ሌላ ከፍታ!

የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መስከረም 26 ቀን 2012 ዓ.ም ለሁለቱ ምክር ቤቶች የመንግስታቸውን የበጀት አመት ዕቅድ የትኩረት ነጥቦች ይፋ ባደረጉበት ንግግራቸው “… የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሳተላይት በያዝነው ዓመት በታኅሣሥ 2012 ዓ.ም. በቻይና ከሚገኝ... Read more »

ምክንያታዊ አስተሳሰብና የኢትዮጵያ ፍልስፍና

ምክንያታዊ ማኅበረሰብ ሲባል በአስተሳሰብ ልኅቀት የጠነከረና በስሜት የማይረዳ ማኅበረሰብ ማለት ነው። የመመራመር ባህሉ ጠንካራ የሆነ በስማ በለውና በዘፈቀዳዊ እምነት የማይመራ ማኅበረሰብ ነው። የሰው ልጅን መለኮታዊ ባህሪ ከግምት ውስጥ በማስገባት ቀደምት የኢትዮጵያ ፈላስፎች... Read more »

በቤተሰብ ውስጥ ህጋዊ ወራሽ የሚባሉት እነማን ናቸው?

የሰው ልጅ በዚች ምድር ላይ ባለው የቆይታ ጊዜው የተለያዩ መብቶች እና ግዴታዎች አሉት። ከዚህ ውስጥም ንብረት የማፍራት መብት የሚጠቀስ ነው። ይህን ንብረት በምድር ላይ እስካለ ብቻ ነው የሚጠቀምበት። ሕይወቱ ካለፈች በኋላ ይህን... Read more »

ማርፈድ “የድህነት” ምልክት ነው!

ህይወት ረዥም መንገድ ናት። ጉዞዋም ቀጥተኛ፣ ገባ ወጣ፣ አቀበትና ቁልቁለት የበዛበት፤ መዳረሻዋም እሩቅ ሊሆን ይችላል። በህይወት መንገድ ላይ ወደ ሚፈልጉበት የስኬት ቦታ ለመድረስ ወድቆ መነሳት ወይም ስህተት መስራት አንድ አጋዥ የህይወት ምርኩዝ... Read more »

‹‹ታሞ ከመጨነቅ፤ ተመርምሮ መጠንቀቅ››

በጤና የመኖርን ዋጋ መቼም ቀምሰህ እየው አይባልም::ተፈጥሮ ችሮታዋን አብዝታ ከለገሰቻቸው አገራት ኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ ተርታ ትጠቀሳለች ብትባሉ ልትገረሙ ትችሉ ይሆናል::እውነታው ግን እሱ ነው:: ሌላው አለም ራሱን ከአካባቢው ጋር አዋህዶ በጤና ለመኖር የማይፈነቅለው ድንጋይ... Read more »

የሥነዜጋና ሥነምግባር ትምህርት ክሽፈት

ጎረቤቴ የአብራኩ ክፋይ የሆነው የ17 ዓመት ወንድ ልጁ ቁም ስቅሉን ያሳየዋል:: ቤታቸውንም ያምሰዋል ማለት ይቀላል:: አብረው የሚኖሩት የሰውዬው እናትና የልጁ አያት የሆኑት ሽማግሌም ያማርራሉ:: ልጃቸውንም ‹‹ጣትህን ቆርጠህ አትጥል እንግዲህ መቻሉን ይስጠኝ ብለህ... Read more »

ለበጐነት የተጠየቀ የ15 ቀን ዕድሜ

‹‹ከምን ይማራሉ ቢሉ፣ አንድም ‹‹ሀ›› ብሎ ከፊደል፤ አንድም ‹‹ዋ›› ብሎ ከመከራ›› ይባላል። ከደቡብ ጎንደር በአንድ ገጠር መንደር የተወለዱት አቶ ስንታየው አበጀ፣ ለትምህርት ያልታደለው የልጅነት እድሜያቸው እናታቸውን በህጻንነታቸው በሞት ማጣት ጋር ህመም ተደምሮ... Read more »

ለህፃናቱ ተስፋን ያጎናጸፈ ቤተሰብ

ጽዱውና ሰፊው መንደር በበርካታ ቪላ ቤቶች ተሞልቷል። በግቢው ያሉት ልጆች ቡድን ቡድን ሠርተው በለምለሙ መስክ ላይ ይጫወታሉ። ለህፃናት መዝናኛ በተከለለውና የተለያዩ መጫዎቻዎች በሞሉት ሜዳ ላይ ደግሞ ዥዋ ዥዌ፣ ሸርተቴ፣ እሽክርክሮሽ፣ ወዘተ የሚጫወቱት... Read more »

ከጥበብ የተጣሉት የመጽሐፎቻችን የሽፋን ሥዕሎች

ማንም እንደሚያውቀው የአንድ መጽሐፍ የሽፋን ሥዕል ጌጥ አይደለም። የሽፋን ሥዕል የግል ስሜት ማራገፊያም ሆኖ አያውቅም። እግረ መንገድ ካልሆነ በስተቀር ለገበያ ፍጆታ ይውል ዘንድም ሙያውም ሆነ ገፁ አይሹም። የሽፋን ሥዕል የተገኘ ቀለም ሁሉ... Read more »

የከፍታው መሰላል

ሁለተኛውን የዓለም ጦርነት ተከትሎ ዓለም በሁለት ጎራ የተከፈለበት ነባራዊ ሁኔታ ተፈጠረ፡፡ በተለይ በቀዝቃዛው ጦርነት የአሜሪካና የወቅቱ ሶቪየት ህብረት ትልቅ ፉክክር ውስጥ የነበሩበት ሁኔታ እንደነበር ድርሳናት ያወሳሉ፡ ፡ ከነበረው የፉክክር ሜዳ ውስጥ አንዱ... Read more »