የትምህርት ፍልስፍናችን ችግር – ዘመናዊነትን ፍለጋ

የኢትዮጵያ ትምህርት ከሰላና ተባ ሂስ ያመለጠበትን ጊዜ ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል። ዘላለም አለሙን እንዳነጋገረ፣ እንዳከራከረ፣ መንግስትና ምሁራንን፣ መንግስትና ህዝብን፣ ፖለቲከኞችንና ፖለቲከኞችን ያለ እረፍት እሰጥ አገባ ውስጥ እንደከተተ፤ ከዚያም አልፎ ለአመራሮቹ ሁሉ “ዮዲት ጉዲት”... Read more »

ዴሞክራሲና ነባራዊው ዓለም

 “ዴሞክራሲ” የሚለው ቃል ከእንግሊዝኛው የተወሰደ ቢሆንም መሰረቱ ግሪክ እንደሆነ የተለያዩ ድርሳናት ይገልፃሉ። በዚህ ፍቺው ደግሞ “ዴሞ” እና “ክራሲ” ከሚሉ ሁለት ጥምር ቃላት የተመሰረተ እንደሆነ ያወሳሉ። እነዚህ ሁለት ቃላት ደግሞ ህዝብና አስተዳደር ማለት... Read more »

አስተሳሰብና ምክንያት – ለሰው ልጅ ዕድገት

 ብዙ ጊዜ በሀገራችን “የአመለካከት ችግር” የሚል ሐረግ ሲነሳ ይደመጣል። በተለይ ፖለቲከኞች “የአመለካከት ችግር”ን የራሳቸውን ሐሳብ ማቀንቀን ያልቻሉ ወይም ያልፈልጉ ሰዎችን የሚገልጹበት ነው። አንድ ሰው ፖለቲከኞች የሚያቀነቅኑትን ሐሳብ ካላቀነቀነ ወይም ካልደገፈ የአመለካከት ችግር... Read more »

በኮሮና ፊት – ደግነትና ክፋት

በተለያዩ ጊዜያት የሚከሰቱ አደጋዎች እንደነበሩ፤ እንዳሉና ለወደፊቱም ሊኖሩ እንደሚችሉ በቀደሙት ሁለት ተከታታይ ዝግጅቶች ተገልጿል:: ኢትዮጵያውያን በእንዲህ ዓይነት የአደጋ ጊዜያት ከእርስ በእርስ ጋር እንዴት እንደሚቆሙ ባለፈው ዝግጅት ባጭሩ አይተናል:: በዚህ ዝግጅት የኮሮና ቫይረስ... Read more »

ኮሮና ቫይረስ እንዴት ይገታል?

ኮሮና ቫይረስን በሳይንስና ቴክኖሎጂ አቅም ማቆም የሚቻል አይመስልም። የስርጭት መንገዱ ከሰው ውስብስብ ባሕርይ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ማቆም የሚቻለው የተለያዩ ነገሮችን በመቀናጀት ነው። በተለይ እንደ ሕግ፤ ሥነ-ልቡና፤ ግብረገብ፤ ሥነ-ምግባር፤ ሃይማኖትና መሰል መንፈሳዊ እሴቶች... Read more »

ኮሮና-ቫይረስ – ከጉዳቱ ጀርባ ምን… አለ?

የሰው ልጅ ታሪክ ሲጠና ካንድ መሠረታዊ ጉዳይ ላይ ያርፋል። የሚፈልገውን ለማግኘትና ራሱን ከችግሮች ለመከላከል ከተፈጥሮና ከራሱ ጋር ታግሎአል። በትግሉም ስኬቶችን አስመዝግቦአል፤ ላጋጠሙት ውድቀቶችም ዋጋ ከፍሎአል። ትምህርትና ዕውቀት የሚቀሰሙት ከትምህርት ተቋማት ብቻ አይደለም።... Read more »

የፖለቲካ ስርዓቶቻችን ስንክሳሮች- ለመፍትሄ ፍለጋ

የመጨረሻ ክፍል ጠና ደዎ(ፒ.ኤች.ዲ) ባለፈው ሳምንት የፍልስፍና አምዳችን በአገራችን የፖለቲካ ስርኣቶች ውስጥ ላጋጠሙ ስብራቶች መፍትሄ ይሆናሉ ያልናቸውን ሃሳቦች በተለይ ከመደመር ፍልስፍና ጋር ተያይዞ ያለውን ሁኔታ መዳሰሳችን ይወሳል።ዛሬም ቀጣዩን ክፍል ይዘን ቀርበናል። የሀገር... Read more »

የፖለቲካ ሥርዓቶቻችንስንክሳሮች – ለመፍትሄ ፍለጋ

ክፍል ሁለት ባለፈው ሳምንት የፍልስፍና አምዳችን በአገራችን የፖለቲካ ሥርዓቶች ውስጥ ላጋጠሙ ስብራቶች መፍትሄ ይሆናሉ ያልናቸውን ሃሳቦች በመጠኑ መጠቆማችን ይወሳል። ዛሬም ቀጣዩን ክፍል ይዘን ቀርበናል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ መደመር ሲሉ የሚሆነውንና የማይሆነውን ሁሉ አንድ... Read more »

የፖለቲካ ስርአቶቻችን ስንክሳሮች-ለመፍትሄ ፍለጋ

ባለፉት ሁለት ተከታታይ ዝግጅቶች አንዳንድ የፖለቲካ እንከኖችን በአጠቃላይና የኢትዮጵያን ደግሞ በተለይ ለማየት ሞክረናል። በዚህ ዝግጅት ውስጥ ደግሞ ለሀገራችን የፖለቲካ ችግሮች መፍትሔ ፍለጋ ይረዳሉ ተብለው የታመኑባቸው መንደርደሪያ ሐሳቦችን ለማንሳት እንሞክራለን። በኢትዮጵያ በደካማ አስተሳሰብና... Read more »

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሥርዓትና ፍልስፍናዊ መሠረቱ

ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ በታሪካቸው ከፍላጎታቸው ጋር የሚስማማ የፖለቲካ ወይም የአገዛዝ ሥርዓት ኖሯቸው እንደማያውቅና ከዚህ ጋር ተያይዞም በየዘመናቱ የነበሩ መንግስታት ያለፉባቸውን መንገዶች መዳሰሳችን ይታወሳል:: ዛሬም ተከታዩን ክፍል ይዘን ቀርበናል:: ሰዎች ማንነታቸውን ገዢዎች... Read more »