በበጎ ሰው አድገው በበጎነት የተሰማሩ ወጣቶች

በተለያየ ምክንያት ለችግር የተጋለጡ እና በተለይም ቤተሰብ የሌላቸው በርካታ ወጣቶች ለዓመታት ከተለያየ የኢትዮጵያ ክፍሎች እየተሰባሰቡ በአንድ ማዕከል ተሰባስበው የማደግ አጋጣሚን አገኙ።እነዚህ ልጆች ዛሬያቸው በችግር ጨልሞ ይታይ እንጂ እንደ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ባለወላጅ ልጅ... Read more »

ልጅን ማብቃት ወላጅን አሸልሟል

በኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ ትምህርት መስጠት ከጀመረ ከሺህ አምስት መቶ ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ቢሆንም ዘመናዊ ወይንም ሳይንሳዊ ትምህርት መሰጠት የጀመረው ግን በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ዘመነ መንግስት በአስራ ዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን ነው። የመደበኛ ትምህርት... Read more »

መነቀልና መነጠል በሥርአተ-ትምህርት

የሥነ-ትምህርት ሳይንስም ሆነ ፍልስፍና እንደሚለው፤ የሁሉም ነገር መሰረት ትምህርትና የሱው ውጤት የሆነው እውቅት እንዲሁም «ፖሊሲውን» ነው። በመሆኑም የሁሉም ነገር (“ተፈጥሮን በቁጥጥር ስር …” እያልን አይደለም) የስበት ማእከል ትምህርት ሆኖ ትኩረቶች ሁሉ እሱው... Read more »

የኮሮና ቫይረስን ስርጭት የመግታት ሃላፊነት የማን ነው?

ኮሮና ቫይረስ በመላው ዓለም እና በኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ እየተሰራጨ እና የሰዎችንም ህይወት እየቀጠፈ የሚገኝ ወረርሽኝ ነው። የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ሃላፊነት በተሞላበት ምላሽ በብዙ መገደብ የሚቻል መሆኑ ይታወቃል። ግን “የማን ሃላፊነት ነው?” የሚለውን... Read more »

የዴሞክራሲ “ሀ” “ሁ”—

ውቤ ከልደታ ዓለም የተለያዩ የአስተዳደር መርሆዎች አሏት። ዴሞክራሲን አስፍነናል ከሚሉት የአሜሪካና አውሮፓ አገራት ጀምሮ ፍፁም አምባገነናዊ ናቸው በሚል እስከሚተቹት የአፍሪካና የኤሽያ አገራት ድረስ ሁሉም የየራሳቸው መርህ አላቸው። አንዳንዶቹ ለህዝባቸው የተሻለ ነገር ለመስራት... Read more »

ጦርነቱ ሳይጀምር ወታደሩ እየተጎዳ ነው

 ሕይወትዎን ለማዳን ሕይወታቸውን ለሚከፍሉ፣ ልጆችዎ እንዳይበተኑ ልጆቻቸውን ለአደጋዎች አጋልጠው ለሚኳትኑት ጤና ባለሙያዎች አስበው ያውቃሉ? አዎ ባለሙያዎቹ ጦርነት ላይ ናቸው። እነሱ የጦርነቱን ድል እንዲቀዳጁ የእርስዎን በቤት መቀመጥ ይሻሉ። ለእርስዎ ጤና ሲሉ ጤናቸውን ለሚያጡ... Read more »

ሕዝብን ከበሽታ፤ ኢኮኖሚን ከውድቀት

 ኮሮና ቫይረስ በቻይናዋ ኡሀን ከተማ ተከሰተ ከተባለበት ወቅት ጀምሮ ኢትዮጵያን ጨምሮ የዓለም ሁኔታ የተለየ መልክ ይዟል። በመሆኑም ዓለም ከመሰንበቻው ከፍተኛ ጭንቅ ውስጥ ለመኖሩ ነጋሪ የሚያሻን አይመስለኝም። አገራችንም የዚህ ወረርሽኝ አካል በመሆኗ በተለየ... Read more »

ዴሞክራሲና ነባራዊው ዓለም

 “ዴሞክራሲ” የሚለው ቃል ከእንግሊዝኛው የተወሰደ ቢሆንም መሰረቱ ግሪክ እንደሆነ የተለያዩ ድርሳናት ይገልፃሉ። በዚህ ፍቺው ደግሞ “ዴሞ” እና “ክራሲ” ከሚሉ ሁለት ጥምር ቃላት የተመሰረተ እንደሆነ ያወሳሉ። እነዚህ ሁለት ቃላት ደግሞ ህዝብና አስተዳደር ማለት... Read more »

የጥቁር ነፍስ ዋጋ ስንት ይሆን?

ዓለም በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ነበልባል ሳያንሳት በዘረኝነት ረመጥ እሳትም መንደዷንም እየተመለከትን ነው። ከሰሞኑ አሜሪካዊው ነጭ ፖሊስ ጥቁር አሜሪካዊውን ጆርጅ ፍሎይድን አንገቱን ከመሬት አጣብቆ ትንፋሽ እስኪያጥረው ድረስ ለአስር ደቂቃዎች... Read more »

ለትምህርት ዘርፉ እክልም ዕድልም የሆነው ኮሮና

 በየዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጡ የሕንድ ተማሪዎች ትምህርት ለመቅሰም መላውን ዓለም ያዳርሳሉ። የዛሬን አያድርገውና በትምህርት ዕድል የውጭ ጉዞ የቪዛ አገልግሎት ለማግኘት በዚህ ሰዓት በየኤምባሲዎች ተኮልኩለው ማየት የተለመደ እንደነበር ይነገራል። ዛሬ ግን ያን ማድረግ... Read more »