‹‹ተማር ልጄ….›› ያለው ድምጻዊ ይህንን ዜማ ያወጣው ያለትምህርት የብዙ ነገሮች ውል እየጠፋበት ስለተቸገረ ይመስለኛል። እርግጥ ነው ትምህርት የችግሮች መፍቻ ቁልፍ ነው። ይሁን እንጂ ከሁለት አስርት ዓመታት አስቀድሞ የጀመረው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ አተካራ... Read more »
መልካምነት፣ እንግዳ ተቀባይነትና እርስ በእርስ ተደጋግፎ ችግርን አብሮ መሻገር የኢትዮጵያውያን የኖረ፤ ተፈትኖም በአሸናፊነት ዘመናትን ያሻገረ ተግባር ነው።ዛሬም ይሄው የኢትዮጵያዊነት እሴት በጽኑ እየተፈተነ፤ በተባበረ ክንድም ህዝቦችን ለማሻገር በሙሉ ተነሳሽነት እየተጓዘ ይገኛል።የዛሬው አገርኛ አምዳችንም... Read more »
ወይዘሮ ሰናይት እሸቴ ይባላሉ። ተወልደው ያደጉት በሰሜን ሸዋ አሌልቱ በምትባል ከተማ አካባቢ ሲሆን እንደ ልጅ ከብት አግደው ተጫውተው ባሳለፏት አጭር ጊዜም እስከ ሰባተኛ ክፍል እዛው በተወለዱበት አካባቢ ተምረዋል። ገና በልጅነታቸው ነበር የአስራ... Read more »
የጤና ባለሙያዎች አገልግሎት የመስጠት ፍላጎት፣ የጊዜ እጥረት፣ የራስን ፍላጎት እውቅና አለመስጠት ወይም አለመገንዘብ፣ ፍርሃት፣ ጭንቀት ወይም ውጥረት ስሜት እያጋጠማቸው እንኳን ድጋፍ ከመጠየቅ ሊያግዷቸው ይችላሉ። የጤና ባለሙያዎች በተለያዩ አሉታዊ ተፅዕኖ ስር ወድቀው እንዳይጎዱ... Read more »
መቼም ዘረኝነትን ከአፍሪካዊያን በላይ አውቀዋለሁ የሚል ቢኖር እንደሱ አይነት ውሸታም በአለም የለምና አትመኑት። በዘረኝነት ላይ ከረቀቀና ከተራቀቀ፣ ከተመራመረና ከተፈላሰፈው ሁሉ በላይ አፍሪካዊያን ሆነው አይተውታል፤ ኖረውት አውቀውታል። በተለይ አፍሪካን የመቀራመት አጀንዳ እውን ከተደረገበት... Read more »
ሚዛናዊነት ማንም ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ብዕር ከመጨበጡ በፊት ሊገነዘበው የሚገባ የጋዜጠኝነት ሀሁ…ነው። ሚዲያዎች ወይም ጋዜጠኞቻቸው በግል ስሜት ወይም በጥቅማቸው ላይ ተመስርተው በዜጎች እና ህጋዊ ሰውነት ባላቸው አካላት ላይ የስም ማጥፋት ወንጀልን እንዳይፈፅሙ... Read more »
ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ በታሪካቸው ከፍላጎታቸው ጋር የሚስማማ የፖለቲካ ወይም የአገዛዝ ሥርዓት ኖሯቸው እንደማያውቅና ከዚህ ጋር ተያይዞም በየዘመናቱ የነበሩ መንግስታት ያለፉባቸውን መንገዶች መዳሰሳችን ይታወሳል:: ዛሬም ተከታዩን ክፍል ይዘን ቀርበናል:: ሰዎች ማንነታቸውን ገዢዎች... Read more »
ወረርሽኝ ከበሽታው ባልተናነሰ ከበስተጀርባው አስከትሎት የመጣው የሴራ መላምት በዓለም ሀገራት መካከል ዘመናትን የሚሻገር ቁርሾ እና የቀዝቃዛው ጦርነት ነጋሪትን የሚጎስሙ ፕሮፓጋንዳዎችንም ጭምር ነው። ይህ የቃላት ጦርነት ከበይነ-መረቡ አውታርም ተሻግሮ ወደ መደበኛው የመገናኛ ብዙኃን... Read more »
ዓለም አንድ መንደር ሆናለች መባል ከጀመረ ሰነባብቷል:: የዓለም አንድ መሆን ለዘመናት የሚታወቀው ደግሞ በቴክኖሎጂ ትስስር ነበር:: የአሁኑ ትስስሮሽ ግን በችግር መሆኑ ግርምትንም ስጋትንም ፈጥሯል:: በኮሮና ወረርሽኝ ዓለም በአንድ በሽታ መገረፍ ይዛለች:: ይህ... Read more »
በጎነት ዋጋ የሚወጣለት ተግባር አይደለም::ዘላቂነት ያለው እርካታ ለአዕምሮ እንደሚያስገኝም የዘርፉ ምሁራን ይገልጻሉ:: ከመቼውም በተሻለ የዜጎች አንድነት እንዲጎለብት እና እጅ ለእጅ ተያይዘው ራስንና ወገንን ከኮሮና ወረርሽኝ ለመታደግ ጥሪ የቀረበበት ነው::ይሄን ተከትሎም በየአውራ ጎዳናዎች... Read more »