ስትረስ (ውጥረት) እና የመከላከያ ዘዴዎች

 ባለፈው ሳምንት ዝግጅታችን ስለስትረስ(ውጥረት) ምንነት፣ መንስኤዎችና ተያያዥ ጉዳዮች ጥቂት መረጃዎችን እንዳካፈልናችሁ ይታወሳል። ዛሬም በዚሁ ዙሪያ ቀጣዩን ክፍል ይዘን ቀርበናል። የበሽታው የመላመድ ሂደት / Adaptation Syn¬drome/ የስትረስ ጥናት ጀማሪ የሚባለው ዶ/ር ሀንሰ ሴሊዬ... Read more »

ትንሽ ስህተት፤ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል!

የኮሮና ቫይረስ በአገራችን ከተከሰተበት መጋቢት አራት ጀምሮ 84 ቀናት ተቆጥረዋል ። ከዚያን ጊዜ ወዲህም ያዝ ለቀቅ እያደረገ የነበረው የስርጭት ሁኔታ በተለይ ባለፈው አንድ ሳምንት በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩና በበሽታው ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥርም... Read more »

ኮሚሽኑ የኮቪድ- 19 ወረርሽኝ ለመዋጋት ጠንካራ ሥራዎች መስራቱን አስታወቀ

የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የኮቪድ- 19 ወረርሽኝ ለመዋጋት የስፖርት ቤተሰቡንና ባለድርሻ አካላት በማሳተፍና በማስተባበር ጠንካራ ሥራዎችን መስራቱን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የሴቶችና ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከትናንነት በስቲያ የአዲስ... Read more »

በኮሮና ፊት – ደግነትና ክፋት

በተለያዩ ጊዜያት የሚከሰቱ አደጋዎች እንደነበሩ፤ እንዳሉና ለወደፊቱም ሊኖሩ እንደሚችሉ በቀደሙት ሁለት ተከታታይ ዝግጅቶች ተገልጿል:: ኢትዮጵያውያን በእንዲህ ዓይነት የአደጋ ጊዜያት ከእርስ በእርስ ጋር እንዴት እንደሚቆሙ ባለፈው ዝግጅት ባጭሩ አይተናል:: በዚህ ዝግጅት የኮሮና ቫይረስ... Read more »

የኢትዮጵያ እውነት ዳግም በተመድ ሚዛን!?

ኢ ትዮጵያ የመንግስታቱ ማህበር / ሊግ ኦፍ ኔሽን /አባል የሆነችው መስከረም 17 1916 ዓም ነው:: የፊታችን መስቀል፣ መስከረም 17 ቀን 2013 ዓ.ም አንድ ክፍለ ዘመን፣ 100 አመት ሊሞላት ሶስት አመት ብቻ ይቀራታል::... Read more »

የሴቶች አለኝታነቱን በተግባር ያረጋገጠው ማህበር

በተለያየ ዘርፎች ማህበራዊ ኃላፊነቶችን ለመወጣት መትጋት በጎነትና ልበ ቀናነት የሚፈጥረው የአዕምሮ እሳቤ ውጤት ነው:: ከሀሳብም ዘልሎ በተግባር የሚገለጽ በጎነት ደግሞ በወጣትነት ሲሆን ያስደስታል:: ምክንያቱም ወጣትነት ለመልካም ሲውል አካባቢን ቀርቶ አገርን ብሎም ዓለምን... Read more »

ኮሮና ያባባሰው የቤት ውስጥ ጥቃት

የቤት ውስጥ ጥቃት የቅርብ ቤተሰብ በሆኑ በአዋቂዎች ወይንም በጎልማሶች በቤት ውስጥ በሚኖሩ በአብዛኛው ሴቶችና ልጆች ላይ የሚፈፀም አካላዊ ድብደባ፣ ወሲባዊ ጥቃትና ትንኮሳ፤ ሥነ ልቦናዊና የኢኮኖሚ ጥቃትና ጫናን የሚያካትት ወንጀል ነው። የዚህ አይነቱ... Read more »

ትንበያ በፈጠራ ዓለም

የሳይንስ ፈጠራ ሥራ በተለይም በሥነ ጽሑፍና በእሱው ጥላ ሥር ባሉት ሥራዎች ውስጥ ምን ማለት ነው፤ ምንስ ፋይዳ አለው፤ በማንና ምንስ ላይ ያጠነጥናል? እና የመሳሰሉት ብዙ ጊዜ ከርዕሰ ጉዳዩ ጋር በተያያዘ ለውይይት የሚቀርቡና... Read more »

ስትረስ (ውጥረት) እና የመከላከያ ዘዴዎች

ውድ አንባቢዎች፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ቤት በየሳምንቱ በልዩ ልዩ የስነልቦና ጉዳዮች ዙሪያ አስተማሪ ፅሁፎችን ወደናንተ ሲያደርስ መቆየቱ ይታወሳል:: ይህንንም አጠናክሮ በማስቀጠል ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ለተከታታይ ጊዜያት የሚቆይ አስተማሪ ፅሁፍ ይዘንላችሁ... Read more »

ከኮሮና የተባበረው የወባ ጥቃት

በልጅነቴ የታዘብኩትን ሁናቴ አሁን ላይ በማስተዋሌ ግርምት ፈጥሮብኛል:: ነገሩ እንዲህ ነው:: ከቀየው ርቆ ለሚሄድ ሰው ሰንቅ ይቋጠርለታል:: ስንቁም ከምግብ ዘሮች ብቻ አይምሰላችሁ፤ ከመድሐኒት ዘርም ጭምር እንጂ:: በስንቅነት ከሚቋጠረውም የወባ መድሃኒት ቅድሚያውን ይይዝ... Read more »