በውጭ ምንዛሬ ግኝት ቡናን እየተከተለ ያለው ዘርፍ

 ኢትዮጵያ ከሰብል ምርት በተጨማሪ በሆልቲካልቸር ዘርፍ አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬዎችን በማምረት ለውጭ ገበያ ማቅረብ ከጀመረች ሁለት አስርት ዓመታትን ማስቆጠሯን መረጃዎች ያመለክታሉ። ዘርፉ ከእድሜ አንጻር በርካታ አመታትን ያስቆጠረ ባይሆንም፣ አበረታች ውጤት እየተመዘገበበት ይገኛል። አገሪቷ... Read more »

የዲጂታል ቴክኖሎጂ ግብይት – የአዳዲስ ፈጠራ ሀሳቦች ውጤት

በአገሪቱ ሀሳቦች ሀሳብ ከመሆን አልፈው ተገቢውን ድጋፍ አግኝተው እንዲያድጉና እንዲበለጽጉ በማድረግ ረገድ በርካታ ተግባሮች እየተከናወኑ ይገኛሉ። ይህን ተከትሎም ዲጅታል ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ በማዋል የህብረተሰቡን የዕለት ተዕለት ኑሮ ቀላል የሚያደርጉ አገር በቀል የፈጠራ... Read more »

ዓድዋን ማባከናችን የሚቆጨን መቼ ይሆን?

ኢትዮጵያ በኢጣሊያ ወራሪ ሰራዊት ላይ ያስመዘገበችው አንጸባራቂው የዓድዋ ድል ዛሬ፣ የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም፣ 127 ዓመት ሞላው። ታላቁ የዓድዋ ድል ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ያደረገና ኢትዮጵያና ድሏ የጭቁኖች የነፃነት ምልክትና... Read more »

በቴክኖሎጂው ዘርፍ አገርን ወደ ላቀ ደረጃ የማሻገር ግስጋሴ

 በአገራችን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት እየተስፋፋ ይገኛል።በአሁኑ ወቅት በርካታ አገልግሎቶች በዚሁ ቴክኖሎጂ እየተሰጡ ናቸው።አገልግሎቱ የዘመነ፣ እንግልትን የሚያስቀር፣ ፈጣን፣ ወዘተ. መሆኑ ተመራጭ እንዲሆን እያደረገውም ነው።አንዳንድ ተቋማት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎትን የግድ እስከማድረግም ደርሰዋል።መንግሥት የዲጂታል ኢኮኖሚን... Read more »

ዓድዋን ልንዘክረው ሳይሆን፤ ልንኖረው ይገባል!

ዓድዋ ዛሬ ነው ! ዓድዋን በድምቀት፣ በተለየ ወኔና ስሜት የሚያከብር ትውልድ አለ።ይህ መሆኑ ድርብ ደስታን የሚፈጥር ነው። ዓድዋ የአንድነታችን ዋልታና ማገር፣ የሰውነታችን ውሀ ልክ ነው። የነጻነትና የአንድነት ዋጋ ለሚገባው ይህ እውነታ ትርጉሙ... Read more »

እያደገ የመጣው የሳይበር ጥቃትን የመመከት አቅም

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሳይበር ጥቃት በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ መምጣቱን መረጃዎች ያመላክታሉ። የሳይበር ጥቃት ከቴክኖሎጂ ጋር በተገናኘ የሚፈጸም እንደመሆኑ መጠን ዓለም በቴክኖሎጂ እየመጠቀ ባለበት በዚህ ዘመን የሚቃጣውና የሚፈጸመው የሳይበር ጥቃት... Read more »

ወጣቱ የአባቶቹን አሻራ ማስቀጠል ይጠበቅበታል

 ወቅቱ አውሮፓውያን አፍሪካን በቀኝ ግዛት ስር ለማድረግ ዓይናቸውን ወደ አህጉሪቱ ያማተሩበት የታሪክ ምዕራፍ ነበር። በወቅቱ አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት በአውሮፓውያን እጅ ሲወድቁ፣ ኢትዮጵያን ለመውረር ቀይ ባሕርን ያቋረጠችው ጣሊያን ግን ዕቅዷ ሳይሳካላት ቀርቷል። በ1888... Read more »

የየኔወርቅ መንገድ- ከልጅነት አብሮ ያደገ የንግድ ፍላጎት

መነሻዋ ጠንካራ ከሆኑ ነጋዴ ቤተሰቦች ነው። ወላጅ አባቷ የረጅም ጊዜ ቡና አቅራቢ እንዲሁም ቆዳ ነጋዴ ናቸው። ‹‹ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል›› እንዲሉ ታዲያ ወላጅ እናቷም የባለቤታቸውን ፈለግ ተከትለው በንግዱ ዘርፍ ከላይ ታች... Read more »

‹‹ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ዜጎች በመውሰድ፣ ተሰጥኦዎችን በማስፋትና በማሳደግ የማልማት ሥራ ይሰራል› የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ባይሳ በዳዳ

ቴክኖሎጂን በማስፋፋት ረገድ ትኩረት ሊሰጣቸው ከሚገባ ጉዳዮች አንዱ የሰው ሀብት ልማት ነው። ቴክኖሎጂው የሚፈለገውን በክህሎትና በእውቀት የዳበረ የሰው ኃይል በመፍጠር ረገድ ልዩ ተሰጥኦና ክህሎት ያላቸው ዜጎችን በማበረታታት ያላቸውን የፈጠራና የምርምር ሀሳብ ወደ... Read more »

ከፍ ያለ ቁርጠኝነት የሚጠይቁት የአፍሪካውያን ነገዎች

የአፍሪካ ህብረት አፍሪካ አንድነት ድርጅት ተብሎ ቀድሞ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የአህጉሪቱ ህዝቦችን ተጠቃሚ ያደረጉ ሰፊ ስራዎችን ሰርቷል፤ እየሰራም ነው። ይህም ሆኖ ግን አህጉሪቱ ካሉባት ዘርፈ ብዙ ችግሮች አንጻር ገና ብዙ መስራት እንዳለበት... Read more »