ነገን ያልዘነጋው የአማራ ክልል የትምህርት እንቅስቃሴ

የተማሪና መምህራንን የፊት ለፊት ግንኙነት የሚጠይቀው የመማር ማስተማር ሂደት ዛሬ ላይ በኮሮና ቫይረስ ወረርሺን ምክንያት ሊቋረጥ እና ተማሪዎችም ሆኑ መምህራን በቤታቸው ሊውሉ ግድ ብሏል:: ይህ ሂደት ደግሞ በተማሪዎች የትምህርት ሂደት ላይ ተጽዕኖ... Read more »

ትምህርት በቤቴ – በአዲስ አበባ

ለወትሮው ተማሪዎች ከቤት ከዋሉ አንድም የእረፍት ቀናቸው ነው፤ ካልሆነም የትምህርት ዓመት መንፈቅ አጋማሽ ወይም ከክፍል ክፍል መሸጋገሪያ የክረምት ጊዜ ላይ ናቸው። ዛሬ ግን እነዚህ የተለመዱ ሁነቶች በሌሉበት ተማሪዎች ከቤታቸው ውለዋል። ለምን ቢባል... Read more »

የጎዳናው ምገባና ሻወር

አቶ ግርማ ቲመርጋ ይባላሉ፤ የሚደግፋቸው ወገን ዘመድ የሌላቸው ከመሆኑም በላይ በህመም ምክንያት ራሳቸውን ደጉመው መኖር እንዳይችሉ አደረጋቸው። ደጋፊ ማጣት ከህመም ጋር ተዳምሮም ኑሮን በጎዳና እንዲያደርጉ አስገደዳቸው። ዛሬ ላይ ኑሮአቸውን በአዲስ አበባ ጎዳናዎች... Read more »

ከፍቺም በኋላ የሚጠበቀው ይቅር ባይነትና በጎ ስራ

በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የምሕረት ወር እንደሆነ የሚታመነው የረመዳን ጾም በመደጋገፍ በመተሳሰብና ይቅርታ በማውረድ የሚሰነበትበት ነው።ህዝበ ሙስሊሙ ረመዳን ሊገባ ቀናት ሲቀሩት ጀምሮ ከፈጣሪው ለመታረቅና በምድር ሰላምን በሰማይም ድህነትን ለማግኘት ከቤተሰብ እስከ አካባቢ... Read more »

ወደፊት አሻግረህ ተመልከት

የመኪና የፊቱ መስታወት ሰፊ ሆኖ ሳለ ከኋላ ያለውን እንቅስቃሴ የምንቆጣጠርበት መስታወት ደግሞ ጠባብ እና አናሳ መሆኑ ከዚህ መቅሰም የምንችለው ትምህርት ምን ሊሆን ይችላል? መጪው ጊዜ ካለፈው በተለየ መልኩ አስፈላጊና አሳሳቢ መሆኑን ያሳያል።... Read more »

የኛስ ነገር መች እንደዋዛ…

ባለፈው ሳምንት በጋራ በነበረን የትዝብት ማዕድ አንዳንድ ነጥቦችን እየመዘዝን ለመሄስ ሞክረናል። ከፀሐይ በታች የማይተች ወገን እንደሌለ የቤታችን ቋሚ መርህ አስረግጦ ይነግረናል። በተለይ የወግ አጥባቂው ማህበረሰባችን የማንነት መሰረት በሆነው ዘልማዳዊ ባህል ዙሪያ ኅብረተሰቡን... Read more »

ኮሮና ቫይረስ እንዴት ይገታል?

ኮሮና ቫይረስን በሳይንስና ቴክኖሎጂ አቅም ማቆም የሚቻል አይመስልም። የስርጭት መንገዱ ከሰው ውስብስብ ባሕርይ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ማቆም የሚቻለው የተለያዩ ነገሮችን በመቀናጀት ነው። በተለይ እንደ ሕግ፤ ሥነ-ልቡና፤ ግብረገብ፤ ሥነ-ምግባር፤ ሃይማኖትና መሰል መንፈሳዊ እሴቶች... Read more »

የዓለም የኮሮና ውሎ ምን ይመስላል?

ከዚህ ቀደም በሳይንስ እንደማይታወቅ የተነገረለት የኮሮና ቫይረስ ቻይና ውስጥ አደገኛ የሳምባ በሽታን ቀስቅሶ ወደ ሌሎች አገራትም በፍጥነት እየተዛመተ ይገኛል። የተለያዩ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ወረርሽኙ ከቀን ወደ ቀን በሚያስደነግጥ ፍጥነት የሰዎችን ሕይወት እየቀጠፈና እየተዛመተ... Read more »

እስኪ እንተዛዘብ!

እንደምን ከረማችሁ የአዲስ ዘመን ማዕድ ተጋሪዎቼ! ዋቃ ገለታ ይድረሰው እኔ በጣሙን ደህና ነኝ። ደህና ነኝ እላለሁ እንግዴህ ድፍን ዓለም በጠና ታሞ። ደህና ነኝ ልበል እንጂ ምኑን ደህና ሆንኩት። አምላክ ዓይን የሌለው፣ የማይናገር፣... Read more »

ወገን ሲረዳዳ ኮሮናም አይጎዳ

የኮሮናን ወረርሽኝ ለመከላከል ሰብዓዊነት ካሰባሰ ባቸው የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እስከ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች፣ ከቤተሰብ እስከ ግለሰብ፣ ከደሃ እስከ ሐብታም ንቅናቄውን ያልተቀላቀለ፣ የመሪውን ጥሪ ያልተቀበለ፣ የድርሻውን ለማበርከት ደፋ ቀና ያላለ በግለሰብ ደረጃ ካልሆነ... Read more »