ለሰው ልጅ ጤና አስፈላጊዎቹ አእዋፋት

የወፎችና የሰው ልጆች ቁርኝት እስከምን ድረስ ነው? ለመሆኑ ከመደበኛ ቋንቋ ያልተቆጠረው ‹‹ወፍ የለም›› የሚለው ንግግር አንድምታስ ምን ይሆን? አስበውት ያውቃሉ? ባለሙያዎቹ የሚያነሱት አስገራሚው ጉዳይ ወፍ በሌለበት የሰው ልጅም አለመኖሩ ነው።ለወፎች መኖሪያነት ምቹ... Read more »

የአምቦዎቹ የመልካም ሥነ ምግባር ታጋዮች

ወይዘሮ ታሪኬ ክፍሌ፣ የአምቦ ከተማ ነዋሪና በግል ሥራ የሚተዳደሩ እናት ናቸው። አንድ ሰው የተወለደበትን፣ ያደገበትንና የሚኖርበትን አካባቢ ችግር በወጉ ስለሚገነዘብ ቢያንስ የዛን አካባቢ ችግር ለመፍታት የራሱን ጥረት ሊያደርግ፤ ችግሩን በመፍታት ሂደትም የሚጠበቅበትን... Read more »

የኮሮና ሥጋትና የዜጎች ሚና

የኮሮና ቫይረስ በዓለም ዙሪያ ከፈጠረው ሥጋትና ጭንቀት አኳያ ከበሽታው መዛመት ባሻገር በቤተሰብና በአጠቃላይም በሕብረተሰቡ ላይ ያስከትላል ተብሎ የሚጠበቁ ስጋቶች አሉ። በበርካታ ያደጉ አገራት ወረርሽኙን ለመከላከልና የዜጎችን ህይወት ለመታደግ የሚደረጉ ከፍተኛ ጥረቶች ቢኖሩም... Read more »

ከወጀቡ ባሻገር

ያነሰ እንዲሁም የበዛ ፍርሃት እና ጭንቀት ጤናማ ያለመሆናቸውን ያህል የተመጣጠነ ፍርሃት እና ጭንቀት ለጤናማ ኑሮ አስፈላጊ እንደሆኑ ይታመናል። ለምሳሌ በድቅድቅ ጭለማ ብቻችንን ወደ ቤታችን በሚወስደን ጠባብ መንገድ እየተጓዝን ነው እንበል…ከዛም ሁለት መላምቶችን... Read more »

የፖለቲካ ስርዓቶቻችን ስንክሳሮች- ለመፍትሄ ፍለጋ

የመጨረሻ ክፍል ጠና ደዎ(ፒ.ኤች.ዲ) ባለፈው ሳምንት የፍልስፍና አምዳችን በአገራችን የፖለቲካ ስርኣቶች ውስጥ ላጋጠሙ ስብራቶች መፍትሄ ይሆናሉ ያልናቸውን ሃሳቦች በተለይ ከመደመር ፍልስፍና ጋር ተያይዞ ያለውን ሁኔታ መዳሰሳችን ይወሳል።ዛሬም ቀጣዩን ክፍል ይዘን ቀርበናል። የሀገር... Read more »

በትምህርት ዓለም ኮሮና ያስገኛቸው ገጸ-በረከቶች

በኮሮና ቫይረስ መከሰት ምክንያት የዓለም የትምህርት ሥርዓት በጎም፣ ክፉም ገጠመኞችን እያስተናገደ ነው። የመጀመሪያው ወገን የአለምን የትምህርት ስርዓት በማፍረክረክ አያሌ ተማሪዎችን በቤታቸው ተኮድኩደው እንዲቀመጡ ያስቻለ ርጉም ወረርሽኝ በሚል ይወቅሱታል። ሌላው ወገን ደግሞ ለዘመናት... Read more »

በደማቸው ወገናቸውን የታደጉ የመልካምነት ተምሳሌቶች

ወጣት ደሳለኝ ይመስላል እና ጓደኞቹ አራት ኪሎ ዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ባለች አንዲት ነጭ ድንኳን አካባቢ አዘውትረው ይገኛሉ። በድንኳኗ ፊት ለፊትና ከአስፓልት ማዶ ባሉ የእግረኞች መተላለፊያ መንገዶች የሚዘዋወሩ መንገደኞችን የማግባባት... Read more »

ተግባራዊ ለውጥ የሚሻው የሴቶች ተጠቃሚነት

የኢፌዴሪ ህገ መንግስት በክፍል ሁለት አንቀጽ ሰላሳ አምስት ሴቶች ሊጠበቁላቸው የሚገቡ መብቶቻቸውንና ሊያገኟቸው ስለሚገቡ ጥቅሞች በዝርዝር ያስቀመጠ ቢሆንም ዛሬም ድረስ በተለያዩ ምክንያቶች የአተገባበሩ ነገር እንደ ሀገር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። በአንጻሩ አብዛኛው... Read more »

ከየቤቱ

አሁን ባለንበት ወቅት አለምን ያዳረሰው ወረርሽኝ ባህርን አቋርጦ በሀገራችን ከገባ ሳምንታት አስቆጥሯል። ታዲያ ይህን ወረርሽኝ እንዴት ተቀበልነው? በምንስ መልኩ ለማክሰም አስበናል? እንዲሁም ማህበረሰባችን ዘንድ ያለው የአመለካከትና የግንዛቤ ልዩነቶች ምን ይመስላሉ? እስኪ ተከታዩን... Read more »

ፍላጎቶቻችንና የጥናት መስኮቻችን አቅጣጫ

በሀገራችን የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ታሪክ አንድ ምእተ አመት አይሞላውም። የመጀመሪያው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (የያኔው UCAA) በ1950 (እኤአ) ከመከፈቱ በፊት በዚህ ደረጃ የሚጠቀሱ ምንም አይነት ተቋማት አልነበሩም። የመጀመሪያው ትውልድ የሆነውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ... Read more »