በጥረቱ የሆቴል ኢንደስትሪውን የተቀላቀለው ወጣት

በወጣትነት ዕድሜው ድህነትን ለማሸነፍ ከላይ ታች ብሏል። የቤተሰቦቹ የገቢ መጠን የሚያኩራራ ስላልነበር የተለያዩ አማራጮችን መውሰድ ነበረበት። የተለያዩ ፍላጎቶቹን ለማሟላትም ወደ ሥራ ዓለም የገባው በአፍላነት እድሜው ነበር። ስኬትን አልሞ የተነሳው ይህ ወጣት ከ30... Read more »

የሰላም ወንዛችን ስለምን ይደፈርሳል!?

 ሀገራዊ ሰላማችን በአዋሽ ወንዝ ተምሳሌታዊነት፤ ወንዝና ሰላምን ምን ያገናኘዋል? ምንም። ይሁን እንጂ፡- “ነገርን በለዛው፤ ጥሬን በለዛዛው” እንዲሉ ኮምጠጥና ጠነን ያሉ ርዕሰ ጉዳዮችን በምሳሌ ማዋዣ ለማፍታታት መሞከር፤ በአንባቢውም ሆነ በአድማጩ ልቦና ውስጥ መልእክቱ... Read more »

ከስኬቶቻችንም ከውድቀቶቻችንም እንማር!

በሰላም ድርድር የተቋጨውና በሰሜኑ የአገራችን ክፍል ተፈጥሮ የነበረው ጦርነት አገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏት አልፏል። ጦርነቱ ያስከፈለንን ውድ ዋጋ ለጊዜው እናቆየውና ከጦርነቱ ሊወሰድ የሚገባ ትምህርት ላይ እናተኩር። ከጦርነቱ ሦስት ቁልፍ ትምህርቶች ሊገኝ ይችላል... Read more »

መንግስት የህዝብ አመኔታን እንዲያተርፍ …

በዴሞክራሲያዊ ስርአት የመንግስት ስልጣን ምንጭና ባለቤት ህዝብ ነው። በዚህም ምክንያት የስልጣን መንበሩን የያዘው መንግስት የህዝብ አገልጋይ ነው ተብሎ ይታሰባል። ዲሞክራሲ የህዝብ፣ በህዝብ እና ለህዝብ የቆመ ስርአት (a government of the people, by... Read more »

“ኢትዮጵያም የራሷን ችግር በራሷ እንድትፈታ በማድረጉ በኩል ዲያስፖራው የተወጣው ሚና በጣም ትልቅ ነው”አቶ ወንደሰን ግርማ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር

 በመላው ዓለም ያሉ ኢትዮጵያውያን ከአገር የመውጣታቸው ሚስጢር የተለያየ ቢሆንም ሁሉም ግን በልባቸው ስለ አገራቸው ያላቸው ክብርና ናፍቆት ከፍተኛ ነው። ይህን አገርን የመውደድ ፍቅር የሚወጡት ለአገራቸው በሚያደርጉት ጉልህ አስተዋጽኦ ጭምር ነው። በኢኮኖሚው፣ በፖለቲካውና... Read more »

ባለሶስት እግሮቹን ማን ‘ሃይ’ ይበልልን?

የኑሮ ውድነትን ከሚያባብሱ ነገሮች መካከል የነዳጅ ዋጋ ከፍ ማለት ከግንባር ቀደሞቹ መካከል ይመደባል። ባለፉት ሁለትና ሦስት ዓመታት ውስጥ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩም የሸቀጣ ሸቀጦችና ሌሎች መሠረታዊ ፍላጎቶች ዋጋ ከፍ እንዲል በማድረግ... Read more »

‹‹ቪዚት ኢትዮጵያ›› መተግበሪያ የቱሪዝም ዘርፉ አዲስ መንገድ

ጭስ አልባው ኢንዱስትሪ በመባል የሚታወቀው የቱሪዝም ዘርፍ በምጣኔ ሃብት ላቅ ያለ ውጤት ያስመዘገቡ ሀገሮች የጀርባ አጥንት እንደሆነ ይነገራል። ለቱሪዝም ዘርፍ ትኩረት ሰጥተው የሰሩ ሀገራት ከዘርፉ ከፍተኛ ገቢ እያገኙ ስለመሆናቸው መረጃዎች ያመላክታሉ። በአንጻሩ... Read more »

«ጠንካራ ኃይል፣ የማይደፈር ኃይል፣ በቀላሉ የማይቆረጠም ኃይል ሲኖር ጠላት ውጊያን ደግሞ እንዲያስብና እንዲያስቀር ያስገድዳል» ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከትናንት በስቲያ በአዋሽ አርባ ውጊያ ትምህርት ቤት ተገኝተው በአየር ኃይል እና በሜካናይዝድ ቅንጅት የተካሄደውን የጥምር ጦር ወታደራዊ ትርዒት ተመልክተዋል። በአዋሽ አርባ ውጊያ... Read more »

ለተፈጠረችለት ዓላማና ሕልም የኖረች ወጣት

‹‹ወጣትነት ትኩስ ኃይል ነው›› እንደሚባለው አብዛኞቹ ወጣቶች ውስጣቸውን አድምጠው፤ አካባቢያቸውን አስተውለው፤ አዳዲስ የቢዝነስ ሃሳቦችን ለመፍጠር በርትተው ይተጋሉ። የበረታው የትጋት ጉዟቸውም ገና በጠዋቱ ያማረና የሰመረ ሆኖ ዘመናቸው ብሩህ ይሆናል። እነዚህ ወጣቶች ታዲያ የሕይወትን... Read more »

የበዓላት ማግሥት ምኞታችን

 የበዓላት ፋይዳ፤ ሰሞንኞቹ የክርስትና ሃይማኖት በርካታ በዓላት በሰላም ተከብረው “’ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን!” በሚሉ ምርቃቶች ተጠናቀው የ2015 ዓ.ም ምዕራፋቸው ተዘግቷል።በሰላም ካደረሰን ቀሪዎቹን በዓላትም ወደፊት እንደምናከብር ተስፋ እናደርጋለን።የትናንትናና የትናንት ወዲያዎቹ ክብረ በዓላት በሰላም ተከናውነው... Read more »