ዘላቂ እልባት የሚሻው የሲሚንቶ ጉዳይ

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ስለ ሲሚንቶ ችግርና እጥረት እንዲሁም የዋጋ መወደድ ይወራል። ይመከርበታል። ዛቻ የተቀላቀለበት አቅጣጫም ይሰጥበታል። ይሑንና ችግሩ ዘላቂ መፍትሄ ሲያገኝ ሳይሆን፤ የምርት ስርጭት ሒደቱ ሲተረማመስ እና የባሰ ምስቅልቅል ውስጥ ሲገባ የሚስተዋል፤ ይልቁንም... Read more »

አገራዊ መግባባት ለዘላቂ ሰላም

የተለያዩ አገራት በታሪክ አጋጣሚ የተፈጠሩ አገራዊ ችግሮችን/መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ያጋጠሙ አለመግባበቶችን/አካታች በሆነ አገራዊ ውይይት መፍታት ችለዋል። በዚህም ዘላቂ ሠላም በመስፈን የተሳካ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖላቲካዊ ለውጥ ማምጣት ችለዋል። ለአብነት ያህል ደቡብ አፍሪካን መጥቀስ... Read more »

ራስ-ፈለቅ መፍትሔዎችን በመጠቀም ከራስ ጋር የመታረቅ መልካም ጅምር

 ኢትዮጵያ የብዙ ሺ ዓመታት የዳበረ ሥጋዊና መንፈሳዊ ሃብት ባለቤት፣ ከሁሉም በፊት የነቃች፣ የሰው ዘር መገኛና የሰው ልጆች ስልጣኔ መነሻ እርሾን የጣለች አኩሪ ታሪክ ያላት ታላቅ ሃገር ብትሆንም ቀድማ ወደፊት መጓዝ ያልቻለች መሆኗ... Read more »

 የሀብትና የመልካም ልብ ባለቤቱ ስኬታማ ወጣት

‹‹ገንዘብ በ30 ፣ ልብ በ40 ›› ሲባል ደጋግመን እንሰማለን:: አንዳንዶች በወጣትነት እድሜያቸው የገንዘብ ባለቤት ይሆኑና ልጅነት ይዟቸው፣ማስተዋል አጥሯቸው ገንዘብ ያባክናሉ፤ በአንጻሩ እነዚህ በወጣትነታቸው በገንዘብ የተንበሸበሹ በጉልምስና እድሜያቸው ማስተዋሉን ያገኙና ገንዘብ ሲያጥራቸው ይስተዋላሉ::... Read more »

 የግብር ከፍይ መታወቂያን ከብሄራዊ መታወቂያ ያስተሳሰረው አዲስ ቴክኖሎጂ

ኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት በምታደርገው ጥረት ለሳይንስና ቴክኖሎጂው ዘርፍ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ትገኛለች። ዘመኑን የሚመጥን ቴክኖሎጂ በመጠቀም የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አገልግሎት ፈጣን፣ ግልጽና አስተማማኝ እንዲሁም ተጠያቂነት ያለው እንዲሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው። ከቅርብ... Read more »

 ከራስ አልፎ ለሌሎች የመትረፍ ፀጋ

ብዙዎች የስኬትን ትርጉም በራሳቸው መስፈርት ለክተው ያስቀምጡታል። አንዳንዶች ደግሞ የወል ትርጉም ሰጥተውት በዚያ መለኪያ ስኬታማ ሰዎችን ይበይኑበታል፤ አድናቆትና ከመስጠት ባሻገር ስኬታማውን ሰው አሊያም ተቋም እንደ በጎ ምሳሌና አርአያ ይመለከቱታል። ሁለቱም አካሄዶች መስፈርቱን... Read more »

የሰው ልጅ የነፍስ ተመን ስንት ነው?

በቅድሚያ፤ ርዕሱን የተዋስኩት ጎምቱው የሕግ ምሁር ከጻፉት መጽሐፍ ላይ ነው። ደራሲው በሳል የሕግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ሽፈራው ወልደ ሚካኤል ናቸው። ከጀማሪ የሕግ ባለሙያነትና ከሕግ ት/ቤት መምህርነት እስከ የአገሪቱ የፍትሕ ሚኒስትርነት ደረጃ በመድረስ... Read more »

የዲጂታል ዘርፉን በጉባኤው ተሞክሮዎች

17ኛው ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ባለፈው ህዳር ወር መጨረሻ መካሄዱ ይታወሳል። በኢንተርኔትና ከኢንተርኔት ጋር ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሚመክረው ይህ ጉባኤ በማዘጋጀት በርካታ ጠቀሜታዎችን ማግኘት እንደሚቻል ሲጠቆም የነበረ... Read more »

ለአገራዊ ተስፋ የጸረ-ሙስና ትግሉን መደገፍ ከሁሉም ይጠበቃል

ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና እያደረገች ያለችው ግስጋሴ በብዙ በርካታ መሰናክሎች እየተፈተነ ነው። ፈተናዎቹ የቱንም ያህል የበዙ ቢሆኑም፤ እንደ አገር ከለውጡ ዋዜማ ጀምሮ አምርራ የያዘችውን ትንሳኤዋን ለማብሰር ዛሬም አብዝታ እየተጋች ነው። በዚህም እያስመዘገበች ያለችው... Read more »

<<የእኔ ትልቁ ሱስ መሥራት እና ለአቅመ ደካሞች መስጠት ነው>>ባለሀብቱ አቶ መሠረት መኮንን

 የተወለዱት በደቡብ ጎንደር ነው። አባታቸው ሊቀ ካህናት መኮንን ታዬ በኃይለሳሴ ዘመነ መንግሥት በጎንደር ጠቅላይ ግዛት በከፍተኛ ኃላፊነት ደረጃ ይሰሩ ነበር። እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን ትምህርታቸውን በደቡብ ጎንደር መካነ እየሱስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት... Read more »