዞው በሕዝብ ስም ምሎና ለምኖ ለሕዝብ ሳይሆን ለራሱ የኖረ፤ ለራሱም ሲል ሕዝብን አስይዞ የቆመረ፤ ለሕልውናው ሲል በሕዝብ ደም ላይ የተረማመደ ስብስብ ስለመሆኑ በርካቶች ይናገራሉ።... Read more »