ብዙ ሰዎች ነፃነት የላቸውም። ነፃነት የምለው በፖለቲካ ቋንቋ የተለመደውን የመናገር፣ የመሰለፍ እና ሌሎች የፖለቲካ እንቅስቃሴዎችን ማለቴ አይደለም። እርሱማ እንኳን በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ የተንበሸበሸባቸው ናቸው በሚባሉት ሀገራትም አከራካሪ ነው። የኢትዮጵያን ለየት የሚያደርገው ግላዊ የአመለካከት... Read more »
እናቴ የሆነ ነገር ለማዘዝ ስታስብ የመማሪያ መጽሐፍ ወይም ደብተር ይዤ ታየኛለች፡፡ ‹‹አይ ይሄን ወረቀት!›› ትላለች፡፡ በተለይም የግብርና ሥራ እንዲሰራ ታዝዤ ‹‹እያጠናሁ ነው›› ካልኩ ‹‹የሚበላውን ሥራ ትተህ የማይበላ ወረቀት ታቀፍ!›› እያለች ቆጣ ትላለች፡፡... Read more »
ወቅቱ ተማሪዎች የ2016 ዓ.ም የትምህርት ዓመት ጨርሰው ቀጣዩን የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለቀጣዩ ክፍል የሚመዘገቡበት ነው። ታዲያ በዚህ የምዝገባ ወቅት በብዙ መንደሮች እየተሰማ የሚገኘው የክፍያ ነገር ነው። እንደሚታወቀው የክፍያ መጨመር በየዓመቱ በሐምሌና... Read more »
በትምህርቱ ሴክተር ትኩረት ተነፍጓቸው ከቆዩ የትምህርት ዘርፎች ውስጥ አንዱ የልዩ ፍላጎት ትምህርት ነው። እንዲያ ሲባል ግን በየዘመኑ በመጡ መንግሥታት በልዩ ፍላጎት ትምህርት ላይ ምንም ሥራ አልተሠራም ማለት አይደለም ። ነገር ግን በዚህ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተሯን አድንቀዋል:: የአድናቆታቸው ምክንያት ደግሞ በዚህ ሁሉ ወቀሳና ጫና ውስጥ ሆነው በትጋት በመሥራታቸው ነው:: ተቋሙ ከመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጀምሮ ወቀሳ ሲወርድበት የቆየ... Read more »
አንዳንዶቻችን ዓለም የተፈጠረችው አሁን ባለችበት ቅርጽና ሁኔታ ይመስለናል። ዓለም ግን አሁን ካለችበት ቅርጽና ሁኔታ በተፈጥሮም፣ በሰው ልጅ የአኗኗር ዘይቤም እጅግ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ልዩነት ያላት ነበረች። ይህ በሃይማኖትም በሳይንስም ያለ እውነታ ነው።... Read more »
እንደ ጃፓን እና ቻይና ያሉ የበለፀጉ ሀገራት እንግሊዘኛ ቋንቋ መናገር ግዴታቸው አይደለም። እንግሊዘኛ ቋንቋ ላይ መራቀቅ የሥልጣኔ መገለጫቸው አይደለም። እንዲያውም ጃፓን ውስጥ ከቅርብ ዘመን ወዲህ ተጀመረ እንጂ እንግሊዘኛ አይነገርም ነበር። አሁንም ቢሆን... Read more »
አንዳንድ ኢ-ስነ ምግባራዊና ኢ-ሞራላዊ ነገሮችን የሚያደርግ ሰው ከፈረንጅ እንደኮረጀው ተደርጎ ይነገራል። በትልልቅ መንግሥታዊ ተቋማት በሚዘጋጁ መድረኮች ‹‹መጤ ባህል›› ተብሎ ውይይት ይደረጋል። ከባህልና ሞራል ያፈነገጡ ነገሮችን ባለቤትነቱን ለነጮች በመስጠት ‹‹የምዕራባውያን የባህል ወረራ›› ሲባል... Read more »
የሰኔ ወር መጨረሻ አካባቢ እና የሐምሌ ወር መጀመሪያ የተማሪዎች የምርቃት ዜናዎች ይበዙበታል።ቀደም ሲል በነበሩት ዓመታት በከፍተኛ ድምቀት የሚታወቀው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምርቃት ነበር።ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የመዋዕለ ሕጻናት ምርቃት የመገናኛ ብዙኃን የዜና ሽፋን ላይ... Read more »
በአንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባህል ማእከል ተፀንሶና ተወልዶ፤ ወደ መሬትም ወርዶ እነሆ በብዙዎች ልብ ውስጥ ታትሞ ይገኛል። ″ይገኛል″ ብቻ አይገልፀውም፤ ወደ ፊትም ይህ ታትሞ የመኖሩ ነገር በትውልዳዊ ሰንሰለት ተሳስሮ ይቀጥላል። ዩኒቨርሲቲው ቢተወው... Read more »