የአድዋን ድል በተለያዩ መነፅሮች ተመልክቶ አንዳች ማጠቃለያ ላይ መድረስ ከባድ ነው። ሰሞኑን የተከበረውን 124ኛ ዓመት የአድዋ ድል በዓል አስመ ልክቶ ከተከናወኑ ደማቅና አስደሳች ክንውኖች መረዳት የሚቻለውም ይህንኑ ነው፤ ምክንያቱ ደግሞ በተቆፈረ ቁጥር... Read more »
ዲሞክራሲ እንደማንኛውም ፅንሰ ሀሳብ አንድ እራሱን የቻለ ክስተት ነው። አያት ቅድመ አያቶቻችን ባላቸው የማመዛዘን ብቃትና ማስተዋል አማካኝነት ለዛሬ ህልውናው የበቃ አንድ የመንግስት ቅርፅ ነው። ከ1874 ወዲህ በአይነቱ የመጀመሪያው ነው የተባለለትና ግሪክን ጠቅሶ... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዓመቱ አንደኛ ዙር መርሐ ግብር ከሦስት ወራት ቆይታ በኋላ ባሳለፍነው ሰኞ የካቲት 16 ቀን 2012 ዓ.ም ተጠናቋል። የመጀመሪያው ምዕራፍ በተለያዩ ክስተቶች የታጀበ ሆኖም አልፏል።የመጀመሪያው ዙር ቆይታ የኢትዮጵያ እግር... Read more »
አንዳንዱ ብድግ ይልና ስላለፈው ትናንት ማውራት የለብንም፤ ያለቀለትና የሞተ ጉዳይ ነው፤ የማይመልስ ነገር ነው ይላል። አሁን ስላለውና ወደፊት ስለሚኖረው ነገር ነው ማሰብ የሚጠበቅብን በማለት ይመክራል። በዛሬ ትናንትን ዋጋ ያሳጣል። አንዳንዱ ደግሞ መልካምነትና... Read more »
በሥነ ቃል (ፎክሎር) ዘርፍ ከሚመደቡ ጥበባት ውስጥ አንዱ ክብረ በዓል ነው። ክብረ በዓል ሰዎች የተለያዩ ጉዳዮችን ምክንያት አድርገው በጋራ በመሰብሰብ የሚያከብሩት በዓል ነው። ክብረ በዓል የበዓል ክብር፣ ገናን፣ ጥምቀትን፣ ትንሣኤን፣ ጰራቅሊጦስን፣ መስቀልን፣... Read more »
የሰዎች ጤና መቃወስ ለታማሚው ብቻ ሳይሆን ለአስታማሚው ጭምር ትልቅ ዕዳና ጭንቅ ነው። ሰዎች ለሕክምና በቂ ገንዘብ በሌላቸውና ባላሰቡት ጊዜ ከበድ ያለ የጤና ቀውስ ሲያጋጥም ሕክምና ተቋማት ወስዶ ማሳከም ወጪው የናረ ነው። አስታማሚዎች... Read more »
መጪውን ጊዜ አስቀድመው መተንበይ የሚችሉ ሰዎች በዘመን መካከል ለቅመም ያህል አይጠፉም። ‹‹ተማር ልጄ….›› ያለው ድምጻዊ ለዚህ አስረጂ ነው። የአሁኑን እውነታ ቀድሞ የተረዳ ነው። ብዙ ወላጆች ለአብራካቸው ክፋይ የሚያወርሱት ጥሪት መቋጠር ተስኗቸዋል። ይልቁንም... Read more »
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ከየካቲት 5-7/2012 ዓ.ም በመካከለኛው ምሥራቅ በነበራቸው ጉብኝት አንድ እንግዳና ያልተለመደ ተግባር ፈጽመዋል። የከረረ ግጭት ውስጥ የገቡና ለእርቅ ይበቃሉ ተብሎ የማይታሰቡ ሁለት ሴቶችን ያስታረቁበት መንገድ አግራሞትን ፈጥሯል።... Read more »
በተለያዩ የዓለም አገራት የህብረተሰብ መሠረት የሆነው ቤተሰብ የሚመሰረተው በተለያየ መልኩ ቢሆንም ዋናው ግን የህብረተሰቡ አካል የሆኑት ሰዎች (ወንድ እና ሴት) በሚፈፅሙት ጋብቻ ነው። ቤተሰብ የህበረተሰቡ ዋና መሰሶ በመሆኑ ትልቅ ቦታና ከበሬታ የሚሰጠውም... Read more »
«መጽሐፈ ቡዳ» ዋና ትኩረቱ ማህበራዊ ሂስና ተግባራዊ ፍልስፍና ላይ ነው፡፡ ፍልስፍናው ወደ መሬት ወርዶ በቀድሞው ዘመን ከነበረው ሃይማኖታዊ፣ ማህበረ- ፖለቲካዊ፣ ባህላዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ቀውስ፣ ግራ መጋባት፤ አድሏዊና ኢ-ፍትሀዊ አሠራር ማህበረሰቡ እንዲላቀቅ በአፅንኦት... Read more »