የኢትዮጵያ እና የግብጽ የዲፕሎማሲ ተቃርኖ

የኢትዮጵያ የውጪ ግንኙነት ከሲራራ ንግዱ ዘመን ጀምሮ የነበረ ሲሆን ከደብዳቤ መፃፃፍ፣ መልእክተኛ መላላክ፣ እርዳታና ትብብር ከመጠያየቅ እስከ ግዥና ስጦታዎች ድረስ፤ ጥበብን ፍለጋ ጨምሮ የውጭ ግንኙነት አካል ሆነው ተመዝግበዋል፤ ይህም እስከ ዘመናዊው የአገራችን... Read more »

ከኮሮና ባሻገር ያሉ ተጓዳኝ በሽታዎች

ታማሚው ከሕመማቸው ፋታ ያገኙ ዘንድ ሆስፒታል ደርሰዋል:: የእለቱ ተረኛ ዶክተር በስራ ላይ ናቸው:: ሌሎች ታካሚዎችን ሸኝተው በተራቸው ወደ ምርመራ ክፍል እንዲገቡ አዘዙ:: ታካሚው ሳል ያጣድፋቸዋል::ምናቸውን እንደሚሰማቸውና እንደሚያማቸው ለማስረዳትም ትንፋሻቸው ቁርጥ ቁርጥ ይል... Read more »

የትምህርት ስርዓቱ ጉዞ- ከፊደል ሰራዊት እስከ ፍኖተ ካርታ

አብሮ አደግ ባልንጀራዬ የነገረኝን ፈገግ የሚያሰኝ ወሬ አስቀደምኩ:: ነገሩ የሆነው በዘመነ ደርግ ነው:: ደርግ በመሰረተ ትምህርት ንቅናቄው ይመረቃልም፤ይረገማልም:: የዚህ ባልጀራዬ አባት የደርግን መሰረተ ትምህርት በወቅቱ ከሚረግሙት አንዱ ነበሩ:: የማሳቸው ነጭ ጤፍ ደረስኩ... Read more »

የእንጦጦ ቁስቋም አካባቢ አብሮ አደጎች የመልካምነት ተምሳሌት

እንጦጦ ቁስቋም አካባቢ ተወልደው፣ አድገውና ተምረው በርካቶች ለቁምነገር በቅተዋል፤ የእንጀራ ጉዳይ ሆኖም በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ አገራት ኑሯቸውን ያደረጉትም በርካቶች ናቸው:: እነዚህ የእንጦጦ ልጆች ግን በአንድም በሌላ መልኩ ቤተሰቦቻቸውን መርዳታቸው፤ ስለ አገራቸውም... Read more »

የናፍቆት ዘመን – ከአስመራ አዲስ አበባ

ከሀያ አመት በፊት ተከስቶ የነበረው የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ለሁለቱም ሀገራት ጥቁር ጠባሳን ጥሎ ያለፈ አጋጣሚ ነበር። ጦርነቱ ካስከተለው ከፍተኛ የህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት ባሻገር ለዘመናት አብረው በኖሩት ሁለቱ ህዝቦች መካከል ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስንም... Read more »

ኪነ ጥበብና አባይ

 “አባይ ማለት ታላቅ ማለት ነው። ከወንዞች ሁሉ አቢይ ነው። የበኩር ልጅን አባይነህ ይሉታል – ታላቅ ነህ ማለታቸው ነው። አባይ ከወንዞች ሁሉ ታላቅ ነው።” የጥቁር አባይ ወንዝ “ግዮን” ከእንግሊዝኛው” ብሉ ናይል”) ከጣና ሐይቅ... Read more »

ስትረስ እና የመከላከያ ዘዴዎቹ

ተከታታይ ክፍል 1. ስብዕና ነክ የውጥረት መንስዔዎች ሰዎች የተለያየ አይነት ስብዕና እንዳላቸው ግልጽ ነው:: እነዚህም ስብዕናዎች እንደልዩነታቸው ሁሉ ውጥረትን የማምጣት እና የመቋቋም ባህሪያቸው ይለያያል፡፡ ለምሳሌ፡- ዓይነት A እና ዓይነት C የተባሉት የስብዕና... Read more »

የትምህርት ፍልስፍናችን ችግር – ዘመናዊነትን ፍለጋ

የኢትዮጵያ ትምህርት ከሰላና ተባ ሂስ ያመለጠበትን ጊዜ ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል። ዘላለም አለሙን እንዳነጋገረ፣ እንዳከራከረ፣ መንግስትና ምሁራንን፣ መንግስትና ህዝብን፣ ፖለቲከኞችንና ፖለቲከኞችን ያለ እረፍት እሰጥ አገባ ውስጥ እንደከተተ፤ ከዚያም አልፎ ለአመራሮቹ ሁሉ “ዮዲት ጉዲት”... Read more »

የቻይናና የአፍሪካ እዳ

በያዝነው ወር የአህጉሪቱ የኢኮኖሚ እድገት ባልተጠበቀ ሁኔታ በአንድ ነጥብ ስድስት ከመቶ እንደሚወድቅ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ መተንበዩ ይታወሳል። በተለይም ከወረርሽኙ ጋር በተያያዘ አሁን አፍሪካ ለምትገኝበት የፋይናንስ ቀውስ ቁልፍ የሆኑ የኤክስፖርት ገበያዎች... Read more »

በኮሮና ማግስት የትምህርት ሥርዓቱ አዲስ መንገድ ይተልም ይሆን?

ወቅቱ የተማሪዎች ምርት መሰብሰቢያ ተደርጎ ይታያል።በተለይም ደግሞ የክልል አቀፍ (ሚንስትሪ) ፈተና ተፈታኞች እና የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ (ማትሪክ) ተፈታኞች ፈተናዎቻቸውን ወስደው (ተፈትነው) የሚያጠናቅቁበት ነበር።ከመፈተን ባሻገርም ተማሪዎች ሌሎች ተስፋዎችን ይሰንቃሉ።ፈተና የወሰዱባቸውን ወረቀቶች (ሽት) ደግሞ... Read more »