ፍሬን ሸራን በሀገር ውስጥ ምርት የተካው የፈጠራ ባለሙያ

ወጣት በኃይሉ ሰቦቃ ይባላል። የአስኬማ ኢንጂነሪንግ መስራች ነው፤ ድርጅቱ የመኪና ፍሬን ሸራን በሀገር ውስጥ ያመርታል፤ ወጣት በኃይሉ የመኪና ፍሬን ሸራ አካላትን ከተለያዩ የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች በማምረት ከውጭ የሚመጣውን ምርት በሀገር ውስጥ መተካት... Read more »

የሕክምና አገልግሎት ግብዓት ምርት- በሀገር ውስጥ በሀገር ልጅ

መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የሰጠው ትልቅ ትኩረት በርካታ አምራቾች ዘርፉን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። በዚህም የተለያዩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት አበረታች ውጤት መመዝገብ እንደቻለም መረጃዎች ይጠቁማሉ። በተለይም ተኪ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ማምረት በመቻሉ ከውጭ የሚገባውን... Read more »

መልካም እድል ይዞ የመጣው ‹‹የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ››

አሁን ባለንበት ዘመን ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ከመሆኑም በላይ እንደምግብ፣ መጠለያና ልብስ ሁሉ መሠረታዊ ጉዳይ እየሆነ መጥቷል። ከቴክኖሎጂው ውጪ መሆን የማይታሰብበትና የማይቻልበት ደረጃ ላይ ተደርሷል። ያደጉ ሀገራት በዲጂታል ቴክኖሎጂው ብዙ ርቀት... Read more »

የሕክምና ቁሳቁስን በሀገር ውስጥ የማምረት ህልሙን ያሳካው ወጣት

የሕክምና መገልገያ ቁሳቁስ እጥረት ስለመኖሩ ወደ ሕክምና ተቋማት /በሆስፒታሎች/ በሄደባቸው አጋጣሚዎች ሁሉ አስተውሏል። እጥረቱ እየጨመረና እየባሰበት መምጣቱን ይመለከታል። ይህን ችግር አይቶና ሰምቶ ማለፍ አልሆንልህ ሲለው ችግሩን ለመፍታት ሃሳቦችን ያወጣና፣ ያወርድ ጀመር። ይሄኔ... Read more »

በእንጨት ሥራ የተካነው የጅማ ነዋሪው ወጣት

ጅማ ከምትታወቅበት የቡና ምርቷ በተጨማሪ በእንጨት ሥራዎቿም ዕውቅናን አትርፋለች:: ጅማን ስናስብ ከአንድ ግንድ ተፈልፍሎ የሚሰራው ባለ ሶስት እግሩ የአባ ጅፋር በርጩማ ቀድሞ ይታወሰናል:: አለፍ ሲልም የስኒ ረከቦቶቹ /በዓይነትና በመጠን/፣ አልጋው፣ የቡና ጠረጴዛው፣... Read more »

አካል ጉዳተኞችና አቅመ ደካሞችን መመገብ የሚችል ሮቦት

ቴክኖሎጂ የሰውን ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ቀላል ያደርጋል፤ ይህን በመጠቀም ሰዎች ጊዜያቸውን፣ ገንዘባቸውን፣ መቆጠብ ችለዋል፤ ከእንግልት ድነዋል፤ ምርታማ ሆነዋል፤ ወዘተ.። ቴክኖሎጂን ብዙኃኑን የማከለና አካታች እንዲሆን በማድረግም የበለጠ ተጠቃሚ መሆን ይቻላል። በተለይ ልዩ... Read more »

ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ- የሕክምና ቁሳቁስን በሀገር ውስጥ ማምረት

ኢትዮጵያ ለጤናው ዘርፍ ትኩረት እንደመስጠቷ ለዘርፉ ለሚያስፈልጉ መድኃኒቶችና ሕክምና ነክ ቁሳቁስ አቅርቦትም እንዲሁ በትኩረት ትሰራለች። መድኃኒቶችንና የሕክምና ቁሳቁስን በሀገር ውስጥ ለማምረት እየተሠራ ቢሆንም፣ በሀገሪቱ ያለውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን እንደማይቻል ታውቆ፣... Read more »

ቡና አልሚው፣ አቅራቢውና ላኪው ባለሀብት

ተፈጥሮ አብዝታ ያደለቻት ኢትዮጵያ አብዛኞቹ አካባቢዎቿ በልምላሜ የተንቆጠቆጡና በአረንጓዴ ያሸበረቁ ናቸው:: ከእነዚህ አካባቢዎች መካከል ኢሉአባቦር ትጠቀሳለች:: ከጅማ ከተማ 265 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ይህ የኢሉአባቦር አካባቢ በዩኔስኮ የተመዘገበ ሰፊ የደን ሽፋንም... Read more »

ሕሙማንን የመፈወስ የዕለት ተዕለት ሩጫ

ኢትዮጵያውያን ሳይማሩ ልጆቻቸውን በማስተማር ይታወቃሉ። ብዙ ውጣውረዶችን አልፈው፤ ብዙም ዋጋ ከፍለው ልጄ ከእኔ የተሻለ መሆን አለበት ብለው ልጃቸውን ያስተማራሉ፤ እያስተማሩም ይገኛሉ። ልጆቻቸውም በየመስኩ ተሰማርተው ከራሳቸውና ከቤተሰባቸውም አልፈው ለአገርና ለወገን አለኝታ ሆነዋል። የዕለቱ... Read more »

የጤና መኮንኑ አርሶ አደር

ወጣት አዳነ ሹሜ ትውልዱም ሆነ እድገቱ በጉራጌ ዞን እንድብር ከተማ ልዩ ስሙ የሰሚ በተባለ ቦታ ነው:: ከልጅነቱ ጀምሮ የጤና ባለሙያ የመሆን ህልም ነበረው፤ ይህን የተረዱት ወላጆቹም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ወደ አዲስ... Read more »