ኢትዮጵያ በየዘመኑ የተፈጠሩና ከዘመን ዘመን እየተሸጋገሩ የመጡ ያልተቋጩ ሃሳቦች፣ በይደር የቆዩ አለመግባባቶች እንዲሁም አገር ትቀጥል ዘንድ ቅድሚያ ተነስቷቸው የቆዩ የማያግባቡ አጀንዳዎች የተሸከመች አገር ናት። አገሪቱ ልዩነቶችን በውይይት የመፍታት የቆየ ባህል ቢኖራትም እነዚህን... Read more »
በኢትዮጵያ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን በማስፋፋት ለሥራ ዕድል ፈጠራ ብሎም ሀብት መፍጠሪያ ከመጠቀም አኳያ መልካም እና አበረታች ጅምሮች መታየት ጀምረዋል። የሥራ ዕድል ፈጠራውን ውጤታማ ለማድረግም የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እገዛ እያደረጉ ሲሆን፣ የፈጠራ ስራ... Read more »
ከልጅነት ጊዜያቸው ጀምሮ ቢዝነስ ነክ ነገሮች በእጅጉ ያስደስታቸዋል ፤ ይማርካቸዋል።ቢዝነስ ሲባል ታዲያ ትላልቆቹን ብቻ አይደለም።ከትንሹ የጉልት ንግድ ጀምሮ ያሉ የቢዝነስ ሥራዎችን አጥብቀው የሚወዱና የሚያከብሩ ናቸው።ቢዝነስ የሰው ልጆችን በሙሉ የሚ ያገናኝ፣ የሚያሰባስብ፣ የሚያስተዋውቅ... Read more »
ዘመን አይሽሬው የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት፤ የዓለም ሀገራትን ለዘርፈ ብዙ የጋራ ጥቅምና ለማሕበራዊ መስተጋብር ከሚያገናኙ ዕድሜ ጠገብ መድረኮች መካከል አንዱ የሕዝብ ለሕዝብ ዲፕሎማሲ በቀዳሚነቱ የሚጠቀስ ነው፡፡ ሺህ ዘመናት የተቆጠረለት ይህን መሰሉ “የሰላም ማብሰሪያ... Read more »
ቴክኖሎጂ እያንዳንዱን የዓለም እንቅስቃሴ እየተቆጣጠረ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ ዘላቂ የምጣኔ ሀብት እድገትን ከቴክኖሎጂው ዘርፍ እድገት ውጭ ማሰብ የሚቻል አይሆንም። ዛሬ በምጣኔ ሀብታቸው የዓለማችን ቁንጮ የሆኑት ልዕለ ኃያላን ሀገራት የቴክኖሎጂ ዘርፋቸው እጅግ የተራቀቀ... Read more »
“በቃሉ ትርጉም እንስማማ!”፤ ንባበ መንገዳችንን የምንጀምረው በሃሳብ ላይ የሚደረግን ፍልሚያ አስመልክቶ ጥንታዊ የግሪክ ፈላስፎች እንደ መርህ የሚቀበሉትን አንድ የተለመደ አባባል በማስታወስ ይሆናል። እነዚህ ተጠቃሽ ፈላስፎች የአደባባይ ሙግታቸውን፣ የግለሰብ አታካራቸውንና ቡድናዊ የሃሳብ ፍልሚያዎቻቸውን... Read more »
መንግስት አገሪቱ በሳይንስና ቴክኖሎጂው እንዲሁም በዲጂታል ኢኮኖሚው ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገብ እንድትችል፣ በእነዚህ ዘርፎች የሚከናወኑ ተግባሮችን በሚፈለገው ፍጥነትና የጥራት ደረጃ ለመስራት የሚያስችሉ ስትራቴጂዎች በመንደፍ ስራ ላይ አውሏል። ከእነዚህ ስትራቴጂዎች አንዱ “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025... Read more »
ብዙዎች በተማሩት የትምህርት ዘርፍ መሥራትን ይመኛሉ:: ያ ካልሆነ ደግሞ ያገኙትን አጋጣሚ ሁሉ ወደ ሥራ ለመቀየር ይተጋሉ:: አንዳንዶች ግን ሥራ ደጃቸውን እስኪያንኳኳ በመጠበቅ በዙሪያቸው ያሉ በረከቶችን ሳያስተውሉ ጊዜያቸውን ያመክናሉ:: ከጊዜ ጋር የሚሽቀዳደሙ ብርቱዎች... Read more »
የኦፓል ማእድን ወደ ውጭ ሀገር በመላክ ንግድ ተሰማርቶ እየሰራ ነው፤ በዚህ ስራ እስከሚሰማራ ድረስ ግን ብዙ ፈተናዎችን አሳልፏል። ፈተናዎቹን አሸንፎ፣ ተጠምዶባቸው ከነበሩ ሱሶች ከማውጣት አልፎ፣ ራሱን ከፍታ ላይ ማስቀመጥ ችሏል። ለዜጎች የስራ... Read more »
በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከሚመረቱ ቡናዎች መካከል አንዱ የጉጂ ቡና ነው፤ ቡናው ባለው ልዩ ጣዕም በዓለም ገበያም በእጅጉ ይፈለጋል:: የጉጂ ቡና ከዚህ ቀደም በሲዳማ ቡና ስም ነበር ለግብይት የሚቀርበው:: አሁን በስሙ ወደ ገበያ... Read more »