የሚተቃቀፉ የውሃ ጥቅሎች ከአይን ከራቀው፤ ሰማይና ምድር ከገጠሙበት ማዶ እየተንከባለሉ ከባህር ዳርቻው ከነ ግርማ ሞገሳቸው ይደርሳሉ፤ ደግሞም ባሉበት ይረጋጋሉ። እርስዎ ከባህር ዳርቻው ከአሽዋማው ቦታ ፊትዎትን ወደ ባህሩ መልሰው ተቀምጠዋል። ድንገት አንድ ሰው... Read more »
ቡና ተፈጥሮ ለሰው ልጅ ያበረከተችው ፀጋ/ሀብት ሲሆን፤ ይህንን እፁብ ድንቅ በረከት ከታደሉት ጥቂት አገራት ደግሞ ኢትዮጵያ አንዷ፤ ምናልባትም ቀዳሚዋ ነች። ቡና ባህላዊ፣ መንፈሳዊ፣ ማህበራዊ፣ ስነልቦናዊ ወዘተ ፋይዳዎችንና እርካታዎችን የሚያስገኝ የግብርና ምርት ሲሆን... Read more »
የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በቻይና የሚካሄደውን የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ማራዘሙን አስታወቀ። እአአ ከመጋቢት 13 እስከ 15 ቀን 2020 በቻይና ናጂንግ ከተማ ሊካሄድ የነበረው 18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክውድድር ለ12... Read more »
የስፖርት ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው በእጅጉ እየጨመረ እንደመጣ ይታወቃል። የዓለም አገራት የስፖርት ሴክተሩን ዘርፈ ብዙ ፋይዳ በመረዳት ብቻ የሚቆሙ እንዳልሆኑ በዘርፉ ያስመዘገቡት ውጤት ማሳያ ነው። በዓለማችን በበርካታ አገራት ከሌሎች ሴክተሮች ባልተናነሰ... Read more »
እንደምን ከረማችሁ ውድ አንባቢዎች፣ ባለፈው ሳምንት “ኢትዮጵያዊነት- ከየት ወዴት?” በሚል ርዕስ አንድ ጽሑፍ አስነብቤአችሁ እንደነበረ ታስታውሳላችሁ። ይህ ጽንሰሃሳብ ሰፊ በመሆኑ ከፊሉን ለዛሬ በይደር ማሳደራችን ይታወሳል። እነሆ ዛሬ በቀጠሮዬ መሠረት ቀጣዩን ክፍል ይዤ... Read more »
በምድር ላይ ህጎች በአራቱም አቅጣጫ ይወጣሉ፤ ህግ አውጪ፣ ህግ ተንታኝ፣ ህግ አስፈጻሚ፣ ህግ ፈፃሚ፣ ዳኛ፣ ዐቃቢ ህግ፣ ጠበቃ፣ ከሳሽ፣ ተከሳሽ፣ ምስክር፣ዋስ፣ … ወዘተ ይኖሩታል። ከህገ ልቡና ዛሬ በየመንደሩ እና በየቤቱ በየፌስቡኩ እስከሚወጡት... Read more »
ኬሊ የስምንት ዓመት ታዳጊ ነች። ወደ ሆስፒታል የገባችው የልብ ዝውውር ቀዶ ጥገና (ትራንስፕላንት) ለማድረግ ነው። የተቀየረላት ልብ የተወሰደው ደግሞ አንዲት በሰው ከተገደለች የ10 ዓመት ልጅ ነበር። ኬሊ የተሳካ የልብ ዝውውር አድርጋ ከሆስፒታል... Read more »
በየዓመቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሕትመት የሚበቁ በርካታ የምርምር ሥራዎች አሉ። ነገር ግን በሥራ ላይ የሚውሉ የምርምር ሥራዎች አሉ ወይ? የሚለው ከመሪ እስከ ተመሪ ሲያነጋግር ይደመጣል። በየዓመቱ ከተለያዩ ተቋማት ተፈልፍለው በመደርደሪያ ላይ አቧራ... Read more »
አቶ አበራ ደበበ ይባላሉ። በሰባት ቤት ጉራጌ እነሞር ጉንችሌ አካባቢ ተወልደው አደጉ፤ በልጅነታቸውም የቀለም ትምህርታቸውን ጀምረው እስከ ስምንተኛ በዚሁ አካባቢ ተማሩ። ከዚህ በላይ ለመቀጠል ግን በወቅቱ ያስተምሯቸው የነበሩ አያታቸው በሁለት ነገር ተፈተኑ።... Read more »
ወይዘሮ አትክልት ጃንካ የተወለዱት አዋሳ አካባቢ ቢሆንም በስራ ምክንያት ወደ አዲስ አበባ በመምጣት እንጦጦ ኪዳነምህረት አካባቢ ረዘም ያለ ጊዜ አሳልፈዋል። እዛ እያሉም ስራቸው በአንድ የእርዳታ ድርጅት ውስጥ ስለነበርና ስራቸው ስለሚያገናኛቸው በአካባቢው ያሉ... Read more »