ራስወርቅ ሙሉጌታ የግለሰቦች ውድቀት ድምር በሀገር እድገት ላይ የሚያመጣው የራሱ ተጽእኖ አለው። በአንጻሩ እያንዳንዱ ግለሰብ የተቃና ሕይወት የሚኖር ከሆነ በግለሰቦች ድምር ውጤት ሀገርም የበለጸገች ትሆናለች። ሞኝ ከራሱ ብልህ ከሰው ስህተት ይማራል ይባላል፤... Read more »
እንደው እነዚህ ፈላስፎች የሚሉት ነገር አያልቅባቸው! ስለስንት ነገር ስንቱን ብለዋል መሰላችሁ! ስንቱስ እነሱ በሚያነሷቸው ሃሳቦች ተፅእኖ ስር ወድቋል?! ስንቱስ እነሱ በሚያነሷቸው ጥያቄዎች ተወዘጋግቧል?! ያው ምን ይባላል….ቤቱ ይቁጠረው ነው እንጂ! እኔም ተፅእኖ ስር... Read more »
በንዴት ላይ ጥናት እንዳደረገው የሥነልቦና ምሁር ቻርለስ ስፒል በርገር ንዴት ማለት ስሜታዊ ክስተት ሲሆን ከመጠነኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ የሚደርስ ነው። እንደ ሌሎቹ ስሜታዊ ክስተቶች ለምሳሌ ውጥረት፣ ደስታ፣ ሀዘን ….ወዘተ ንዴት በአካላዊ እና... Read more »
ብዙዎች ከእጁ በማይጠፋው ፒፓው ያውቁታል፤ ጉንጩን በፍጥነት ወደ ውስጥ አንዴ ወደ ውጪ እያለፈ ካፉ የሲጃራውን ጭስ ያንቦለቡለዋል። አይደክምም። በዓለም ላይ ከታዩ ጥቂት ባለ ልዩ ተሰጥኦ እና ለውጥ አራማጆች ውስጥ ከቀዳሚዎቹ መካከል ይመደባል።... Read more »
ተከታታይ ክፍል 1. ስብዕና ነክ የውጥረት መንስዔዎች ሰዎች የተለያየ አይነት ስብዕና እንዳላቸው ግልጽ ነው:: እነዚህም ስብዕናዎች እንደልዩነታቸው ሁሉ ውጥረትን የማምጣት እና የመቋቋም ባህሪያቸው ይለያያል፡፡ ለምሳሌ፡- ዓይነት A እና ዓይነት C የተባሉት የስብዕና... Read more »
ኮሮና ቫይረስ በመላው ዓለም እና በኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ እየተሰራጨ እና የሰዎችንም ህይወት እየቀጠፈ የሚገኝ ወረርሽኝ ነው። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ሃላፊነት በተሞላበት ምላሽ በብዙ መገደብ የሚቻል መሆኑ ይታወቃል። ግን “የማን ሃላፊነት ነው?” የሚለውን... Read more »
ልክ እንደ አሁኑ የሰው ልጅን የመኖር ህልውና የሚፈታተንና የጤና፣ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ተፈጥሮአዊ ቀውስ ሲያጋጥም የስነ ልቦና፣ የስነ አእምሮ እና ማህበራዊ ሰራተኞች ሚና እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓት በዓለም ዙሪያ በኮቪድ... Read more »
ባለፈው ሳምንት ዝግጅታችን ስለስትረስ(ውጥረት) ምንነት፣ መንስኤዎችና ተያያዥ ጉዳዮች ጥቂት መረጃዎችን እንዳካፈልናችሁ ይታወሳል። ዛሬም በዚሁ ዙሪያ ቀጣዩን ክፍል ይዘን ቀርበናል። የበሽታው የመላመድ ሂደት / Adaptation Syn¬drome/ የስትረስ ጥናት ጀማሪ የሚባለው ዶ/ር ሀንሰ ሴሊዬ... Read more »
ውድ አንባቢዎች፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ቤት በየሳምንቱ በልዩ ልዩ የስነልቦና ጉዳዮች ዙሪያ አስተማሪ ፅሁፎችን ወደናንተ ሲያደርስ መቆየቱ ይታወሳል:: ይህንንም አጠናክሮ በማስቀጠል ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ለተከታታይ ጊዜያት የሚቆይ አስተማሪ ፅሁፍ ይዘንላችሁ... Read more »
የመኪና የፊቱ መስታወት ሰፊ ሆኖ ሳለ ከኋላ ያለውን እንቅስቃሴ የምንቆጣጠርበት መስታወት ደግሞ ጠባብ እና አናሳ መሆኑ ከዚህ መቅሰም የምንችለው ትምህርት ምን ሊሆን ይችላል? መጪው ጊዜ ካለፈው በተለየ መልኩ አስፈላጊና አሳሳቢ መሆኑን ያሳያል።... Read more »