አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀምሯል። ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የሚገቡ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። በዚሁ መሠረትም የመጀመሪያ ዙር የመቀሌ... Read more »
አዲስ አበባ፡-ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »
– ብሔራዊ የቡና ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ አዲስ አበባ፡- የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ፣ ጥራቱን ለማስጠበቅና የገበያ ዕድሎችን ለማፈላለግ ያለንን አቅም አስተባብሮ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገለጹ።... Read more »
አዲስ አበባ ፡- ከስፖርቱ ጎን ለጎን በመንገድ ደኅንነት ላይ እየሠራ መሆኑን የኢትየጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ አዲስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ያለባት ሀገር በመሆኗ... Read more »
ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ነበረች፤ አሁንም አለች፤ ወደፊትም የምትቀጥል ይሆናል። ይህ እውነታ ያልተዋጠላቸው ጥቂት ግለሰቦች ቡድን በማቋቋም ላለፉት አርባ ዓመታት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል። መጨረሻቸው ባይምርላቸውም በተለይ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በግልጽ... Read more »
አንድ ሰው የቱንም ያህል ሀብት ቢያፈራ፣ ምንም ዓይነት ጥሩ ባህርይ ወይም ደግሞ የቱንም ያህል ስኬታማ ቢሆን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የቅናት ስሜት ሊያድርበት ይችላል። የተፈጠረው የቅናት ስሜት የሚስተናገድበት መንገድ ግን ከሰው ወደ ሰው... Read more »
ትህነግ ኢትዮጵያን ለማፈራረስና የጥቂት ቡድኖችን ጥቅም ለማስከበር ሲያካሂዳቸው ከነበሩ መጠነ ሰፊ ትግሎች መካከል አንዱ በህዝቡ ዘንድ የሀሰት የስነ ልቦና ጦርነትን ማካሄድ ነው። ይህንንም ከትጥቅ ትግል አንስቶ መንግስት በሆኑበት ጊዜና ዛሬም በሽብር ስራ... Read more »
የነሐሴ መጀመሪያ የህፃናት ሰቆቃ ቀን ሆኗል። የመንግሥትን የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወደ ጎን በማለት ህጻናትን ጭምር በማስታጠቅ የአፋር እና የአማራ ክልሎች ላይ ትንኮሳ እየፈጸመ ያለው አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል 107 ህጻናትን መግደሉን... Read more »
ስኬት ብዙ ደረጃዎችን የሚያካትት ሂደት ነው። የዚህ ጽሁፍ ዋና አላማም ያሰቡትን እና ያቀዱትን እንዴት ማሳካት ይቻላል የሚለውን ጥያቄ መመለስ ማስቻል ነው። ስለዚህ ምን ማድረግና ማግኘት እፈልጋለሁ የሚለውን ጥያቄ ማሰብ የግድ አስፈላጊ ነው።... Read more »