የሁለት አሥርተ ዓመታቱ ትምህርት ሥርዓታችን ውድቀት ሲገለጥ

የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት እንደ ሀገር የትምህርት ውድቀታችንን አደባባይ ላይ ያሰጣ ሰሞነኛ መነጋገሪያችን ሆኗል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ አዳዲስ አሠራሮችን መዘርጋቱን ተከትሎ ያለፉት የሁለት... Read more »

የሰላም መገኛ ሰላማዊ ተግባቦት ብቻ ነው

የሰላም መገኛዋ መንገድ ሰላማዊ ተግባቦት ብቻ ነው። ከሰላማዊ ተግባቦት ውጪ ሰላም ሊያመጣ የሚችል ሃይል በምድር ላይ የለም። ሰላማዊ ተግባቦት አገርና ሕዝብን አስቀድሞ ፖለቲካዊ መሻትን ያስከተለ ነው። ሰላማዊ ተግባቦት ሁሉም ሰው የተለየ እና... Read more »

የወደቅነው ሁላችንም ነን ፤

 (ክፍል አንድ)  የዘንድሮው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እንደ ሀገር ፣ ሕዝብና ተቋማት ገመናችንን አደባባይ በማስጣት አንገታችንን አስደፍቶናል። አሸማቆናል። ከዚህም ባሻገር ተማሪዎች ብቻ ሳይሆኑ እኛም እንደ ሀገር ፣ ሕዝብና ተቋማት ከተፈታኞች ጋር መውደቃችንን... Read more »

ኢትዮጵያ ሆይ! “ሣቅሽን ማን ዘረፈው!?”

የመነሻ ወግ፤ ከሁለት አሥርተ ዓመታት በፊት ይህ ጸሐፊ በአንድ የውጭ ሀገር በተገኘበት አጋጣሚ መረር ያለ ሞጋች የውስጥ ስሜት አጋጥሞት ነበር:: ያ ክስተት ያጠላው የሀዘን ድባብ ዛሬም ድረስ ደብዝዞ ሊጠፋ አልቻለም:: ሙግቱ አገርሽቶ... Read more »

የቴክኖሎጂ ቁሳቁስ ተደራሽነትና ተጠቃሚነት

ቴክኖሎጂን መጠቀም ቅንጦት ሳይሆን ግዴታ ነው። የሰው ልጆችን የዕለት ተዕለት ሕይወት በማቅለል ዘመናዊ የአኗኗር ዘዴ እንዲኖር፣ ሥራ እንዲቀላጠፍ፣ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም እንዲቻል እና ሕይወት እንዲሻሻል በማድረግ ቴክኖሎጂ ጉልህ ድርሻ አለው። ሕይወትን ቀለል... Read more »

ሀገርን እንደ ሀገር ያቆሙ ምሰሶዎቻችን እንዳይነቃነቁ

ሽንቁሮቻችን ብዙ ናቸው። በዚህኛው ስንደፍን በወዲያኛው በኩል የሚያስተነፍስ ቀዳዳ እልፍ ነው። ጥንቃቄ የሚያሻቸው፣ ሊታከሙ የሚገባቸው ቁስሎቻችን እዚህም እዚያም አመርቅዘው ይታያሉ። ቅድሚያ የሚሹ አንገብጋቢ ጉዳዮቻችን እየበዙ ነው። እንደ ህዝብ ብዙ ይጠበቅብናል። ሆደ ሰፊነት፣... Read more »

አዲስ አበባና ዘላቂ መፍትሄ ያጣው የትራንስፖርት ችግሯ

ትራንስፖርት የሀገር የምጣኔ ሀብትና ዕድገት መሠረት ነው። አንዳንዶች ትራንስፖርትን የአንድ ሀገር ምጣኔ ሀብት የደም ሥር ነው ይሉታል። ጤና፣ ትምህርት፤ግብርና፣ ኢንዱስትሪ የሚሠምረውና ስኬት የሚኖረው የትራንስፖርት አቅርቦቱ የተሟላ ሲሆን ነው። ትራንስፖርት የተቀላጠፈ፤ ለሕዝብ ተደራሽ... Read more »

በጥረቱ የሆቴል ኢንደስትሪውን የተቀላቀለው ወጣት

በወጣትነት ዕድሜው ድህነትን ለማሸነፍ ከላይ ታች ብሏል። የቤተሰቦቹ የገቢ መጠን የሚያኩራራ ስላልነበር የተለያዩ አማራጮችን መውሰድ ነበረበት። የተለያዩ ፍላጎቶቹን ለማሟላትም ወደ ሥራ ዓለም የገባው በአፍላነት እድሜው ነበር። ስኬትን አልሞ የተነሳው ይህ ወጣት ከ30... Read more »

የሰላም ወንዛችን ስለምን ይደፈርሳል!?

 ሀገራዊ ሰላማችን በአዋሽ ወንዝ ተምሳሌታዊነት፤ ወንዝና ሰላምን ምን ያገናኘዋል? ምንም። ይሁን እንጂ፡- “ነገርን በለዛው፤ ጥሬን በለዛዛው” እንዲሉ ኮምጠጥና ጠነን ያሉ ርዕሰ ጉዳዮችን በምሳሌ ማዋዣ ለማፍታታት መሞከር፤ በአንባቢውም ሆነ በአድማጩ ልቦና ውስጥ መልእክቱ... Read more »

ከስኬቶቻችንም ከውድቀቶቻችንም እንማር!

በሰላም ድርድር የተቋጨውና በሰሜኑ የአገራችን ክፍል ተፈጥሮ የነበረው ጦርነት አገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏት አልፏል። ጦርነቱ ያስከፈለንን ውድ ዋጋ ለጊዜው እናቆየውና ከጦርነቱ ሊወሰድ የሚገባ ትምህርት ላይ እናተኩር። ከጦርነቱ ሦስት ቁልፍ ትምህርቶች ሊገኝ ይችላል... Read more »