ሠርቶ የመለወጥ ፍላጎትና ትጋት ውጤት

በምልክት በተነገረን አቅጣጫ ከአስፓልቱ ወጥተን ጎርበጥባጣውን መንገድ ይዘን መድረሻችንን እየፈለግን ነው:: በቆርቆሮ አጥር በታጠሩ አንዳንድ ቤቶች ደጃፍ ያገለገሉ የታሸገ ውሃ ኮዳዎች ተከማችተዋል:: የኮዳዎቹ ምልክት አካባቢው ከመኖሪያ መንደርነት ይልቅ የሥራ አካባቢ እንደሆነ ይጠቁማል::... Read more »

“እንቆቅልሾቻችሁን ስለምን መፍታት አቃታችሁ?”

“መተከዣ”፤ “ልብ ከሀገር ይሰፋል” ይላሉ፤ ደግ ነው። ችግሩ ሀገር ከልብ የሰፋ እንደሆነ ነው። ከሀገር የሰፋ ልብ ፍልስፍናው ሁሉ “ከራስ በላይ ነፋስ” የሚሉት ብጤ ነው። እነከሌ ብለን ባንዳፈራቸውም፤ እንደነዚህ ዓይነቶቹ ሀገራት ዋነኛው መርሃቸው፣... Read more »

በምግብ እራስን ለመቻል የኩሬ ልማት ዘመቻ ሚና

ጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) ከጂማ እርሻ ኮሌጅ ዲፕሎማ፣ከዓለማያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ፣ከኦክለሆማ እስቴት ዩኒቨርስቲ ደግሞ የዶክትሬት ዲግሪ በእርሻ ምጣኔ አግኝተዋል ።በግብርና ሚኒስቴር በእርሻ ወኪልነት፣ በጂማ እርሻ ኮሌጅ በአስተማሪነት፣በክፍል ኃላፊነት፣በተማሪዎች ዲንነትና በኮሌጅ ዲንነት አገልግለዋል... Read more »

ያልተገመቱ ተጽዕኖዎች እያስከተለ ያለው የዲጂታል ዘመን ፕሮፓጋንዳ

ቀደም ባሉ ዘመናት የፕሮፓጋንዳ መልእክቶችን ለማስተላለፍ የዜና ዘገባዎች፣ የመንግስት ሪፖርቶች፣ መጽሐፍት፣ በራሪ ጽሑፎች፣ ፊልሞች፣ ሬዲዮ፣ ቴሌቪዥን እና ፖስተሮች ጥቅም ላይ ሲውሉ ነበር። ዛሬ ግን የፕሮፓጋንዳ ስራዎች እላይ በተጠቀሱት የፕሮፓጋንዳ መልዕክት ማስተላለፊያ መሳሪያዎች... Read more »

ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን የማድረጊያ ግብዓት የሆነው ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ

መንግሥት የተማከለና በቴክኖሎጂ የታገዘ ብሔራዊ የመታወቂያ ስርዓት እንዲኖር እንቅስቃሴ የጀመረው ከ10 ዓመታት በፊት ነበር፡፡ በወቅቱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ ከሌሎች ተቋማት ጋር በመቀናጀት አንዳንድ እንቅስቃሴዎችን የጀመሩ ቢሆንም፣... Read more »

“ምሥጢረ በዓላት”

 የመንደርደሪያችን ማዋዣ፤ “ክረምት አልፎ በጋ፤ መስከረም ሲጠባ፣ አሮጌው ዓመት አልፎ፤ አዲሱ ሲተካ፣ በአበቦች መዓዛ፤ እረክቷል ልባችሁ፣ ሕዝቦች ሁሉ በጣም እንኳን ደስ አላችሁ::” እነዚህ ስንኞች በዜማ ተለውሰው የተንቆረቆሩት ከግማሽ ክፍለ ዘመን በፊት በተወዳጁ... Read more »

 በፈተና ያልተገታ፤ በጽናት የተገኘ የትጉሃን ስኬት

ከትንሽ ደረጃ ተነስቶ፤ በፈተናዎች ውስጥ አልፎ እውን የሆነ የስኬት ተሞክሮ፣ ከአስደናቂነቱ ባሻገር ለሌሎች ሰዎች የሚፈጥረው መነሳሳትና ሞራል ከፍ ያለ ዋጋ አለው። እንዲህ ዓይነቶቹ የስኬት ታሪኮች ፅናትን፣ ተስፋ አለመቁረጥንና የታላቅ ዓላማ ባለቤትነትን አጉልተው... Read more »

 የአዲስ ዓመት ተስፋና ስጦታው

የኢትዮጵያ ጀግንነት ከጥንታውያኑ የግሪክ አፈታሪኮች እስከ ዓድዋው ዘመን የአውሮፓ ጋዜጦች የደረሰ እንደሆነ ታሪክ ይመሰክራል። ከዚያም አልፎ በተፈጥሮ ይረጋገጣል። የዘመን አቆጣጠራችንና የአዲስ ዘመን አቀባበላችን ለዚህ አንዱ ማሳያ ነው። ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ፣ አሮጌ... Read more »

የኮሚሽኑ የፖለቲካ ተሸካሚነት፣ በሃሰት ፕሮፖጋንዳ የጥፋት ታሪክ ውስጥ ራሱን ሲገልጥ

ፍትህን ሳይሆን የሴራ ተልዕኮን ተሸክሞ፤ እውነትን ሳይሆን ውሸትን አስቀድሞ፤ ሰላምን ሳይሆን ጦርነትን ምርጫው አድርጎ፤ ከባዕዳንና ከአገር ታሪካዊ ጠላቶች ጋር አብሮ፤ ወገኑን በወገኑ ላይ ነፍጥ እንዲያነሳ በማድረግ ኢትዮጵያም በማያባራ ጦርነት ውስጥ እንድትኖር የማድረግ... Read more »

የአፈር ምርመራን ፈጣንና ቀላል ያደረገው ቴክኖሎጂ

‹‹የቴክኖሎጂ ዘመን›› የሚባለው የአሁኑ ጊዜ፤ የረቀቀውን ሰው ሠራሽ የልኅቀት ቴክኖሎጂ (Artificial Intelligence) በመጠቀም የሰውን ኑሮ ቀላል ያደረጉ የቴክኖሎጂ ውጤቶች በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ የሚገኝበት ወቅት ነው። አገራትም መጭውን ጊዜ በማሰብ ቴክኖሎጂን እንደዋነኛ... Read more »