‹‹ ህወሓት በትግራይ ህዝብ ተቀባይነት ያለው የሚመስለው በሴራ ፖለቲካና ፕሮፖጋንዳ ነው ›› – አቶ ነብዩ ስሑልሚካኤል የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ

በደራሲነት፣ በመምህርነትና በሰብዓዊ መብት ተሟጋችነታቸው ብዙዎች ያውቋቸዋል፤ በመቀሌ ከተማ ተወልደው ያደጉ ሲሆን፤ የመጀመሪያ ዲግሪ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቋንቋና ስነጽሁፍ ተመርቀው በሰመራ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት ሲያገለግሉ ቆይተው ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  በውጭ ቋንቋና... Read more »

“የህዳሴው ግድብና የውሃ አጠቃቀም ድርድሮች ተለያይተው መካሄድ አለባቸው” – ዶክተር አድማሱ ገበየሁ የውሃ ሃብት ምህንድስና ምሁር

አዲስ አበባ፡-  የህዳሴው ግድብና የውሃ አጠቃቀም ዙሪያ የሚካሄዱ ድርድሮች  ተነጥለው ሊታዩ እንደሚገባ የውሃ ሀብት ምህንድስና ምሁሩ ዶክተር አድማሱ ገበየሁ ተናገሩ፡፡ የአባይ ወንዝንና የህዳሴው ግድብን በሚመለከት ሚዲያዎች ተናበውና ቋሚ አጀንዳ አድርገው ሊሰሩ እንደሚገባም... Read more »

ጃፓን- ከሁለት ፈተናዎች አንዱን በመምረጥ ግዴታ ውስጥ

በቻይና ከወር በፊት የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ በዓለም ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማህበራዊ መስተጋብር ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እየተፈጠረ እንደሚገኝ ተደጋግሞ ተነግሯል፡፡ ይህ ገዳይ ወረርሽኝ በዓለም ስፖርት እንቅስቃሴ ላይ ያሳደረው አሉታዊ ተፅዕኖ ተጋኖ አይነገር... Read more »

ወጣትነት በፍልስፍና ቅኝት

ወጣትነትና ፍልስፍና የሚመሳሰሉበት አንድ ባሕርይ አላቸው። ፍልስፍና እውነትን ለማወቅ ያለመታከት ይሰራል። ሁሉንም ነገር ለመፈተሽ በተለያየ አቅጣጫ ይቧጥጣል፤ ይቆፍራል። በባሕርይው ጠያቂ፤ ምክንያታዊና ሂሳዊ ነው። አሳማኝ ውጤት ካላገኘ ፍተሻውን አያቆምም።ወጣትነትም የማያውቀውን ለማወቅ፤ ያላገኘውን ለማግኘት፤... Read more »

ተረትም ‹‹ተረት ተረት›› ሆኖ እንዳይቀር!

ኑሮ ማህበራዊም፣ ግላዊም ነው።ግላዊነትንና ማህበራዊነትን በተቻለ መጠን አጣጥሞና አመዛዝኖ መኖር የህላዌ ፍጡር የውዴታ ግዴታ ነው።ሥነ ቃሎች ግላዊ ኑሮ ለማህበራዊ ኑሮና ማንነት ጠንቅ እንዳይሆኑ ትውልድን እያዝናኑና እያስጠነቀቁ የማስተማር ተግባር አላቸው። በኑሮ ላይ የሚንጸባረቁ... Read more »

እራሱን ከበሽታ የሚታደግ ትውልድ ያሻል

አማረች ዳመና ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው በአዊ ዞን ባንጃ ሽኩዳድ በሚባል አካባቢ ነው። ረጅም ቁመናና ጠይም መልከ አላት። መቃ የሚመስለውን አንገቷን እንደዘለቃችሁ በጠባብ የልጅነት ድንቡሽቡሽ ፊት ላይ ቀስት የመሰለ አፍንጫዋ የሚወረወር ዓይንን ተቀብሎ... Read more »

በጫና ውስጥ የተገኘ ጣፋጭ ስኬት

ዶክተር ወንጌል ጠና ጅማ ተወልዳ በጅማ በዕውቀት የነገሰች ወጣት ናት። በጅማ ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ እስከ ድህረ ምረቃ በአጠቃላይ ቀዶ ጥገና የህክምና ትምህርቷን ተከታትላ አጠናቃለች። ከሶስት ዓመት ውጣ ውረድ በኋላም ዘንድሮ ሶስት ነጥብ... Read more »

ታላቁ ህዳሴ ግድብ በጫና አይደናቀፍም

ኢትዮጵያ ከ124 ዓመታት በፊት ያካሄደችው የአድዋ ጦርነት ከተፋላሚው ወገን በመነጨ የተዛባ የጥቅም ፍላጎት እንደነበር አይዘነጋም፡፡ በዘመኑ ወራሪው የጣልያን ጦር በርካታ ኪሎሜትሮችን ተጉዞና ውቅያኖስ አቋርጦ፣ የመጣው ጉልበቱን በመተማመን ኢትዮጵያን በሃይል ለማንበርከክ ነው፡፡ ለግጭቱ... Read more »

መጦር የከበደው የጡረተኞች ቤት

መረዳዳት ለኢትዮጵያውያን የቆየ ባህል ነው። ቤተሰብን፣ ጎረቤትንና በአካባቢ የሚገኙትን አቅመ ደካሞች፣ ህጻናትና ሴቶችን መንከባከብና መደገፍ በየማህበረሰቡ ያለና እንደ ሞራላዊ ግዳጅ የሚወሰድ ተግባር ነው። እነዚህ የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህሎች ደግሞ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ዜጎች... Read more »

የቤተሰብን ህልውና የሚታደግ ተግባር

በአድዋ ከተማ አድሀቂ ዜሮ ሰባት ሃየሎም ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ ፍዮሪ ሀብተ ማርያም ከሰተ ከሶስት አመት በፊት ነበር በሀገሪቱ ተከስቶ የነበረውን ችግር ተከትሎ ትዳር መስርተው ቤት ሰርተው በሰላም ይኖሩበት ከነበረው ከጎንደር አብደራፊ... Read more »