በማን ላይ ቆመሽ …

ልጆች ሳለን መምህራኖቻችን ስለ ፍላጎታችን መዳረሻ አንድ በአንድ ይጠይቁን ነበር:: ‹‹ወደፊት ስታድጉ ምን መሆን ትፈልጋላችሁ?›› እያሉ:: የዛኔ ታዲያ ምድረ ተማሪን ማየት ነው:: ሁሉም እጁን እያወጣ የልቡን ምኞት ለመተንፈስ ይሽቀዳደማል:: ከትምህርቱ ማዶ፤ ከመልፋት... Read more »

ትምህርት-ተወዳዳሪነትን ተወዳድሮ ማሸነፍ

የኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓት በተለያየ ምክንያት እየተፈተነ ያለ ዘርፍ ነው:: በተለይም ባለፉት ጥቂት አስርት ዓመታት ከጥራት አኳያ ብዙ ጥያቄዎች ሲቀርቡበት ቆይቷል:: ይህንን ክፍተት ለማሻሻል መንግስት ፖሊሲ ከማሻሻል አንስቶ የትምህርት ጥራትን የሚያረጋግጡ በርካታ እርምጃዎችን... Read more »

 ትርክት ያበላሸው የትዳር ክብር

ሰሞኑን ማኅበራዊ ገጾች ላይ አንድ ጽሑፍ ወደ ፎቶነት ተቀይሮ (ስክሪን ሻት ተደርጎ) ሲዘዋወር ተመለከትኩ። ጽሑፉ እንዲህ ይላል። ‹‹ከምታዘወትሪበት መናፈሻ አፈር ዘግኜ ቤቴ ወሰድኩ። ከረገጥሺው ባረገልኝ!›› ይህ ጽሑፍ ሲዘዋወር የነበረው በቀልድ ነበር። የቀልዶች... Read more »

ሩሲያ ለመጀመሪያ ጊዜ አሕጉር አቋራጭ ሚሳዔል በዩክሬን ላይ መተኮሷ ተነገረ

ሩሲያ ዛሬ ከደቡባዊ ከተማዋ አስትራክሃን አሕጉር አቋራጭ ባሊስቲክ ሚሳኤል (አይሲቢኤም) የተባለውን ረጅም ርቀት ሚሳዔል መተኮሷን የዩክሬን አየር ኃይል አስታወቀ። አየር ኃይሉ እንዳለው በተለያዩ ዓይነት ሚሳዔሎች በተፈፀመው ጥቃት ዲኒፕሮ ክልል ዒላማ ተደርጋለች። የክልሉ... Read more »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት ምርጥ አየር መንገድ በመባል ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ለስምንተኛ ጊዜ ተሸልሟል። በግብፅ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ... Read more »

የቀድሞ ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎችን በዘላቂነት ለማቋቋም ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የማስገባት ሥራ ተጀምሯል። ወደ ተሐድሶ ሥልጠና ማዕከላት የሚገቡ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል። በዚሁ መሠረትም የመጀመሪያ ዙር የመቀሌ... Read more »

“ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል” – አቶ ኃይሉ አዱኛ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ

አዲስ አበባ፡-ሕዝቡ ወንድማማችነቱን በማጎልበት የጽንፈኛና አሸባሪ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ሊያከሽፍ ይገባል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ ገለጹ፡፡ አቶ ኃይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙኃን ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »

የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ አቅሞችን አስተባብሮ መጠቀም ያስፈልጋል

– ብሔራዊ የቡና ፕላትፎርም ይፋ ተደረገ አዲስ አበባ፡- የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ፣ ጥራቱን ለማስጠበቅና የገበያ ዕድሎችን ለማፈላለግ ያለንን አቅም አስተባብሮ መጠቀም እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገለጹ።... Read more »

የሞተር ስፖርት አሶሴሽን በመንገድ ደኅንነት ዙሪያ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ ፡- ከስፖርቱ ጎን ለጎን በመንገድ ደኅንነት ላይ እየሠራ መሆኑን የኢትየጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ አዲስ ዓለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ያለባት ሀገር በመሆኗ... Read more »

ማርም ሲበዛ …

ጥንዶቹ የራሳቸውን ጊዜና ቦታ መርጠው ከአንድ ሆቴል ግቢ ተቀምጠዋል። ያዘዙትን ጥሬ ሥጋ ለመብላት እየተዘጋጁ ነው። አስተናጋጁ ከወዲያ ወዲህ ሲል ቆይቶ ትዕዛዛቸውን አደረሰ። ሥጋው ከትሪ ሆኖ በእንጀራ እንደተሸፈነ ከጠረጴዛቸው መሀል አረፈ። ለቁርጥ የተዘጋጀ፣... Read more »