አገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ ለመገንባት የምታደረገው ጥረት እንዲሳካ የማድረጉ ሥራ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተደራሽነት ማስፋትን ይጠይቃል፡፡ የኅብረተሰቡን የዕለት ተዕለት ሕይወት ቀላል የሚያደርጉ ቀልጣፋ፣ ጊዜንና ወጪን የሚቆጠቡ ቴክኖሎጂዎችን ተደራሽ የማድረጉም ሥራ የሚፈልግውም ይህንኑ ነው፡፡ የአገሪቱ... Read more »
ዘመናዊ የአኗኗር ዘይቤን በመከተል ሂደት ውስጥ ኑሮን ቀለል ማድረግ የሚያስችሉ አሰራሮች ያስፈልጋሉ። ለእዚህ ደግሞ ጊዜ ወስደን የምናገኛቸውን ወይም የምናዘጋጃቸውን ማናቸውንም ነገሮች በቀላሉ ማግኘት እንፈልጋለን። ዘመናዊ አኗኗር አዳዲስ የአሰራር መንገዶችን ከማምጣቱ በተጨማሪ፣ ቀደም... Read more »
አሁን አሁን ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂን በመጠቀም መረጃን በፍጥነትና በጥራት መለዋወጥ የተለመደ ጉዳይ እየሆነ መጥቷል። ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በተለይም ለመንግሥት ተቋማት ቀልጣፋ፣ ፈጣን፣ ጥራት ያለውና ከሙስና የጸዳ አገልግሎት በመስጠት በኩል ጉልህ አስተዋጽኦ በማበርከት ተመራጭ እየሆነ... Read more »
የፖለቲካል ሳይንስ ተመራማሪዎችና ጸሐፍት እንደሚያስረዱት፣ በአንድ አገር አስተማማኝና ዘላቂ ሠላም እንዲሁም ልማት እንዲረጋገጥ ከተፈለገ ለውጥ እጅጉን ወሳኝ ነው:: ለውጥ ሁልጊዜም ውጤት አለው። ለውጥ ግን ውጤት የሚኖረው ለውጡ ሲጀመር ነው፤ የተጀመረ ለውጥ ደግሞ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትራችን በቅርቡ እንዳሉን ኢትዮጵያችን በብዙ እየተለወጠች ትገኛለች:: ብዙም ርቀን ሳንሄድ ተቋም እንገንባ ብለን የተነሳንበት ሀሳብ የደረሰበትን ደረጃ ብናይ ጥሩ እመርታን እያሳየን ነው:: አሁን ላይ ከለውጡ ዓመታት በፊት በድክመት እየፈረጅን ስንገመግማቸው የነበሩ... Read more »
ሌባ የማይሰርቀው ትልቅ ሃብት ቢኖር ‹‹የእጅ ሙያ›› ነው፡፡ የእጅ ሙያ ያለው ሰው ምንም ቢያጣ ሙያውን ተጠቅሞ ኑሮን ማሸነፍ እንደሚችል ይታመናል፡፡ በእጅ ያለ ሙያ ከባለቤቱ ጋር አብሮ ያረጀ ይሆናል እንጂ፤ እንደማንኛውም ተንቀሳቃሽ ንብረት... Read more »
የእንሰት ተከል በሀገራችን በርካታ አካባቢዎች በስፋት ይለማል። ከተክሉ የሚመረቱት ቆጮ፣ ቡላና የመሳሰሉትም በዋና ምግብነት ይታወቃሉ። የእንሰት ተክል በደቡብ፣ በሲዳማ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና በኦሮሚያ ክልሎች አንደሚለማ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከተክሉ የሚገኙት ቆጮና... Read more »
ተወልዶ ያደገው የስንዴ ምርት በስፋት በሚመረትበት ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን አሳሳ ከተማ ነው። ቤተሰቡን ጨምሮ አብዛኛው የአካባቢው ማህበረሰብ ግብርና የኑሮ መሰረታቸው ሲሆን፣ እሱም ይህን እየተመለከተ አድጓል። ግብርናውን ጨምሮ በንግድ ሥራም የተዋጣለት... Read more »
መተከዣ፤ ይህ አምደኛ ምስኪኗንና አይተኬ አገሩን ሁሌም የሚመስላት በትራዠዲ ታሪኮችና ድርሰቶች ምንጭነት ነው። አገላለጹ «ሀሰት!» ተብሎ የመከራከሪያ አጀንዳ ይከፈትለት የማይባል እውነታ ስለመሆኑም ማስተባበል አይቻልም። ማሳያዎቹ ደግሞ ባለፉት ረጂም ዓመታት በዚሁ አንጋፋ ጋዜጣ... Read more »
ኢትዮጵያ ሰፊ የዓሣ ሀብት እንዳላት መረጃዎች ይጠቁማሉ። ይህን የዓሣ ሀብት በማልማትም ሆነ በመጠቀም ረገድ ግን ብዙም አልተሠራበት። ይህም ለዘርፉ የተሰጠው ትኩረት አናሣ መሆኑን ያመለክታል። ልማቱ አለመዘመኑና ሀብቱንም ኢኮኖሚያዊ ጥቅምን ታሳቢ ባደረገ መልኩ... Read more »