ከወራት በፊት ለአንድ ዓላማ ነበር «የብሎኬት አካባቢ የጥምቀት በዓል አስተባባሪ ኮሚቴ» በሚል ስያሜ ተሰባስበው በመምከር በጋራ መስራት የጀመሩት። ይሄም በዩኔስኮ የተመዘገበው የጥምቀት በዓል የዓለም ቅርስ መሆን ስለቻለ ለበዓሉ ድምቀት የድርሻቸውን ለመወጣት እና... Read more »
መነሻውን በሀገረ ቻይና ዉሃን ግዛት አድርጎ ሁሉንም የዓለም ከፍል እያዳረሰ ያለው የኮሮና ቫይረስ እስካሁን በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለህልፈተ ህይወት በመዳረግ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩትን ያልጋ ቁራኛ ያደረገ ሲሆን በቢሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ደግሞ... Read more »
አሁንም እያስጨነቀ ነው። ለሰው ልጅ መቅሰፍት መሆኑን ተያይዞታል። ህዝብም የምድርን ሁሉ እየሞከረ ተማፅኖውን ወደ ላይኛው ካስተላለፈ ሰንብቷል። በኮሮና ምክንያት ጊዜው ለሁሉም እኩል ከፍቷል። ያላስጨነቀው፣ “እንዴት ታረገኝ ይሆን?” የማይል፣ ላለመቀደም የማይታትር የለም። ሁሉም... Read more »
ኢትዮጵያና ሕዝቦችዋ በታሪካቸው ከፍላጎታቸው ጋር የሚስማማ የፖለቲካ ወይም የአገዛዝ ሥርዓት ኖሮአቸው አያውቅም። በፖለቲካ ምክንያት የዜጎች ሕይወት ያልተቀጠፈበት፤ ደማቸው ያልፈሰሰበት፤ አካላቸው ያልጎደለበት፤ ሰላማቸውና ደህንነታቸው በአግባቡ የተከበረበት ጊዜ አልነበረም።ለዚህ ነው የኢትዮጵያ ታሪክ ባብዛኛው የጦርነትና... Read more »
ለዛሬው ይጠይቁልኝ አምድ በኢሜል አድራሻችን ከደረሰን ጥያቄ ውስጥ አንዱን አስተናግደናል:: ጥያቄው “ለመሆኑ በዓለም ላይ እንደአሁኑ ለአለም ህዝብ ስጋት የነበረ በሽታ ተከስቶ ያውቃል? መቼ?” የሚል ነው:: እኛም የተለያዩ ድረ ገፆችና መጽሐፎችን በማገላበጥ ያገኘነውን... Read more »
አይንና ጆሮ የራቃቸው ዘራፊዎች ምሽት ሦስት ሰዓት ገደማ ከአፍንጮ በር ወደ 70 ደረጃ በሚወስደው መንገድ ስልክ እያናገርኩ ስሄድ ማንነታቸውን በውልብታ እንኳን የማላውቃቸው ቁጥራቸው አራት ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑ ሌቦች ጭንብል ለብሰው ጨለማን... Read more »
በሕዳር ወር 2012 ዓ.ም በቻይና የተነሳው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለምን ሊያዳርስ ጥቂት አገራት ቀርተውታል። የአለም የጤና ድርጅት እንደሚለው ወረርሽኙ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም። እድሜ፣ ጾታ፣ ቀለም፣ ወጣት፣ አዛውንት፣ ጎልማሳ የሚመርጥ አይደለም። የሥርጭት... Read more »
የትምህርት ቤት አፍላ ወጣቶች ለአገራዊ ጥሪ ቅድሚያ ተሰላፊዎች ናቸው። በዚህ የተነሳም የመንግስታቸውን ጥሪዎች በመቀበል ወቅቱ የፈቀደውን መስዋዕትነት በየዘመኑ ከፍለዋል። አሁን ላይ ለወጣቶች የቀረበው የእናት አገር ጥሪ፣ ብረት ወልውሎ መፋለምን የሚጠይቅ ሳይሆን አንድነት... Read more »
ወይዘሮ ሐረጓ ዓባይ ትባላለች፤ እዚሁ አዲስ አበባ ተወልዳ ያደገች፤ እንደማንኛውም ልጅ ተምራ የሙያ ባለቤት የሆነች ቢሆንም፤ ህይወት ለሁሉም ቀና አይደለችምና ያለ አባት የሚያሳድጓቸውን ሁለት ልጆች ለማሳደግ ስትልም የሴተኛ አዳሪነት ኑሮን ተቀላቀለች። ነገሮች... Read more »
“ባንዳዊነት” ብለን ርእስ ስናበጅ የቁጣ ወይም ለወቀሳ ሽንጥን ገትሮና ወገብን አስሮ የመነሳት ጉዳይ ሊመስል ይችል ይሆናል፤ ግን አይደለም። “ባንዳዊነት” ስንል የተለየ ነገር ማለት ሳይሆን ልክ “ኢትዮጵያዊነት”፣ “ጥሮሳዊነት”፣ “መንፈሳዊነት”፣ “አፍሪካዊነት” እንደምንለው ሁሉ የባንዳን... Read more »