ገና ልጅ እያለ ጀምሮ ከሽቦና ከብረት ጋር ቁርኝት ጥብቅ እንደነበረው ያስታውሳል፡፡ ትኩረት ሰጥቶና ሥራዬ ብሎ ባይከታተለውም ከዕድሜ አቻዎቹ ይልቅ ለፈጠራ ሥራ ነፍሱ ታደላ እንደነበር ቤተሰቡን ጨምሮ ጓደኞቹ ይነግሩት እንደነበርም ያስታውሳል፡፡ ህጻናት አፈር... Read more »
አዕምሮ ኢንተርፕረነርሺፕ ማስፋፊያ አገልግሎቶች አክሲዮን ማህበር ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሥራ ፈጣሪዎችን ለማፍራት የ30 ዓመት ግብ አስቀምጦ እየተንቀሳቀሰ ያለ ኩባንያ ነው። ኩባንያው 51 አባላት ያሉት ሲሆን፣ 47ቱ በኩባንያው የሰለጠኑ ናቸው። ኩባንያው ወደ ተቋም... Read more »
ከተመሰረተ ከአስር ዓመት በላይ ያስቆጠረው ኢኮ ግሪን የተፈጥሮ ፈሳሽ ማዳበሪያ በኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስቴር የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያገኘው ነው። ችግር ፈቺ ቴክኖሎጂ በመባልም የዋንጫና የወርቅ ሜዳሊያም ተሸልሟል። በ2007 ዓ.ምህረትም እንዲሁ በአገር አቀፍ... Read more »
ትምህርት ቤቶች የነገ ተመራማሪዎችና ሳይንቲስቶች መፍለቂያዎች እንደመሆናቸው መጠን ለፈጠራ ሥራዎች ትኩረት ሰጥተው መስራት እንደሚጠበቅባቸው ይታወቃል፡፡ ለዚህም ለፈጠራ ሥራዎች ትኩረት በመስጠት በንድፈ ሀሳብ የሚሰጡ ትምህርቶች ወደ ተግባር እንዲለውጡ በማድረግ ተማሪዎች የፈጠራ ክህሎታቸውን እንዲያዳበሩና... Read more »
የግብርና ምርቶችን በጥሬያቸው ወደ ውጭ ገበያ ከመላክ ይልቅ እሴት ጨምሮ መላክ የተሻለ ኢኮኖሚን መገንባት እንደሚያስችል ይታመናል፡፡ መንግሥት በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ አካባቢዎች የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን የሚገነባውም በዚሁ ምክንያት ነው፡፡ እሴት ሳይጨመርባቸው ወደ ውጭ... Read more »
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷን በትውልድ አካባቢዋ የቀድሞው ባሌ ክፍለ አገር፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ አዲስ አበባ አቃቂ አድቬንቲስት አዳሪ ትምህርት ቤት ተከታትላለች። የ12ኛ ክፍል ትምህርቷን ባጠናቀቀች ማግስት ስደት አጓጉዞ ከባህር ማዶ ከሆላንድ አገር... Read more »
ለመኪና ቅርብ ሆና ነው ያደገችው:: ገና የሰባት ዓመት ልጅ ሳለች የተለያዩ የመኪና አካላትን በመጠሪያ ስማቸው ለይታ አውቃለች:: የመኪና አካላትን አንድ በአንድ ለይታ እንድታውቅ እድሉን የፈጠረላት ከወላጅ አባቷ ሕልፈት በኋላ መኪኖችን በማስተዳደር ከላይ... Read more »
ኋላቀርና ከእጅ ወደ አፍ የሆነው የኢትዮጵያ ግብርና ሰፊ የሰው ጉልበት ይፈልጋል። በዚህ ውስጥ ደግሞ የልጆች ጉልበት ሚና ከፍተኛ ነው። በመሆኑም አርሶ አደሩ ልጁን ወደ ትምህርት ቤት ከመላክ ይልቅ የግብርና ሥራውን ቢያግዘው ይመርጣል።... Read more »
የህብረተሰቡን ኑሮ ሊያሻሽሉ የሚችሉ ቴክኖሎጂዎችን በማምረት ረገድ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ከፍተኛ ድርሻ አላቸው:: ተቋማቱ የህብረተሰቡን ችግር መነሻ በማድረግ ጥናት ላይ ተመርኩዘው ችግር ፈቺ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን በመቅዳት፣ በማላመድና በማሻሻል የፈጠራ ሥራዎችን መሥራት ይጠበቅባቸዋል::... Read more »
አገልግሎት ሰጪና ፈላጊዎች በቀላሉ መገናኘት እንዲችሉ ማስታወቂያ ትልቅ ድርሻ አለው:: አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በክልል ከተሞች ጭምር የተለያዩ ማስታወቂያዎች ተሰቃቅለውና ተለጣጥፈው የምንመለከተውም በዚሁ ምክንያት ነው:: ጥሩ ምርትና አገልግሎት ማስታወቂያ አያስፈልገውም የሚሉ ወገኖች... Read more »