የኢንኩቤሽን ማዕከላት የቴክኖሎጂው ዘርፍ የእድገት መሰረቶች

 ከአስር ዓመቱ ሀገራዊ የልማት እቅድ ስትራቴጂካዊ ምሰሶዎች (Strategic Pillars) መካከል አንዱ የቴክኖሎጂ አቅም እና ዲጂታል ኢኮኖሚን መገንባት ነው። ይህን ለማሳካት ደግሞ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፉን ውጤታማነት ማሳደግ ወሳኝ ግብዓት እንደሆነ ይታወቃል። የዘርፉን ውጤታማነት... Read more »

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን በወፍ በረር

ኢትዮጵያ በሳይንስና ቴክኖሎጂው እንዲሁም በዲጂታል ኢኮኖሚው ተጨባጭ ለውጥ ለማስመዝገብ በማለም መንገድ ጠራጊ በሆኑት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ልዩ ልዩ መመሪያዎች ላይ በትኩረት እየሰራች መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይ በዘርፉ ልዩ ክህሎት ያላቸው ወጣቶችንና ታዳጊዎችን ለማብቃት... Read more »

ማጭድ እናንሳ!

ማጭድ ይሆነን ዘንድ ምንሽር ቀለጠ ዳሩ ብረት እንጂ ልብ አልተለወጠ ለሳር ያልነው ስለት እልፍ አንገት ቆረጠ። ሰሞኑን በመገናኛ ብዙኃን የማያቸው ነገሮች ናቸው ይህን የበዕውቀቱ ሥዩም ግጥም ያስታወሱኝ። ባለፈው ሐሙስ ማታ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን... Read more »

ለትውልድ የተሸጋገረ መልካምነት

ዛሬ ታላቁ የረመዳን ጾም ከተጠናቀቀ ሁለት ወር ከአስር ቀን በኋላ በሚከበረው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ላይ እንገኛለን።ህዝበ ሙስሊሙ በዓመት አንድ ጊዜ የሚያከብረው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል የመረዳዳትና የመተሳሰብ በዓል እንደመሆኑ... Read more »

መንግሥታት ሲለዋወጡ በበትራቸው የሚቆስለው ተቋም የመጀመሪያው ስህተት፤ የኋለኛው እብደት!

የሀገሬ የመንግሥታት ሽግግር ዋና መለያው ነባር ተቋማትን አፈራርሶና አጥፍቶ “አዲስ” በሚሰኙ መዋቅሮች ማውገርገር ስለመሆኑ ታሪካችን የሚመሰክርልን “እያነባ” ጭምር ነው። የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት እጅግ ደክሞበትና ዋጋ ከፍሎበት ያቋቋማቸውን መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶች... Read more »

“ኢንሳ በደራሽ ፕላትፎርም ቴክኖሎጂ ፈር ቀዳጅ ስራ እየከወነ ነው” የኢንሳ የተቀናጀ ፕላትፎርም ዲቪዚዮን ዳይሬክተር አቶ ብሩክ ገብረየስ

ጉዳይ ኖሮን ወደ አንድ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋም ስንሄድ በቅድሚያ የሚያሳስበን ወረፋ ጥበቃ እና እንግልቱ ነው። ጊዜያችንን የሚያቃጥለው ወረፋ እንዳይገጥመን፣ እንግልት እንዳይደርስብን ብለንም መረጃ የሚያደርሰን ወይም ጉዳዩን ለማስፈጸም የሚተባበረንን ሰው ፍለጋ እስከ... Read more »

ልጅነት ያልገደበው ህልም- ከረሜላ ከመሸጥ እስከ ወጪ ንግድ

በደቡብ ኦሮሚያ ጉጂ ዞን ሰባቦሩ ወረዳ ተወልደው አድገዋል። እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ከትምህርት መልስ ቤተሰባቸውን በሥራ አገልግለዋል። ከአርሶ አደር ቤተሰብ የተገኙ እንደመሆናቸው ታዲያ ቤተሰባቸውን በግብርና ሥራ እንዲሁም በከብቶች ጥበቃ በማገልገል የሚስተካከላቸው አልነበረም። ከጥጃ ጀምሮ... Read more »

አዩቴ ኢትዮጵያ የግብርና ቴክኖሎጂ ውድድር – አሸናፊ ወጣቶች

በፈጠራ ሥራ የሚሰማሩ ወጣቶችን መደገፍ አገር የምትሻውን ጠንካራ አቅምና እድገት ለማምጣት ወሳኝ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። አዳዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶች የኑሮ ዘይቤን ከማሻሻል ባሻገር ጊዜን፣ ገንዘብንና ጉልበትን በተገቢው መንገድ ለማስተዳደር ይረዳል። ለዚህ... Read more »

የጊዜን ጥቅም የተረዳው የጊዜሽወርቅ የስኬት መንገድ

ነገሮችን የምታስተውልበት አንዳች ልዩ ተሰጥኦ አይሉት ችሎታን ታድላለች። በቅርብ የሚያውቋት ወዳጆቿ እንዲያውም «ምትሀተኛ ነች» ይሏታል። እርሷ ባለችበት ሥራ፤ ሥራ ባለበት ሁሉ እርሷ አለች። ሌት ተቀን ለለውጥ ትተጋለች። ሥራ ነብሷ ነው። አዳዲስ የተባሉ... Read more »

ከህግ በላይ ማነው …

<<በህግ አምላክ!>> የሚለው ሀረግ የአገሬ ሰው ካልተገባ ተግባሩ አልያም እርምጃው የሚያስቆመው ጥሩ ልምድ ሆኖ ዘመናት ተሻግሯል፡፡ ይህ ህግ ካልተገባ ድርጊት የሚያቅብ ተገቢ ካልሆነ ተግባር ገቺ መሆኑን አመላካች ነው፡፡ ሰዎች መተዳደሪያቸው ይሆን ዘንድ... Read more »