አቶ ሰለሞን ክብሩ (ስማቸው የተቀየረ) ለልጆቻቸው የሚሰስቱት ነገር የላቸውም፤ አቅማቸው በፈቀደ መጠንም ሁሉን ነገር ያሟሉላቸዋል፡፡ ባለቤታቸውና ልጆቻቸው ከምንም በላይ ቅድሚያ የሚሰጧቸው፤ የሚንከባከቧቸውና የመኖራቸውም ምክንያቶች ናቸው። ይህንን ልፋታቸውን ደግሞ ባለቤታቸው ወይዘሮ አረጋሽ ገብረሚካኤል... Read more »
የጥምቀት በዓልን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ኢየሱስ ክርስቶስ በ30 ዓ.ም በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውስ፤ ኤጲፋንያ በመባልም የሚታወቅ በዓል ነው። በዓሉን በተመለከተ... Read more »
ለአለማችን (ዩኒቨርስ) የመጀመሪያዋን ሳተላይት ያበረከተችልን እንቁዋ ተፈጥሮ ነች። በመሆኑም ነው የመጀመሪያና ብቸኛዋ የተፈጥሮ ሳተላይት ጨረቃ ለመሆን የበቃችው። ለጨረቃ አይን ገላጭነት ምስጋና ሰጥተን ወደ ሰው ሰራሹ ሳተላይት እንመለስ። ከተፈጥሮ ሳተላይቷ ጨረቃ ቀጥላ በሰው... Read more »
አስራ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን ካፈራቻቸውና ለአሁኗ አለም እንዲህ ሆኖ መገኘት አስተዋፅኦ ካደረጉት ሰዎች መካከል አንዱና ጎላ ብሎ የሚታየው ካርል ሔንሪክ ማርክስ (1818 – 1883) ነው። ማርክስ ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካ፣ ታሪክ፣ ፍልስፍናና ሶሽዮሎጂ የጥናት... Read more »
ሰዎች ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብታቸውን ሲጠቀሙ ግጭት ወይም ሁከትን የሚቀሰቅስ ወይም ብሄርን፤ ሀይማኖትን፤ ዘርን፣ ጾታን ወይም አካል ጉዳተኝነትን መሰረት በማድረግ በግለሰብ ወይም በተለየ ቡድን ላይ ጥላቻ ወይም መድልዎ የሚያስፋፋ ንግግር ከማድረግ እንዲቆጠቡ... Read more »
አለማወቅ የአእምሮ እውርነት ሲባል እሰማለሁ። የአእምሮ እውርነት ደግሞ ከምንም በላይ ይከፋል። ሰው በአእምሮ እውርነት በሽታ ከተጠቃ ሰው ሳይሆን ለማዳ እንስሳ ይሆናል። ህጻናት ሳለን እንደ ህጻናት እናስባለን፤ እያደግን ስንመጣም ጤነኞች ከሆንን ከእድገታችን ጋር... Read more »
ኢትዮጵያ በተፈጥሮዋ የታደለች አገር ነች፡፡ መልክዓ ምድሯ ቆላ፣ወይና ደጋና ደጋ የተቸረ ነው፤ የአየር ጠባይዋም ለሰው ለእንስሳትና ዕፅዋት ዕድገት ተስማሚ ነው፡፡ ዓመቱን ሙሉ የፀሐይ ኃይልና ወቅታዊ ዝናብ የማይለያት አገር ነች። ከዚህ ምቹ ተፈጥሮ... Read more »
የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ከ1989 ዓ.ም ጀምሮ በፖሊሲና ስትራቴጂዎች ደረጃ ትኩረት የተሰጠው ቢመስልም የታለመለትን ማሳካት አልቻለም፡፡ በሌሎች አለማት በተለይም በታዳጊ አገራት ዘንድ የቴክኒክና ሙያ ምሩቃን እንቁ ባለሙያዎች እንደሆኑ በጥናቶች ተመላክቷል። የቴክኒክና ሙያ... Read more »
ከዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ወደ ጀርመን ኤምባሲ በምታወርደው ጠባብ አስፋልት መንገድ ላይ በተለይ በሆስፒታሉ አጥር አካባቢ አንድ ለዓይን የሚማርክ፤ ቀልብንም የሚገዛ ነገር ያያሉ፡፡ ስፍራው አረንጓዴ ከመሆኑም በላይ በቦታው ላይ ወጣቱም አዛውንቱም አረፍ ብሎ... Read more »
ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ የተሻገረው የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት መስጠትን የሚከለክለው ህግ ሥራ ላይ ባለበት ወቅት ነበር ስላልታቀደ እርግዝናና ጽንስ ማቋረጥ ማስተማር የጀመረው። በዚያ ዘመን በማኅበረሰቡ ዘንድ ደግሞ ብዙ... Read more »