‹‹ውሎዬ ከማሳ፣ አዳሬም ከአይሱዙ ላይ ነው›› ቃልኪዳን ጠብቀው

 ምዕራብ ጎጃም፣ ደምበጫ ከተማ ተወልዳ ያደገችበት አካባቢ ነው።ከትውልድ አካባቢዋ አክስቷ ወዳሉበት አዲስ አበባ ያቀናቸው ገና በጠዋቱ ነበር።ትምህርቷንም በደምበጫ እና አዲስ አበባ ተከታትላ የ10ኛ ክፍል ትምህርቷን አጠናቅቃለች።በትምህርቷ ከ10ኛ ክፍል በላይ ባትዘልቅም በግብርና ሥራ... Read more »

ሕግን ለማስከበር የመንግሥት ቁርጠኝነትና የሕዝብ ተባባሪነት

 ምንም ይሁን ምን፤ መልኩ የፈለገ ይዥጎርጎር፤ ፍልስፍናው ሊብራልም ይሁን ፀረ-ሊብራል፤ ከፈጣሪ ቀጥሎ ዓለም የምትመራው በሕግና በሕግ ብቻ ነው። ያ ማለት የበላይነቱ የሕግ እንጂ አገዛዝ የበላይ ሆኖ ሕጋዊነት ሊጨፈልቀው አይገባም ማለት ነው። ያ... Read more »

የህሊና መንገድ- የሲድቦል ቴክኖሎጂን በኢትዮጵያ

 የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የስትራቴጂ ሰነድ የግብርና ዘርፍ 32 ነጥብ 8 በመቶ፣ አጠቃላይ አገራዊ ምርት 85 በመቶ የአገሪቱን የሰው ኃይል፣ እንዲሁም 90 በመቶ የውጭ ምንዛሬ ገቢ እንደሚያስገኝ ይጠቁማል። እንደ ስትራቴጂ ሰነዱ መረጃ ከሆነ፣... Read more »

ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና የችግሩ አሳሳቢ አሁናዊ ገጽታ

ከሁሉ አስቀድመን ለሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ብያኔ እናስቀምጥ። ብያኔውንም በሁሉም ዘንድ ተቀባይነትን ባገኘውና እየተሰራበት ካለው እንውሰድ። ”ሕገ-ወጥ የገንዘብ ፍሰት በጠቅላላው የአንድን አገር ድንበር አቋርጦ ሕገ-ወጥ በሆኑ መንገዶች የተገኙ ገንዘቦች የሚዘዋወሩበት መንገድ ነው።... Read more »

የካበተ ልምድ፣ እወቅትና ፍላጎት ያስገኙት ከፍታ

የማስታወቂያ ሥራዎች አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በክልል ከተሞች ሳይቀር የከተሞችን ገጽታ በማበላሸት እንዲሁም በማቆሸሽ ስማቸው በእጅጉ ይነሳል:: ማስታወቂያዎቹ ወቅት ሲያልፍባቸው የሚያስወግዳቸው ካለመኖሩና በሥርዓት የሚመሩ ካለመሆናቸው ጋር ተያይዞ ከትንሹ ማስታወቂያ አንስቶ እስከ ትላልቆቹ... Read more »

የሥራ ፈጠራ ሀሳብን ወደ ተግባር የመለወጥ ጅማሮ

 ከትምህርት መስፋፋትና ከመሳሰሉት ጋር በተያያዘ በየአመቱ በርካታ ወጣቶች የስራውን አለም ለመቀላቀል ይደርሳሉ። የስራ እድል አስመልክቶ ያለው አመለካከት አሁንም የመንግስትን እጅ ከመጠበቅ ጋር የተያያዘ መሆኑን ተከትሎ በተለይ ወጣቶች የስራ እድል ጥያቄን ሲያነሱ ይስተዋላል።... Read more »

መኅልዬ መኅልዬ ዘኢትዮጵያ ሕዝብ

 ለዘመናት ፈተናዎቹን ሁሉ ተቋቁሞ ፤ ከምንም ነገር በላይ ሀገርን አስቀድሞና ህልውናዋን አስቀጥሎ ከትውልድ ወደ ትውልድ እያስተላለፈ ያለ ታላቅ ሕዝብ ሚሊየን ጊዜ ቢደነቅ ፣ ቢመሰገንና ቢወደስ ያንስበታል እንጅ አይበዛበትም ። ከጥላቻ ፣ ከልዩነት... Read more »

የኅብረት ሥራ ማኅበራት ገበያን የማረጋጋት ተልዕኮና ተግዳሮቶች

የኑሮ ውድነቱን ለማርገብና የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት አዲስ አበባ ከተማ ላይ የእሁድ ገበያ ሲጀመር እኔን ጨምሮ ብዙዎቻችን የኅብረተሰብ ክፍል በእጅጉ ደስ ብሎን ነበር። በእርግጥም የመጀመሪያዎቹ ሰሞን የእሁድ ገበያ እንደታሰበው ምግብ ነክና ምግብ ነክ... Read more »

ስኬትን ያጎናፀፈ የነፍስ ጥሪ

በደቡብ ጎንደር ደብረ ታቦር ከተማ ነው ተወልዳ ያደገችው። የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷንም በዚያው አካባቢ ተከታትላለች። ወደ አዲስ አበባ አቅንታም በቀድሞው ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአሁኑ ሜትሮ ፖሊቲያን ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ድግሪዋን አግኝታለች። የቢዝነስ... Read more »

ለባለ ብሩህ አዕምሮዎች ምቹ ሁኔታ የመፍጠር ጉዞ

ዓለማችን በግለሰቦች የመፍጠር አቅምና ብቃት አያሌ የስልጣኔ በሮች ተከፍተውላታል። አሁን የደረሰችበት ስፍራ እንድትገኝ የእነዚህ ባለ ብሩህ አእምሮዎች አበርክቶ ቀዳሚውን ድርሻ ይወስዳል። አገራት ሃያልነታቸውንና የምጣኔ ሃብት ጡንቻቸውን ያፈረጠሙት በእነዚህ ብርቅዬ ልጆቻቸው ድንቅ የመፍጠር... Read more »