መነሻዋ ጠንካራ ከሆኑ ነጋዴ ቤተሰቦች ነው። ወላጅ አባቷ የረጅም ጊዜ ቡና አቅራቢ እንዲሁም ቆዳ ነጋዴ ናቸው። ‹‹ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል›› እንዲሉ ታዲያ ወላጅ እናቷም የባለቤታቸውን ፈለግ ተከትለው በንግዱ ዘርፍ ከላይ ታች... Read more »
ቴክኖሎጂን በማስፋፋት ረገድ ትኩረት ሊሰጣቸው ከሚገባ ጉዳዮች አንዱ የሰው ሀብት ልማት ነው። ቴክኖሎጂው የሚፈለገውን በክህሎትና በእውቀት የዳበረ የሰው ኃይል በመፍጠር ረገድ ልዩ ተሰጥኦና ክህሎት ያላቸው ዜጎችን በማበረታታት ያላቸውን የፈጠራና የምርምር ሀሳብ ወደ... Read more »
የአፍሪካ ህብረት አፍሪካ አንድነት ድርጅት ተብሎ ቀድሞ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የአህጉሪቱ ህዝቦችን ተጠቃሚ ያደረጉ ሰፊ ስራዎችን ሰርቷል፤ እየሰራም ነው። ይህም ሆኖ ግን አህጉሪቱ ካሉባት ዘርፈ ብዙ ችግሮች አንጻር ገና ብዙ መስራት እንዳለበት... Read more »
እኛ ኢትዮጵያውያን ወዲህ በቂ ውሃ፣ ወዲያ ደግሞ ሰፊ መሬት አለን። ይህን ሁሉ ወሳኝ ሀብት ይዘን ክፉኛ የተጣባን ድህነት እጣ ፈንታችን እስኪመስለን ድረስ ድህነቱን ይዘነው መዝለቃችን የሚያስገርም፣ የሚያሳፍርም ነው። ከዚህም አልፎ ከተለያዩ ለጋሽ... Read more »
ስለ ሀገር የተጠበቡ ጠቢባን ሀገርና ሰውነትን በአንድ መርፌና ክር ይሰፉታል። እውነት ነው ሀገርና ሰውነት ከዚህ የተሻለ እውነት የላቸውም። ሰውነት ከሀገር ጋር ሀገር ከሰውነት ጋር የተቆራኙ የአንድ ማንነት ሁለት መልኮች ናቸው። ሰው ከሌለበት... Read more »
ስለ ሀገር የተጠበቡ ጠቢባን ሀገርና ሰውነትን በአንድ መርፌና ክር ይሰፉታል:: እውነት ነው ሀገርና ሰውነት ከዚህ የተሻለ እውነት የላቸውም:: ሰውነት ከሀገር ጋር ሀገር ከሰውነት ጋር የተቆራኙ የአንድ ማንነት ሁለት መልኮች ናቸው:: ሰው ከሌለበት... Read more »
በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦው ጉልህ ሚና ያለው ቡና፣ በአሁኑ ወቅት በምርት መጠኑ፣ በጥራቱና በኤክስፖርት ድርሻው እያደገ መምጣቱን መረጃዎች ያመለክታሉ። በ2014 በጀት አመት ኢትዮጵያ በቡና የወጪ ንግድ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን... Read more »
በ32 መስራች አገራት ግንቦት 16 ቀን 1955 ዓ.ም የተመሰረተው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (ለአገራችን እንግዳ የነበረው ኢቴቪ ይህንኑ ጉባኤ በማስተላለፍ ነበር ስራውን የጀመረው) እና በ1995 ዓ.ም ወደ አሁኑ ይዞታው የተሸጋገረው፤ የአፍሪካ ህብረት 36ኛ... Read more »
(የመጨረሻ ክፍል ) የተለያዩ ቆየት ያሉ የጥናትና የምርምር ወረቀቶች አገራችን ኢትዮጵያ በመስኖ መልማት የሚችል 3 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ሲኖራት ከዚህ ውስጥ ግማሽ ያህሉ መሬት የሚገኘው በዓባይ ተፋሰስ ነው። የሚያስቆጨው እስካሁን... Read more »
አፍሪካውያንን ከቅኝ ግዛት ለማላቀቅ እንዲሁም የምጣኔ ሀብትና የፖለቲካ ውህደት ለመፍጠር የተመሠረተው ‹‹የአፍሪካ አንድነት ድርጅት›› (Organization of African Unity – OAU)፤ እ.አ.አ በ2002 ዓ.ም በአፍሪካ ኅብረት (African Union – AU) ሲተካ ሁሉም የአፍሪካ... Read more »