
ሰው ሲፈጠር በጎነትን ይዞ ነው። በሂደት ግን ከአካባቢው ክፋትን እየተላመደ ይሄዳል። ሆኖም የሚለምደው ክፋት በጎነቱን ይሸፍነው ይሆናል እንጂ ፈጽሞ አያጠፋውም። እናም አንድ አጋጣሚ ተፈጥሯዊ የሆነውን በጎነት ከተዳፈነበት ገለጥ ገለጥ አድርጎ ሊያወጣው ይችላል።... Read more »

አቶ አበራ ደበበ ይባላሉ። በሰባት ቤት ጉራጌ እነሞር ጉንችሌ አካባቢ ተወልደው አደጉ፤ በልጅነታቸውም የቀለም ትምህርታቸውን ጀምረው እስከ ስምንተኛ በዚሁ አካባቢ ተማሩ። ከዚህ በላይ ለመቀጠል ግን በወቅቱ ያስተምሯቸው የነበሩ አያታቸው በሁለት ነገር ተፈተኑ።... Read more »
ግጭት በተለያዩ መዝገበ ቃላትም ሆነ በዘርፉ ጥናት ያካሄዱ ባለሙያዎች እንደየነባራዊው ተጨባጭ ሁኔታ የሚገለጽ ቢሆንም፤ የሁሉም ማጠንጠኛ ማዕከል ሆኖ የሚስተዋለው ግን በተለያየ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሌላም የፍላጎቶች አለመጣጣም ምክንያት ወይም የጥቅም ሽኩቻን ተከትሎ በግለሰቦች... Read more »

አንዲት የ12 ዓመት ልጅ ኩላሊት፣ እጢ፣ ኤች.አይ.ቪ፣ የሳንባ ምችን ጨምሮ ወደ አምስት በሽታ ነበረባት። ይህች ልጅ ደግሞ በበሽታ መሰቃየቷ ሳያንስ በመንገድ ላይ ወድቃ አንድ ወጣት ታገኛትና ወደቤቷ ይዛት ትሄዳለች። የዚህች ወጣት ጓደኞችም... Read more »
ከዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ወደ ጀርመን ኤምባሲ በምታወርደው ጠባብ አስፋልት መንገድ ላይ በተለይ በሆስፒታሉ አጥር አካባቢ አንድ ለዓይን የሚማርክ፤ ቀልብንም የሚገዛ ነገር ያያሉ፡፡ ስፍራው አረንጓዴ ከመሆኑም በላይ በቦታው ላይ ወጣቱም አዛውንቱም አረፍ ብሎ... Read more »

ወይዘሮ ሚሚ ተስፋዬ፣ አቧራማ ከሆኑት የአምቦ ከተማ የጉልት ገበያዎች በአንዱ ድንች፣ ቲማቲም፣ ቃሪያ፣ ሽንኩርትና ሌሎችም አትክልቶችን ከሚሸጡ እናቶች መካከል አንዷ ናቸው። ከዚህ የጉልት ገበያ በሚያገኙት ገቢም ከራሳቸውና ከልጆቻቸው አልፈው፤ ታማሚ እናታቸውን፣ እህትና... Read more »

እለተ ቅዳሜ፣ ታህሣሥ 11 ቀን 2012 ዓ.ም ማለዳ ከአራት ኪሎ የጀመረው ጉዞዬ፤ አራት ሰዓት ከሃያ ላይ ሰበታ ከተማ በሚገኘው የሰበታ ሃዋስ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ጊቢ አድርሶኛል። ገና ወደ ቅጥር ጊቢው... Read more »

‹‹ከምን ይማራሉ ቢሉ፣ አንድም ‹‹ሀ›› ብሎ ከፊደል፤ አንድም ‹‹ዋ›› ብሎ ከመከራ›› ይባላል። ከደቡብ ጎንደር በአንድ ገጠር መንደር የተወለዱት አቶ ስንታየው አበጀ፣ ለትምህርት ያልታደለው የልጅነት እድሜያቸው እናታቸውን በህጻንነታቸው በሞት ማጣት ጋር ህመም ተደምሮ... Read more »