ወይዘሮ ሚሚ ተስፋዬ፣ አቧራማ ከሆኑት የአምቦ ከተማ የጉልት ገበያዎች በአንዱ ድንች፣ ቲማቲም፣ ቃሪያ፣ ሽንኩርትና ሌሎችም አትክልቶችን ከሚሸጡ እናቶች መካከል አንዷ ናቸው። ከዚህ የጉልት ገበያ በሚያገኙት ገቢም ከራሳቸውና ከልጆቻቸው አልፈው፤ ታማሚ እናታቸውን፣ እህትና... Read more »
በሀገር ግንባታ ሂደት ሁሉም ዜጎች የየራሳቸው ሚና አላቸው። ከሁሉም በላይ ደግሞ የወጣቱ ትውልድ ተሳትፎ የተጠናከረ ሲሆን እንደ ሀገር የጀመረው ሁለንተናዊ እድገት ፈጣንና የተሳካ ይሆናል። በአንጻሩ ህብረተሰቡን አሳታፊ ያላደረገ ማንኛውም የልማትም ሆነ ሌላ... Read more »
ከበርካታ ባህላዊና መንፈሳዊ እሴቶቻችን አንዱ ሥነ-ቃል ነው። በተለይም እሴትነቱ ከአገራዊና ህዝባዊ ፋይዳው አኳያ ሲመዘን ከዚህ በመለስ ሊባል የሚችል አይደለም። ይህ ፅሁፍም “የሥነቃል ምንነት”ን እና “የስነቃል ፋይዳ”ን ባጭሩ፤ ምናልባትም በማስታወሻ መልክ እንዲመልስ ሆኖ... Read more »
ከመጋቢት 2010 ጀምሮ አገራችን ለውጥ ላይ ነች። ለእኛ አዲስ ነገር ባይሆንም ለውጥ ምን ጊዜም “ሰርክ አዲስ” ነውና ሁሌም ይወራለታል። በክፉም ይሁን በደግ ስሙ ይነሳል፤ ይወድቃል። በአገራችን እየተካሄደ ያለው ለውጥ እንዲሁ በቀላሉ እንዳልተገኘ... Read more »
ሰዓቱ 7፡15 ሆኗል። የሕክምና ባለሙያዎች ምሳቸውን በልተው መመለስ ጀምረዋል። የእነሱን መምጣት በአግዳሚ ወንበር ተኮልኩለው የሚጠብቁት ታካሚዎች እናቱ ገበያ የሄደችበት ሕጻን ያህል ጓጉተዋል። እኔም ከአጠገባቸው ቁጭ ብዬ በጉጉት የሚጠብቁት አካል በመሆን ጨዋታየን ቀጠልኩ።... Read more »
ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ 50 የመንግስት እና 201 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ይገኛሉ።ከእነዚህ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም በአመት አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ ተማሪዎች ይመረቃሉ።ያም ሆኖ ግን በትምህርት ጥራት... Read more »
እለተ ቅዳሜ፣ ታህሣሥ 11 ቀን 2012 ዓ.ም ማለዳ ከአራት ኪሎ የጀመረው ጉዞዬ፤ አራት ሰዓት ከሃያ ላይ ሰበታ ከተማ በሚገኘው የሰበታ ሃዋስ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ጊቢ አድርሶኛል። ገና ወደ ቅጥር ጊቢው... Read more »
ብዙዎቻችን ለአንድ ቤተሰብ አንድ ልጅ ስንባል የቻይናን ፖሊሲ ልናስታውስ እንችላላን። የኔ ጉዳይ ግን ወዲህ ነው። የራሳችንን ሀገራዊ ችግር በራሳችን ለመቅረፍ ስለተነሳ ሀሳብ። በከተማችን አዲስ አበባ በጎዳና ላይ የምናያቸው ህጻናት ቁጥር ስንት ይሆናል?... Read more »
የሽፋን ሥዕል እራሱን ችሎ እንደ አንድ የትምህርት አይነት የሚሰጥባቸው የተለያዩ አገራት አሉ። በነዚያ አገራት ራሱን የቻለ የጥናትና ምርምር ርእሰ ጉዳይ ሆኖ ይመረመራል፤ ይፈተሻል፤ ይተቻል፤ ይወደሳል። በአገራችን ግን ከዚህ የተለየ ነው። የሥነጽሑፍ መማሪያ... Read more »
የሀይማኖት መቻቻል ችግር ወቅታዊነት የሀይማኖት መጠንከርና በማህበረሰባችንም ሆነ በዓለም ህብረተሰብ ማንኛውም ህይወት ውስጥ ተጽእኖ ማሳደር መገለጫው ነው። ኢትዮጵያ የብዙ ሀይማኖቶች፣ የብዙ ብሄረሰቦች ሀገር መሆኗ እውነት ነው። ከአስራ ሰባት ዓመት የኮምኒዝም ኣስተሳሰብ ፖለቲካ... Read more »