የጥር በረከቶች የበለጠ ለማድመቅ

ጥር የአዲስ ተስፋ፤ የአዲስ ህይወት መጀመሪያ ነው፡፡ ከምርት ጀምሮ መልካሙን ሁሉ የምንካ ፈልበት፤ የተዘራው እህል አፍርቶና ተወቅቶ ወደ ጎተራ የሚገባበት ነው። ከዚህም ባሻገር የአደባባይ በዓላት የሚበዙበት ፤ ሕይወትን በአዲስ መልክ የሚጀምሩ ጥንዶችን... Read more »

ሀገር በዜጎች የምትፈጠር … ዜጎች በሀገር የሚደምቁ ናቸው

እኛ ሀገር ብዙ ተናጋሪዎች አሉ..ስለሀገራቸው ሲጠየቁ ከወርቅ ባማረ ከማር በጣፈጠ ቋንቋ የሚናገሩ። እኛ ሀገር ብዙ ፖለቲከኞች አሉ ስለ ሀገራቸው ሲጠየቁ ከቅዱስ ጳውሎስ ስብከት ባልተናነሰ የሚሰብኩ። እኚህ ሰዎች ተግባራቸው ሲታይ ግን ምንም ሆኑ... Read more »

የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያውያን

ኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ በዓላትን በአደባባይ በድምቀት ከሚያከብሩ አገራት መካከል በግንባር ቀደምትነት ትጠቀሳለች፡፡ በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት ደግሞ ጥምቀት አንዱና ዋነኛው ነው። ጥምቀት ማለት ‹‹አጥመቀ-አጠመቀ›› ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ‹‹መነከር፣ መድፈቅ፣ በተባረከው... Read more »

በዓለ ጥምቀት፤

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩት በዓላት አንዱና ዋናው የጥምቀት በዓል ነው ። የጥምቀት በዓል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ ተጉዞ በአገልጋዩ በቅዱስ ዮሐንስ እጅ የተጠመቀበትን ዕለት የምናስብበት... Read more »

‹‹ ስማርት ሲቲ›› – ለተቀላጠፈ አገልግሎትና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት

የአለም የከተማ ነዋሪዎች ብዛት እየጨመረ መምጣቱንና ከዚህ ሕዝብ ግማሽ ያህሉ በከተማ እንደሚኖር መረጃዎች ይጠቁማሉ። በኢትዮጵያ 20 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ በከተማ እንደሚኖር እና እስከ 2040 ዓ.ም ድረስ የከተማ ሕዝብ ብዛት በሦስት እጥፍ ሊያድግ... Read more »

የሰላም ሀሳብ አዋጥተን የሀገራችንን ሰላም እናጽና

ለዛሬው መጣጥፌ መር መክፈቻ ይሆነኝ ዘንድ “ኢትዮጵያ ምን አጣች?” ስል በጥያቄ ጀምሬአለሁ። ይሄ ጥያቄ ደግሞ የጋራ ጥያቄችን ነው፤ የምንመልሰውም በጋራ ነው። ሆኖም እኔ የራሴን ምልከታ፤ የግሌን እይታ በሁላችንም ውስጥ ይኖራል ባልኩት ልክ... Read more »

ሊፈተሹ የሚገባቸው የህገ ወጥ ስደት ምክንያቶች

 ኢትዮጵያውያን ለስደት ከሚወጡባቸው አገራት አንዷ ወደሆነችው ወደ ደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉት ጉዞ እጅግ አደገኛ ከሚባሉ ስደት ኮሪደሮች መካከል ተጠቃሽ ነው።ደቡብ አፍሪካ ለመግባት የስድስት ሀገራትን ድንበር መሻገር ይጠበቅባቸዋል።ደቡብ አፍሪካ ከኢትዮጵያ በስተደቡብ 4 ሺህ 777... Read more »

ከጫማ ጠራጊነት እስከ ግዙፍ ፋብሪካ ባለቤትነት

የዕለት ጉርስ ቢቸግሯቸውም በቀላሉ እጅ አልሰጡም:: ፈተና ቢፈራረቅባቸውም አሜን ብለው አልተቀበሉም:: አባታቸው በ60 ብር የጥበቃ ደመወዝ ላኑራችሁ፤ እናንተ አርፋችሁ ትምህርታችሁን ተማሩ ቢሏቸውም አዕምሯቸው አልፈቀደም:: በአንድ የስራ መስክና ቦታ ብቻ ታጥረው መቀመጥንም አልመረጡም::... Read more »

ለሰላም የተከፈለው ዋጋ በበዓላት ድባብ ላይ ደምቆ ታይቷል

‹‹ማምሻም እድሜ ነው›› የሚለው አገርኛ አባባል በዋዛ የሚታለፍ ወይም የሚታይ እንዳልሆነ የሰሞኑ ትዝብቴ ጥሩ ምሳሌ ይሆን ይመስለኛል:: በግርምት መልኩ “የጊዜ ነገር!” እንድልም አድርጎኛል:: ሰዎች አይናቸው ስቃይ ከማየት፣ ጆሮአቸውም ሰቆቃ ከመሥማት፣ በሞትና በህይወት... Read more »

ፖለቲካው ትርፍ ማግኛ የሸቀጥ ገበያ አይሁን

 አንዳንድ ጊዜ ሞቅ ያለ ጨዋታና ሳቅ ባለበት ቦታ እከሰታለሁ። ሰብሰብ ብለን አንዱን ስናነሳ ሌላውን ስንጥል፣ ስንተራረብ ብቻ የሚያነፋፍቅ ጨዋታ ይደራል። መቼ ተገናኝተን ያስብላል። ያንን ድባብ የሚያደምቀው ደግሞ ከእያንዳንዱ ሰው የሚወጣው ቀልድና ቁም... Read more »